Gubae

የምደነግጥልህ

Yemedenegeteleh

ይድነቃቸው ተካ · ኢየሱስ

Yemedenegeteleh is an Amharic mezmur (worship song) by Yidnekachew Teka, from the album Eyesus.

ነፍሴ የታሰረችብህ ጉዳዬ ነህ ብዙ ቃል የለኝም ልነግርህ አልችልም ልገልጥልህ ግን መላ እኔነቴ የሚደነግጥልህ የሚርድልህ ኢየሱስ እኮ ነህ (X2) የወደድኩህ የህይወቴ ጉዳይ ኢየሱስ ምደነግጥልህ ኢየሱስ ልቤ የሚርድልህ ኢየሱስ የተሸነፍኩልህ ኢየሱስ የህይወቴ ጉዳይ ኢየሱስ የምደነግጥልህ ኢየሱስ ልቤ የሚርድልህ ኢየሱስ የተሸነፍኩልህ ኢየሱll የህይወቴ ጉዳይ ኢየሱስ ልቤ የሚርድልህ ኢየሱስ የምደነግጥልህ ኢየሱስ የተሸነፍኩልህ ኢየሱስ ኢየሱስ (X8)             ኢየሱስ ነህ (X6)             አንተ እኮ ነህ (X6) የህይወቴ ጉዳይ ኢየሱስ                የምደነግጥልህ ኢየሱስ                ልቤ የሚርድልህ ኢየሱስ                የተሸነፍኩልህ ኢየሱስ ነፍሴ የታሰረችብህ ጉዳዬ ነህ ብዙ ቃል የለኝም ልነግርህ አልችልም ልገልጥልህ ግን መላ እኔነቴ የሚደነግጥልህ የሚርድልህ ኢየሱስ እኮ ነህ (X2) የወደድኩህ ኢየሱስ (X3) ኢየሱስ ኢየሱስ

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Yidnekachew Teka

See all 27 songs by Yidnekachew Teka