Gubae

አለ ገና

Ale Gena

ይድነቃቸው ተካ · ቸኮለብኝ ልቤ ሊያገኝህ

ያኔ ፡ የነገርከኝ ፡ በምድረ ፡ በዳ ፡ ላይ ሚታይ ፡ በሌለበት ፡ ስትገባልኝ ፡ ኪዳን ወደ ፡ በረከት ፡ ጠርተህ ፡ ያወራኀኝ ይሆናል ፡ ጠብቀው ፡ ታየዋለህ ፡ ያልከኝ አየሁት ፡ ጀምሯል ፡ በሕይወቴ (፪x) መፈጸም ፡ ጀምሯል ፡ በሕይወቴ (፪x) አየሁት ፡ ጀምሯል ፡ በሕይወቴ (፪x) መፈጸም ፡ ጀምሯል ፡ በሕይወቴ (፪x) የነገርከኝ ፡ አለ (አለ ፡ ገና ፡ ገና) ማንም ፡ ሳይኖር ፡ ከጐኔ (አለ ፡ ገና ፡ ገና) ምድረ ፡ በዳ ፡ ላይ ፡ ሆነን (አለ ፡ ገና ፡ ገና) ዘርህ ፡ በዝቷል ፡ ስትለኝ (አለ ፡ ገና ፡ ገና) የነገርከኝ ፡ አለ (አለ ፡ ገና ፡ ገና) ማንም ፡ ሳይኖር ፡ ከጐኔ (አለ ፡ ገና ፡ ገና) ምድረ ፡ በዳ ፡ ላይ ፡ ሆነን (አለ ፡ ገና ፡ ገና) ትውልድ ፡ አለ ፡ ስትለኝ (አለ ፡ ገና ፡ ገና) (እንደገና) ፡ ጌታ ፡ መርቆ (እንደገና) ፡ የሸኘው ፡ ሰው (እንደገና) ፡ መሃል ፡ መንገድ ፡ ላይ ፡ ማነው ፡ ሚያስቀረው (እንደገና) ፡ ነገር ፡ ጀምሯል (እንደገና) ፡ የምርቃቱ (እንደገና) ፡ እንዳሸዋ ፡ ነው ፡ የበዛው ፡ ባርኮቱ (፱x) የሰማነው ፡ አለ (አለ ፡ ገና ፡ ገና) ለአባቶች ፡ ከነገርከው (አለ ፡ ገና ፡ ገና) በኢትዮጵያ ፡ ምድር ፡ ላይ (አለ ፡ ገና ፡ ገና) ኢየሱስን ፡ ልታገነው (አለ ፡ ገና ፡ ገና) (፪x) (እንደገና) ፡ ከዳር ፡ እስከ ፡ ዳር (እንደገና) ፡ በወንጌል ፡ እሳት (እንደገና) ፡ ገና ፡ እናያለን (እንደገና) ፡ ምድሪቱ ፡ ለኩሰው (እንደገና) ፡ ከቶ ፡ የማይጠፋ (እንደገና) ፡ ሰው ፡ ያልጀመረው (እንደገና) ፡ የማይቆም ፡ ክብር ፡ ጌታ ፡ ሊያሳየን ፡ ነው (፱x) ጌታ ፡ ሊያሳየን ፡ ነው ፡ የማያቆም ፡ ክብር ጌታ ያኔ ፡ የነገርከኝ ፡ በምድረ ፡ በዳ ፡ ላይ ሚታይ ፡ በሌለበት ፡ ስትገባልኝ ፡ ኪዳን ወደ ፡ በረከት ፡ ጠርተህ ፡ ያወራኀኝ ይሆናል ፡ ጠብቀው ፡ ታየዋለህ ፡ ያልከኝ አየሁት ፡ ጀምሯል ፡ በሕይወቴ (፪x) መፈጸም ፡ ጀምሯል ፡ በሕይወቴ (፪x) አየሁት ፡ ጀምሯል ፡ በሕይወቴ (፪x) መፈጸም ፡ ጀምሯል ፡ በሕይወቴ (፪x) የነገርከኝ ፡ አለ (አለ ፡ ገና ፡ ገና) ማንም ፡ ሳይኖር ፡ ከጐኔ (አለ ፡ ገና ፡ ገና) ምድረ ፡ በዳ ፡ ላይ ፡ ሆነን (አለ ፡ ገና ፡ ገና) ዘርህ ፡ በዝቷል ፡ ስትለኝ (አለ ፡ ገና ፡ ገና) የነገርከኝ ፡ አለ (አለ ፡ ገና ፡ ገና) ማንም ፡ ሳይኖር ፡ ከጐኔ (አለ ፡ ገና ፡ ገና) ምድረ ፡ በዳ ፡ ላይ ፡ ሆነን (አለ ፡ ገና ፡ ገና) ትውልድ ፡ አለ ፡ ስትለኝ (አለ ፡ ገና ፡ ገና) (እንደገና) ፡ ጌታ ፡ መርቆ (እንደገና) ፡ የሸኘው ፡ ሰው (እንደገና) ፡ መሃል ፡ መንገድ ፡ ላይ ፡ ማነው ፡ ሚያስቀረው (እንደገና) ፡ ነገር ፡ ጀምሯል (እንደገና) ፡ የምርቃቱ (እንደገና) ፡ እንዳሸዋ ፡ ነው ፡ የበዛው ፡ ባርኮቱ (፱x) የሰማነው ፡ አለ (አለ ፡ ገና ፡ ገና) ለአባቶች ፡ ከነገርከው (አለ ፡ ገና ፡ ገና) በኢትዮጵያ ፡ ምድር ፡ ላይ (አለ ፡ ገና ፡ ገና) ኢየሱስን ፡ ልታገነው (አለ ፡ ገና ፡ ገና) (፪x) (እንደገና) ፡ ከዳር ፡ እስከ ፡ ዳር (እንደገና) ፡ በወንጌል ፡ እሳት (እንደገና) ፡ ገና ፡ እናያለን (እንደገና) ፡ ምድሪቱ ፡ ለኩሰው (እንደገና) ፡ ከቶ ፡ የማይጠፋ (እንደገና) ፡ ሰው ፡ ያልጀመረው (እንደገና) ፡ የማይቆም ፡ ክብር ፡ ጌታ ፡ ሊያሳየን ፡ ነው (፱x) ጌታ ፡ ሊያሳየን ፡ ነው ፡ የማያቆም ፡ ክብር ጌታ

ይድነቃቸው ተካ · ሁሉም ዘማሪዎች