Endathiedebegn
ይድነቃቸው ተካ · ቸኮለብኝ ልቤ ሊያገኝህ
አዝ:- ህልውናህ ፡ ከሕይወቴ ፡ እንዳይሄድብኝ ፡ አሜን መገኘትህ ፡ ከኑሮዬ ፡ እንዳይሄድብኝ ፡ አሜን አብሮነትህ ፡ ከዘመኔ ፡ እንዳይሄድብኝ ፡ አሜን መንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ከሕይወቴ ፡ እንዳትሄድብኝ ፡ አሜን የኔ ፡ ክብር ፡ ከኑሮዬ ፡ እንዳትሄድብኝ ፡ አሜን የኔ ፡ ሞገስ ፡ ከሕይወቴ ፡ እንዳትሄድብኝ ፡ አሜን አንተ ፡ የተከልከው ፡ ከልብ ፡ የማይጠፋ በውስጤ ፡ ረሃብ ፡ አለ ፡ ሚያስሮጠኝ ፡ አንተ ፡ ጋር ባልደርስብህ ፡ እንኳን ፡ ያስቆምሃል ፡ ረሃቤ ቀን ፡ ማታ ፡ እጮሃለሁ ፡ አትሂድብኝ ፡ ብዬ ተናድጄ ፡ መንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ከአንተ ፡ ጋራ የምለምደው ፡ ሕይወት ፡ የለኝ ፡ እኔስ ፡ ሌላ አያሽሽህ ፡ አያርቅህ ፡ማንነቴ ታገስና ፡ እባክህ ፡ ኑር ፡ በሕይወቴ እንዳትሄድብኝ ፡ ከሕይወቴ ፣ እንዳትሄድብኝ ፡ ከኑሮዬ (፪x) እንዳትሄድብኝ ፡ እንዳትሄድብኝ (፬x) አዝ:- ህልውናህ ፡ ከሕይወቴ ፡ እንዳይሄድብኝ ፡ አሜን አባትዬ ፡ ከኑሮዬ ፡ እንዳትሄድብኝ ፡ አሜን የኔ ፡ ክብር ፡ ከዘመኔ ፡ እንዳትሄድብኝ ፡ አሜን እኔ ፡ አልችልም ፡ ያለ ፡ ክብርህ ፡ እንዳትሄድብኝ ፡ አሜን መንፈስህን ፡ ከሕይወቴ ፡ አትውሰድብኝ ፡ አሜን መገኘትህን ፡ ከኑሮዬ ፡ እንዳይሄድብኝ ፡ አሜን የሰው ፡ ልጅ ፡ ሲያሳካ ፡ የዛሬው ፡ ጭንቀቱን ይረሳዋል ፡ ደግሞ ፡ ሌላ ፡ ጥያቄውን አንተ ፡ ግን ፡ ከጐደልክ ፡ ከሰው ፡ ልጅ ፡ ሕይወት በምን ፡ ይረሳል ፡ ምን ፡ ያገኘ ፡ እለት መልቶ ፡ ጌታ ፡ በእጄ ፡ ያለው ፡ የሰጠኅኝ መቼም ፡ ቢሆን ፡ የአንተን ፡ ቦታ ፡ አይተካልኝ መንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ የሸፈንከው ፡ ሰው ፡ አይወድቅም ሁሉ ፡ ቀርቶ ፡ አንተ ፡ ብቻ ፡ እትሂድብኝ (እንዳትሄድብኝ) እንዳትሄድብኝ ፡ ከሕይወቴ ፣ እንዳትሄድብኝ ፡ ከኑሮዬ (፪x) አዝ:- ህልውናህ ፡ ከሕይወቴ ፡ እንዳይሄድብኝ ፡ አሜን መገኘትህ ፡ ከኑሮዬ ፡ እንዳይሄድብኝ ፡ አሜን አብሮነትህ ፡ ከዘመኔ ፡ እንዳይሄድብኝ ፡ አሜን መንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ከሕይወቴ ፡ እንዳትሄድብኝ ፡ አሜን የኔ ፡ ክብር ፡ ከኑሮዬ ፡ እንዳትሄድብኝ ፡ አሜን የኔ ፡ ሞገስ ፡ ከሕይወቴ ፡ እንዳትሄድብኝ ፡ አሜን አንተ ፡ የተከልከው ፡ ከልብ ፡ የማይጠፋ በውስጤ ፡ ረሃብ ፡ አለ ፡ ሚያስሮጠኝ ፡ አንተ ፡ ጋር ባልደርስብህ ፡ እንኳን ፡ ያስቆምሃል ፡ ረሃቤ ቀን ፡ ማታ ፡ እጮሃለሁ ፡ አትሂድብኝ ፡ ብዬ ተናድጄ ፡ መንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ከአንተ ፡ ጋራ የምለምደው ፡ ሕይወት ፡ የለኝ ፡ እኔስ ፡ ሌላ አያሽሽህ ፡ አያርቅህ ፡ማንነቴ ታገስና ፡ እባክህ ፡ ኑር ፡ በሕይወቴ እንዳትሄድብኝ ፡ ከሕይወቴ ፣ እንዳትሄድብኝ ፡ ከኑሮዬ (፪x) እንዳትሄድብኝ ፡ እንዳትሄድብኝ (፬x) አዝ:- ህልውናህ ፡ ከሕይወቴ ፡ እንዳይሄድብኝ ፡ አሜን አባትዬ ፡ ከኑሮዬ ፡ እንዳትሄድብኝ ፡ አሜን የኔ ፡ ክብር ፡ ከዘመኔ ፡ እንዳትሄድብኝ ፡ አሜን እኔ ፡ አልችልም ፡ ያለ ፡ ክብርህ ፡ እንዳትሄድብኝ ፡ አሜን መንፈስህን ፡ ከሕይወቴ ፡ አትውሰድብኝ ፡ አሜን መገኘትህን ፡ ከኑሮዬ ፡ እንዳይሄድብኝ ፡ አሜን የሰው ፡ ልጅ ፡ ሲያሳካ ፡ የዛሬው ፡ ጭንቀቱን ይረሳዋል ፡ ደግሞ ፡ ሌላ ፡ ጥያቄውን አንተ ፡ ግን ፡ ከጐደልክ ፡ ከሰው ፡ ልጅ ፡ ሕይወት በምን ፡ ይረሳል ፡ ምን ፡ ያገኘ ፡ እለት መልቶ ፡ ጌታ ፡ በእጄ ፡ ያለው ፡ የሰጠኅኝ መቼም ፡ ቢሆን ፡ የአንተን ፡ ቦታ ፡ አይተካልኝ መንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ የሸፈንከው ፡ ሰው ፡ አይወድቅም ሁሉ ፡ ቀርቶ ፡ አንተ ፡ ብቻ ፡ እትሂድብኝ (እንዳትሄድብኝ) እንዳትሄድብኝ ፡ ከሕይወቴ ፣ እንዳትሄድብኝ ፡ ከኑሮዬ (፪x)

