Gubae

Chekolebegn Lebie

ይድነቃቸው ተካ · ቸኮለብኝ ልቤ ሊያገኝህ

ሌላ ፡ ነገር ፡ ታገስ ፡ ብትለኝ ጠብቃለሁ ፡ እስኪሆንልኝ ግን ፡ አባቴ ፡ ለክብርህ ፡ ነገር በህልውናህ ፡ ውሎ ፡ ለማደር አዝ:- ቸኮለብኝ ፡ ልቤ ፡ ሊያገኝህ እንዴት ፡ ብዬ ፡ ኢየሱስ ፡ ልያዝህ ናፍቆቴ ፡ ነህ ፡ የሁሌ ፡ አምሮቴ አንተን ፡ ማየት ፡ ክብርህ ፡ ጉጉቴ (፪x) ኢየሱስ ፡ ዓይኔ ፡ በርቶ ፡ አንዴ ፡ ልይህ ኢየሱስ ፡ ውስጤ ፡ ራበኝ ፡ እስከምነካህ ኢየሱስ ፡ እኔ ፡ አልችልም ፡ መኖር ፡ ካለዚያ ኢየሱስ ፡ በሌለበት ፡ ክብርህ ፡ ህልውናህ (፪x) አዝ:- ቸኮለብኝ ፡ ልቤ ፡ ሊያገኝህ እንዴት ፡ ብዬ ፡ ኢየሱስ ፡ ልያዝህ ናፍቆቴ ፡ ነህ ፡ የሁሌ ፡ አምሮቴ አንተን ፡ ማየት ፡ ክብርህ ፡ ጉጉቴ (፪x) አንተን ፡ ማየት ፡ ክብርህ ፡ ጉጉቴ አባትዬ ፡ ፊትህ ፡ ጉጉቴ ኢየሱሴ ፡ ክብርህ ፡ ጉጉቴ አባትዬ ፡ ክብርህ ፡ ኢየሱሴ ኢየሱሴ ፡ የነካው ፡ ሰው ኢየሱስን ፡ በዓይኑ ፡ ያየ ፡ ሰው ኢየሱሴ ፡ የገባው ፡ ሰው ኢየሱስን ፡ በዓይኑ ፡ ያየ ፡ ሰው ለሌላ ፡ ነገር ፡ መኖር ፡ አይችልም (፪x) ለፈለገው ፡ ነገር ፡ መኖር ፡ አይችልም ለፈለገው ፡ ነገር ፡ መኖር ፡ አይችልም (፪x) የመቅደስን ፡ ደጅ ፡ የሚጠኑ ብዙ ፡ ናቸው ፡ አንተን ፡ የሚሹ አምላክህን ፡ አሳየኝ ፡ ሚሉኝ ክብሩ ፡ የታል ፡ እስኪ ፡ አሳውቀን ወዴት ፡ ልበል ፡ የት ፡ ጋር ፡ ነህ ፡ ውዴ በእኔ ፡ ዘመን ፡ ይረፍ ፡ ትውልዴ ከእኔ ፡ ውጪ ፡ የትም ፡ አልጠቁም በእኔ ፡ ላይ ፡ ና ፡ እስኪያይህ ፡ ሁሉም (፪x) ኢየሱስ ፡ ዐይኔ ፡ በርቶ ፡ አንዴ ፡ ልይህ ኢየሱስ ፡ ውስጤ ፡ ራበኝ ፡ እስከምነካህ ኢየሱስ ፡ እኔ ፡ አልችልም ፡ መኖር ፡ ካለዚያ ኢየሱስ ፡ በሌለበት ፡ ክብርህ ፡ ህልውናህ (፪x) የጭንቅ ፡ ነው ፡ ስጠራህ ፡ ውዴ የውስጤን ፡ ምጥ ፡ ቃላት ፡ ሰብስቤ ቢነግርልኝ ፡ የልቤን ፡ ጩኸት የጥማቴን ፡ የርሃቤን ፡ ልክ እስከመቼ ፡ እንዲሁ ፡ በልማድ ያሰለቻል ፡ ሲደገም ፡ ትላንት ብዙ ፡ ክብር ፡ ብዙ ፡ ህልውና አዲስነት ፡ በየማለዳ (፪x) ኢየሱሴ ፡ የነካው ፡ ሰው ኢየሱስን ፡ በዓይኑ ፡ ያየ ፡ ሰው ኢየሱሴ ፡ የገባው ፡ ሰው ኢየሱስን ፡ በዓይኑ ፡ ያየ ፡ ሰው ለሌላ ፡ ነገር ፡ መኖር ፡ አይችልም (፪x) ለፈለገው ፡ ነገር ፡ መኖር ፡ አይችልም ለፈለገው ፡ ነገር ፡ መኖር ፡ አይችልም (፪x) ሌላ ፡ ነገር ፡ ታገስ ፡ ብትለኝ ጠብቃለሁ ፡ እስኪሆንልኝ ግን ፡ አባቴ ፡ ለክብርህ ፡ ነገር በህልውናህ ፡ ውሎ ፡ ለማደር አዝ:- ቸኮለብኝ ፡ ልቤ ፡ ሊያገኝህ እንዴት ፡ ብዬ ፡ ኢየሱስ ፡ ልያዝህ ናፍቆቴ ፡ ነህ ፡ የሁሌ ፡ አምሮቴ አንተን ፡ ማየት ፡ ክብርህ ፡ ጉጉቴ (፪x) ኢየሱስ ፡ ዓይኔ ፡ በርቶ ፡ አንዴ ፡ ልይህ ኢየሱስ ፡ ውስጤ ፡ ራበኝ ፡ እስከምነካህ ኢየሱስ ፡ እኔ ፡ አልችልም ፡ መኖር ፡ ካለዚያ ኢየሱስ ፡ በሌለበት ፡ ክብርህ ፡ ህልውናህ (፪x) አዝ:- ቸኮለብኝ ፡ ልቤ ፡ ሊያገኝህ እንዴት ፡ ብዬ ፡ ኢየሱስ ፡ ልያዝህ ናፍቆቴ ፡ ነህ ፡ የሁሌ ፡ አምሮቴ አንተን ፡ ማየት ፡ ክብርህ ፡ ጉጉቴ (፪x) አንተን ፡ ማየት ፡ ክብርህ ፡ ጉጉቴ አባትዬ ፡ ፊትህ ፡ ጉጉቴ ኢየሱሴ ፡ ክብርህ ፡ ጉጉቴ አባትዬ ፡ ክብርህ ፡ ኢየሱሴ ኢየሱሴ ፡ የነካው ፡ ሰው ኢየሱስን ፡ በዓይኑ ፡ ያየ ፡ ሰው ኢየሱሴ ፡ የገባው ፡ ሰው ኢየሱስን ፡ በዓይኑ ፡ ያየ ፡ ሰው ለሌላ ፡ ነገር ፡ መኖር ፡ አይችልም (፪x) ለፈለገው ፡ ነገር ፡ መኖር ፡ አይችልም ለፈለገው ፡ ነገር ፡ መኖር ፡ አይችልም (፪x) የመቅደስን ፡ ደጅ ፡ የሚጠኑ ብዙ ፡ ናቸው ፡ አንተን ፡ የሚሹ አምላክህን ፡ አሳየኝ ፡ ሚሉኝ ክብሩ ፡ የታል ፡ እስኪ ፡ አሳውቀን ወዴት ፡ ልበል ፡ የት ፡ ጋር ፡ ነህ ፡ ውዴ በእኔ ፡ ዘመን ፡ ይረፍ ፡ ትውልዴ ከእኔ ፡ ውጪ ፡ የትም ፡ አልጠቁም በእኔ ፡ ላይ ፡ ና ፡ እስኪያይህ ፡ ሁሉም (፪x) ኢየሱስ ፡ ዐይኔ ፡ በርቶ ፡ አንዴ ፡ ልይህ ኢየሱስ ፡ ውስጤ ፡ ራበኝ ፡ እስከምነካህ ኢየሱስ ፡ እኔ ፡ አልችልም ፡ መኖር ፡ ካለዚያ ኢየሱስ ፡ በሌለበት ፡ ክብርህ ፡ ህልውናህ (፪x) የጭንቅ ፡ ነው ፡ ስጠራህ ፡ ውዴ የውስጤን ፡ ምጥ ፡ ቃላት ፡ ሰብስቤ ቢነግርልኝ ፡ የልቤን ፡ ጩኸት የጥማቴን ፡ የርሃቤን ፡ ልክ እስከመቼ ፡ እንዲሁ ፡ በልማድ ያሰለቻል ፡ ሲደገም ፡ ትላንት ብዙ ፡ ክብር ፡ ብዙ ፡ ህልውና አዲስነት ፡ በየማለዳ (፪x) ኢየሱሴ ፡ የነካው ፡ ሰው ኢየሱስን ፡ በዓይኑ ፡ ያየ ፡ ሰው ኢየሱሴ ፡ የገባው ፡ ሰው ኢየሱስን ፡ በዓይኑ ፡ ያየ ፡ ሰው ለሌላ ፡ ነገር ፡ መኖር ፡ አይችልም (፪x) ለፈለገው ፡ ነገር ፡ መኖር ፡ አይችልም ለፈለገው ፡ ነገር ፡ መኖር ፡ አይችልም (፪x)

ይድነቃቸው ተካ · ሁሉም ዘማሪዎች