Gubae

Bedekamie Magest

ይድነቃቸው ተካ · ቸኮለብኝ ልቤ ሊያገኝህ

በድካሜ ፡ ማግስት ፡ ፊትህን ፡ ልይ ፡ አልል ግን ፡ ውስጤ ፡ ናፍቆሃል ፡ ምን ፡ ብዬ ፡ ልናገር ፊትህ ፡ ተደፍቼ ፡ ማረኝ ፡ አልኩህና ትቼዋለሁ ፡ አልከኝ ፡ ቀና ፡ እረከኝና (፪x) አቤቱ (፫x) ፡ እንደአንተ ፡ የሚገባው ፡ የለም እንደ ፡ አንተ ፡ የሚሰማኝ ፡ የለም እንደ ፡ አንተ ፡ የሚወደኝ ፡ የለም እንደ ፡ አንተ ፡ ሚራራልኝ ፡ የለም (፪x) በደል ፡ ፈጽሜ ፡ ፈርቼ መንገድ ፡ ስጀምር ፡ ልሸሽ ድንገት ፡ ናፍቀኀኝ ፡ መጥቼ ድፍረቴን ፡ ሲነሳኝ ፡ ድካሜ በእጆችህ ፡ የያዝከው (የያዝከው) ምህረቴ ፡ ለአንተ ፡ ነው ፡ ያልከው መለስካት ፡ ሕይወቴን ፡ ወደ ፡ አንተ (ወደ ፡ አንተ) አልችልም ፡ በቃኝ ፡ ያለ ፡ አንተ ፊትህን ፡ ከሰወርክብኝ ፡ ደነግጣለሁ ዝም ፡ ካልከኝ ፡ ወደ ፡ ሞት ፡ ጉድጓድ ፡ ምወርድ ፡ እመስላለሁ ፈሪ ፡ ነኝ/እፈራለሁ ፡ ያለ ፡ ህልውናህ ፡ ውሎም ፡ ለማደር በርትቼም ፡ ደክሜም ፡ ቢሆን ፡ ምርጫዬ ፡ እግርህ ፡ ስር (፪x) በረሃ ፡ ላይ ፡ በጥም ፡ ለከሰለ ፍቅርህን ፡ ተጠምቶ ፡ ለዛለ አባት ፡ ከደጃፍ ፡ ቆመሃል ልጅህን ፡ ለማየት ፡ ናፍቀሃል ደፍሬ ፡ አይደለም ፡ ወይ ፡ ንቂ ይሄውና ፡ እስከ ፡ ድካሜ ያለ ፡ አንተ ፡ እንደማልችል ፡ አውቂ ወጣሁኝ ፡ አባቴን ፡ ብዬ ፊትህን ፡ ከሰወርክብኝ ፡ ደነግጣለሁ ዝም ፡ ካልከኝ ፡ ወደ ፡ ሞት ፡ ጉድጓድ ፡ ምወርድ ፡ እመስላለሁ ፈሪ ፡ ነኝ/እፈራለሁ ፡ ያለ ፡ ህልውናህ ፡ ውሎም ፡ ለማደር በርትቼም ፡ ደክሜም ፡ ቢሆን ፡ ምርጫዬ ፡ እግርህ ፡ ስር (፪x) አቤቱ (፫x) ፡ እንደአንተ ፡ የሚገባው ፡ የለም እንደ ፡ አንተ ፡ የሚሰማኝ ፡ የለም እንደ ፡ አንተ ፡ የሚወደኝ ፡ የለም እንደ ፡ አንተ ፡ ሚራራልኝ ፡ የለም በድካሜ ፡ ማግስት ፡ ፊትህን ፡ ልይ ፡ አልል ግን ፡ ውስጤ ፡ ናፍቆሃል ፡ ምን ፡ ብዬ ፡ ልናገር ፊትህ ፡ ተደፍቼ ፡ ማረኝ ፡ አልኩህና ትቼዋለሁ ፡ አልከኝ ፡ ቀና ፡ እረከኝና (፪x) አቤቱ (፫x) ፡ እንደአንተ ፡ የሚገባው ፡ የለም እንደ ፡ አንተ ፡ የሚሰማኝ ፡ የለም እንደ ፡ አንተ ፡ የሚወደኝ ፡ የለም እንደ ፡ አንተ ፡ ሚራራልኝ ፡ የለም (፪x) በደል ፡ ፈጽሜ ፡ ፈርቼ መንገድ ፡ ስጀምር ፡ ልሸሽ ድንገት ፡ ናፍቀኀኝ ፡ መጥቼ ድፍረቴን ፡ ሲነሳኝ ፡ ድካሜ በእጆችህ ፡ የያዝከው (የያዝከው) ምህረቴ ፡ ለአንተ ፡ ነው ፡ ያልከው መለስካት ፡ ሕይወቴን ፡ ወደ ፡ አንተ (ወደ ፡ አንተ) አልችልም ፡ በቃኝ ፡ ያለ ፡ አንተ ፊትህን ፡ ከሰወርክብኝ ፡ ደነግጣለሁ ዝም ፡ ካልከኝ ፡ ወደ ፡ ሞት ፡ ጉድጓድ ፡ ምወርድ ፡ እመስላለሁ ፈሪ ፡ ነኝ/እፈራለሁ ፡ ያለ ፡ ህልውናህ ፡ ውሎም ፡ ለማደር በርትቼም ፡ ደክሜም ፡ ቢሆን ፡ ምርጫዬ ፡ እግርህ ፡ ስር (፪x) በረሃ ፡ ላይ ፡ በጥም ፡ ለከሰለ ፍቅርህን ፡ ተጠምቶ ፡ ለዛለ አባት ፡ ከደጃፍ ፡ ቆመሃል ልጅህን ፡ ለማየት ፡ ናፍቀሃል ደፍሬ ፡ አይደለም ፡ ወይ ፡ ንቂ ይሄውና ፡ እስከ ፡ ድካሜ ያለ ፡ አንተ ፡ እንደማልችል ፡ አውቂ ወጣሁኝ ፡ አባቴን ፡ ብዬ ፊትህን ፡ ከሰወርክብኝ ፡ ደነግጣለሁ ዝም ፡ ካልከኝ ፡ ወደ ፡ ሞት ፡ ጉድጓድ ፡ ምወርድ ፡ እመስላለሁ ፈሪ ፡ ነኝ/እፈራለሁ ፡ ያለ ፡ ህልውናህ ፡ ውሎም ፡ ለማደር በርትቼም ፡ ደክሜም ፡ ቢሆን ፡ ምርጫዬ ፡ እግርህ ፡ ስር (፪x) አቤቱ (፫x) ፡ እንደአንተ ፡ የሚገባው ፡ የለም እንደ ፡ አንተ ፡ የሚሰማኝ ፡ የለም እንደ ፡ አንተ ፡ የሚወደኝ ፡ የለም እንደ ፡ አንተ ፡ ሚራራልኝ ፡ የለም

ይድነቃቸው ተካ · ሁሉም ዘማሪዎች