Gubae

Temechegn Bieteh

ዮሴፍ አያሌው · Serayien Yeserahelegn

ዘማሪ ዮሴፍ አያሌው አልበም ሥራዬን የሠራህልኝ ሥምህ ጋሻዬና ከለላዬ። ሆኖልኛል ጌታ በዘመኔ። ሳልሰጋ እኖራለው ልቤ እርፎ። በኃያሉ ክንድህ ተደግፎ (፪x)። ክበር አንተ ብቻ (፪x) የለህ አቻ። ንገሥ አንተ ብቻ (፪x) የለህ አቻ። ግዛኝ አንተ ብቻ (፪x) የለህ አቻ። ተመቸኝ ቤትህ ተመቸኝ። ተመችኝ ጉያህ ተመቸኝ። ፦ አልመለስም ወደ ኋላ። የግብጽን ሽንኩርት ላልበላ። ቃልኪዳን ገባሁ ለእራሴ። አመልክሃለሁ ኢየሱሴ (፪x)። እንደሚፈስ ዘይት ነው ሥምህ። ስለዚህ ደናግል ወደዱህ። እኔም አንተን አንተኑ ብያለሁ። ስምህን ላከብር ይሄው ቆሜያለሁ (፪x)። ክበር አንተ ብቻ (፪x) የለህ አቻ። ንገሥ አንተ ብቻ (፪x) የለህ አቻ። ግዛኝ አንተ ብቻ (፪x) የለህ አቻ። አልመኝ ከአንተ በስተቀር። አያምረኝም ያለው በምድር። ቀምሼ አውቄሃለሁ። ምርጫዬ አድርጌሃለሁ። የሕይወቴ መደምደሚያ ነህ። ዘለዓለም ጌታዬ ትበቃኛለህ (፪x)። ክበር አንተ ብቻ (፪x) የለህ አቻ። ንገሥ አንተ ብቻ (፪x) የለህ አቻ። ግዛኝ አንተ ብቻ (፪x) የለህ አቻ። ተመቸኝ ቤትህ ተመቸኝ። ተመችኝ ጉያህ ተመቸኝ። ፦ አልመለስም ወደ ኋላ። የግብጽን ሽንኩርት ላልበላ። ቃልኪዳን ገባሁ ለእራሴ። አመልክሃለሁ ፡ ኢየሱሴ (፪x)።

ዮሴፍ አያሌው · ሁሉም ዘማሪዎች