Tedegefiewalehu
ዮሴፍ አያሌው · Serayien Yeserahelegn
ዘማሪ ፡ ዮሴፍ ፡ አያሌው አልበም ፡ ሥራዬን ፡ የሠራህልኝ አሃሃ ፡ ለሚመኩበት ፡ አሃሃ ፡ ጋሻ ፡ ይሆናል አሃሃ ፡ ተስፋ ፡ ላደረጉት ፡ አሃሃ ፡ መች ፡ ያሳፍራል (፪x) መታመኛዬ ፡ ቸሩ ፡ ጌታዬ ነገን ፡ አልፈራም ፡ ምን ፡ ይሆን ፡ ብዬ ምን ፡ ይሆን ፡ ብዬ (፪x) ደመናን ፡ አይቼ ፡ ይዘንባል ፡ አልልም ጐተራዬ ፡ ሞልቷል ፡ ብዬ ፡ አልደገፍም (፪x) መታመኛዬ ፡ ቸሩ ፡ ጌታዬ ነገን ፡ አልፈራም ፡ ምን ፡ ይሆን ፡ ብዬ ምን ፡ ይሆን ፡ ብዬ (፪x) ተደግፌዋለሁ ፡ አሃሃ ፡ ታምኜበታለሁ ፡ ኦሆሆ (፬x) ይታመናል ፡ ጌታ ፡ ይታመናል ይታመናል ፡ ኢየሱስ ፡ ይታመናል (፫x) አይሸነጋጋልም ፡ እውነት ፡ ይናገራል ያለውን ፡ ሊፈጽም ፡ በቃሉ ፡ ይተጋል (፪x) መታመኛዬ ፡ ቸሩ ፡ ጌታዬ ነገን ፡ አልፈራም ፡ ምን ፡ ይሆን ፡ ብዬ ምን ፡ ይሆን ፡ ብዬ (፪x) አሃሃ ፡ ሃሰትን ፡ አያውቅ ፡ አሃሃ ፡ ቃሉ ፡ እውነተኛ አሃሃ ፡ ያለውን ፡ ሊያደረግ ፡ አሃሃ ፡ ታማኝ ፡ ነው ፡ ጌታ (፪x) ይታመናል ፡ ጌታ ፡ ይታመናል ይታመናል ፡ ኢየሱስ ፡ ይታመናል (፫x) ተደግፌዋለሁ ፡ አሃሃ ፡ ታምኜበታለሁ ፡ ኦሆሆ (፬x) ይታመናል ፡ ጌታ ፡ ይታመናል ይታመናል ፡ ኢየሱስ ፡ ይታመናል (፫x) አልፋና ፡ ኦሜጋ ፡ ጌታ ፡ ኤልሻዳይ ፡ ነው ዛሬም ፡ ሊሚጠሩት ፡ እርሱ ፡ ሁሉን ፡ ቻይ ፡ ነው (፪x) የሚያኮራ ፡ ነው ፡ የሚያስተማምን ጌታን ፡ የያዘ ፡ ከቶ ፡ ምን ፡ ሊሆን ፡ እስኪ ፡ ምን ፡ ሊሆን (፪x) አሃሃ ፡ ዘለዓለም ፡ ነዋሪ አሃሃ ፡ እርጅና ፡ አያውቀው አሃሃ ፡ አልፋና ፡ ኦሜጋ አሃሃ ፡ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው (፪x) ይታመናል ፡ ጌታ ፡ ይታመናል ይታመናል ፡ ኢየሱስ ፡ ይታመናል (፫x)

