Serayien Yeserahelegn
ዮሴፍ አያሌው · Serayien Yeserahelegn
ሥራዬን ፡ የሠራህልኝ ፡ መንገዴን ፡ ያቀናህልኝ ሥራዬን ፡ የሠራህልኝ ፡ መንገዴን ፡ ያቀናህልኝ አማኑኤል ፡ ከፍ ፡ በልልኝ አማኑኤል ፡ ከፍ ፡ በልልኝ ኢየሱሴ ፡ ከፍ ፡ በልልኝ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ከፍ ፡ በልልኝ ተራራውን ፡ ንዶ ፡ ሜዳ ፡ ካደረገው መራመድ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ከእኔ ፡ ሚጠበቀው ተራራውን ፡ ንዶ ፡ ሜዳ ፡ ካደረገው መራመድ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ከእኔ ፡ ሚጠበቀው ጐዳናዬ ፡ ቀንቶ ፡ ተራመድ ፡ ብሎኛል ከእኔ ፡ ጋር ፡ ስላለ ፡ ማን ፡ ይቃወመኛል ጐዳናዬ ፡ ቀንቶ ፡ ተራመድ ፡ ብሎኛል ከእኔ ፡ ጋር ፡ ስላለ ፡ ማን ፡ ይቃወመኛል ማን ፡ ይቃወመኛል ማን ፡ ይቃወመኛል የቱ ፡ ይይዘኛል የቱ ፡ ይይዘኛል አልፈራም ፡ ልቤ ፡ አይሰጋ ፡ ጌታዬ ፡ አለ ፡ ከእኔ ፡ ጋ አልፈራም ፡ ልቤ ፡ አይሰጋ ፡ የጠራኝ ፡ አለ ፡ ከእኔ ፡ ጋ አይቆምም ፡ ምንም ፡ ከፊቴ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ ዛሬም ፡ ጉልበቴ እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ ዛሬም ፡ ጉልበቴ (4) ሥራዬን ፡ የሠራህልኝ ፡ መንገዴን ፡ ያቀናህልኝ (2) አማኑኤል ፡ ከፍ ፡ በልልኝ (2) ኢየሱሴ ፡ ከፍ ፡ በልልኝ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ከፍ ፡ በልልኝ ሰባሪው ፡ እግዚአብሔር ፡ ከፊት ፡ ወጥቷልና ሃሳቤ ፡ ተሳክቶ ፡ መንገዴም ፡ ተቃና ሰባሪው ፡ እግዚአብሔር ፡ ከፊት ፡ ወጥቷልና ሃሳቤ ፡ ተሳክቶ ፡ መንገዴም ፡ ተቃና የነሃሱን ፡ ደጆች ፡ በስልጣን ፡ ሰበረው እኔም ፡ ሰባብሬ ፡ ከእርሱ ፡ ጋር ፡ አልፌያለው ከእርሱ ፡ ጋር ፡ አልፌያለው(4) አልዝልም ፡ እኔ ፡ አልደክምም ፡ ስራዬ ፡ አያሰለችም አልዝልም ፡ እኔ ፡ አልደክምም ፡ ስራዬ ፡ አያሰለችም ቅባቱ ፡ በእኔ ፡ ስላለ ፡ ይሄዳል ፡ እየጨመረ ይሄዳል ፡ እየጨመረ(4) ሥራዬን ፡ የሠራህልኝ ፡ መንገዴን ፡ ያቀናህልኝ.... ታማኝ ፡ ነው ፡ የጠራኝ ፡ ጌታ ፡ ለምንም ፡ ትጥቄ ፡ አይፈታ ታማኝ ፡ ነው ፡ የጠራኝ ፡ ጌታ ፡ ለምንም ፡ ትጥቄ ፡ አይፈታ ብርቱ ፡ ነው ፡ በቃሉ ፡ የፀና ፡ ይመራኛል ፡ በድል ፡ ጐዳና ይመራኛል ፡ በድል ፡ ጐዳና(4) ሥራዬን ፡ የሠራህልኝ ፡ መንገዴን ፡ ያቀናህልኝ.... ከፍ ፡ በል ፡ ብል ፡ ሁልጊዜ ፡ ይሄ ፡ መች ፡ ይበቃሃል ይሄ ፡ መች ፡ ይበቃሃል ይሄ ፡ መች ፡ ይበቃሃል ተባረክ ፡ ብል ፡ ሁልጊዜ ፡ ይሄ ፡ መች ፡ ይበቃሃል ይሄ ፡ መች ፡ ይበቃሃል ይሄ ፡ መች ፡ ይበቃሃል ተመለክ ፡ ብል ፡ ሁልጊዜ ፡ ይሄ ፡ መች ፡ ይበቃሃል ይሄ ፡ መች ፡ ይበቃሃል ይሄ ፡ መች ፡ ይበቃሃል

