Gubae

Ezekerewalew

ዮሴፍ አያሌው · Serayien Yeserahelegn

ዘማሪ ፡ ዮሴፍ ፡ አያሌው አልበም ፡ ሥራዬን ፡ የሠራህልኝ ርዕስ ፡ እዘክረዋለሁ ፡ ስምህን አዝ እዘክረዋለው ፡ ስምህን ፡ እናገረዋለው ፡ ስራህን አልቆጥብም ፡ ድምጼን ፡ ከፍ ፡ አድርጌ ይሄ ፡ ነው ፡ እላለው ፡ አምላኬ አልቆጥብም ፡ ድምጼን ፡ ከፍ ፡ አድርጌ ይሄ ፡ ነው ፡ እላለው ፡ አምላኬ (፪x) በስራው ፡ የበረታ ፡ ማዳኑ ፡ ወደር ፡ የለው ጌታዬ ፡ ወደር ፡ የለው (፪x) አደርጋለሁ ፡ እንዳለ ፡ እንዲሁ ፡ እንደ ፡ ቃሉ ፡ ነው እንዲሁ ፡ እንደቃሉ ፡ ነው ፡ እንዲሁ ፡ እንደቃሉ ፡ ነው (፪x) አስገርሞኛል ፡ ትላቅነቱ ፡ እዘምራለው ፡ ለጌትነቱ (፪x) አዝ እዘክረዋለው ፡ ስምህን ፡ እናገረዋለው ፡ ስራህን አልቆጥብም ፡ ድምጼን ፡ ከፍ ፡ አድርጌ ይሄ ፡ ነው ፡ እላለው ፡ አምላኬ አልቆጥብም ፡ ድምጼን ፡ ከፍ ፡ አድርጌ ይሄ ፡ ነው ፡ እላለው ፡ አምላኬ (፪) ሞትን ፡ የሰባበረ ፡ ሲኦልን ፡ ድል ፡ የነሳው ሲኦልን ፡ ድል ፡ የነሳው (3x) ዛሬ ፡ ከመቃብር ፡ በላይ ፡ ስሙ ፡ የሚዘከረው ስራው ፡ የሚነገረው ፡ ስራው ፡ የሚነገረው (2x) የትንሳኤ ፡ አምላክ ፡ ድንቅ ፡ አድራጊ ፡ ነህ በፈጠርካቸው ፡ ትመለካለህ (2x) አዝ እዘክረዋለው ፡ ስምህን ፡ እናገረዋለው ፡ ስራህን አልቆጥብም ፡ ድምጼን ፡ ከፍ ፡ አድርጌ ይሄ ፡ ነው ፡ እላለው ፡ አምላኬ አልቆጥብም ፡ ድምጼን ፡ ከፍ ፡ አድርጌ ይሄ ፡ ነው ፡ እላለው ፡ አምላኬ (2x) የሃያላኖች ፡ ሃያል ፡ ስሙ ፡ ነው ፡ የከበረ ስሙ ፡ ነው ፡ የከበረ (2x) ሁሉን ፡ በስልጣኑ ፡ ቃል ፡ አቆመ ፡ እየደገፈ አቆመ ፡ እየደገፈ ፡ አቆመ ፡ እየደገፈ (2x) የሰማይ ፡ የምድር ፡ ሁሉ ፡ ፈጠሪ ዘመኑ ፡ አያልቅ ፡ ዘለዓለም ፡ ነዋሪ (2x) አዝ እዘክረዋለው ፡ ስምህን ፡ እናገረዋለው ፡ ስራህን አልቆጥብም ፡ ድምጼን ፡ ከፍ ፡ አድርጌ ይሄ ፡ ነው ፡ እላለው ፡ አምላኬ አልቆጥብም ፡ ድምጼን ፡ ከፍ ፡ አድርጌ እሄ ፡ ነው ፡ እላለው ፡ አምላኬ (2x) አልፋና ፡ ኦሜጋ ፡ ሆይ ፡ ዙፋንህ ፡ የፀና ዙፋንህም ፡ የፀና (2x) ዘመናት ፡ አይለውጡህ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፡ ገናና ጌታዬ ፡ ነህ ፡ ገናና ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፡ ገናና (2x) አይገረሰስ ፡ ፅኑ ፡ መንግሥትህ እርጅና ፡ አያውቀው ፡ የአንተ ፡ አገዛዝህ (2x) አዝ እዘክረዋለው ፡ ስምህን ፡ እናገረዋለው ፡ ስራህን አልቆጥብም ፡ ድምጼን ፡ ከፍ ፡ አድርጌ ይሄ ፡ ነው ፡ እላለው ፡ አምላኬ አልቆጥብም ፡ ድምጼን ፡ ከፍ ፡ አድርጌ ይሄ ፡ ነው ፡ እላለው ፡ አምላኬ (2x)

ዮሴፍ አያሌው · ሁሉም ዘማሪዎች