Gubae

Yewededeh Lebie

ዮሴፍ ካሳ · ኑሮዬ በኪዳን ነው

አዝ፦ የወደደህ ፡ ልቤ ፡ በእኔ ፡ ማንነቴ ድንቅ ፡ ድንቅ ፡ አየሁኝ ፡ በአንተ ፡ ሁሌ ፡ በሕይወቴ በአንተ ፡ ተይዣለሁ ፡ ማነው ፡ የሚወስደኝ ፍቅርህ ፡ እኔን ፡ ስቦኛል ፡ አልሰጋም ፡ ተመችተኽኛል (፪x) አቤቱ ፡ ከልቤ ፡ ላመስግንህ ፡ አንተን ምሥጋናን ፡ ዝማሬ ፡ ማታ ፡ ቢሆን ፡ በቀን እሰዋልሃለሁ ፡ የእውነቴን ፡ ሆኜ ከአንተ ፡ ወዲያ ፡ ፍቅር ፡ አላየሁም ፡ እኔ (፪x) ለእኔ ፡ ሚሆነኝ ፡ ከአንተ ፡ ወዲያ የለኝም ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ የእኔ ፡ መመኪያ በአንተ ፡ ሕይወትን ፡ እኔ ፡ አግኝቻለሁ ኢየሱስ ፡ ለአንተ ፡ እዘምራለሁ ያለምንም ፡ እኔን ፡ የወደደ ፍቅር ፡ እንደ ፡ ጌታ ፡ የት ፡ አለ ለሰው ፡ የሚያዝን ፡ የሚራራ ኧረ ፡ እንደኢየሱስ ፡ የለም ፡ ሌላ ታዲያ ፡ ለኢየሱስ ፡ ቢዘመር የእርሱ ፡ ታላቅነት ፡ ቢነገር እርሱ ፡ ከወደደው ፡ ይሄ ፡ ሁሉ እዘምራለሁኝ ፡ በየቀኑ አዝ፦ የወደደህ ፡ ልቤ ፡ በእኔ ፡ ማንነቴ ድንቅ ፡ ድንቅ ፡ አየሁኝ ፡ በአንተ ፡ ሁሌ ፡ በሕይወቴ በአንተ ፡ ተይዣለሁ ፡ ማነው ፡ የሚወስደኝ ፍቅርህ ፡ እኔን ፡ ስቦኛል ፡ አልሰጋም ፡ ተመችተኽኛል (፪x) አቤቱ ፡ ከልቤ ፡ ላመስግንህ ፡ አንተን ምሥጋናን ፡ ዝማሬ ፡ ማታ ፡ ቢሆን ፡ በቀን እሰዋልሃለሁ ፡ የእውነቴን ፡ ሆኜ ከአንተ ፡ ወዲያ ፡ ፍቅር ፡ አላየሁም ፡ እኔ (፪x) የእውነት ፡ የማይጠፋ ፡ ፍቅር ፡ ያለህ እንደአንተ ፡ እንደጌታዬ ፡ የት ፡ አለ እንደሰው ፡ የማትለዋወጥብኝ አንተ ፡ ነህ ፡ ከጐኔ ፡ ለእኔ ፡ ያለኽኝ ያለምንም ፡ እኔን ፡ የወደደ ፍቅር ፡ እንደ ፡ ጌታ ፡ የት ፡ አለ ለሰው ፡ የሚያዝን ፡ የሚራራ ኧረ ፡ እንደኢየሱስ ፡ የለም ፡ ሌላ ታዲያ ፡ ለኢየሱስ ፡ ቢዘመር የእርሱ ፡ ታላቅነት ፡ ቢነገር እርሱ ፡ ከወደደው ፡ ይሄ ፡ ሁሉ እዘምራለሁኝ ፡ በየቀኑ (፪x) አዝ፦ የወደደህ ፡ ልቤ ፡ በእኔ ፡ ማንነቴ ድንቅ ፡ ድንቅ ፡ አየሁኝ ፡ በአንተ ፡ ሁሌ ፡ በሕይወቴ በአንተ ፡ ተይዣለሁ ፡ ማነው ፡ የሚወስደኝ ፍቅርህ ፡ እኔን ፡ ስቦኛል ፡ አልሰጋም ፡ ተመችተኽኛል (፪x) አቤቱ ፡ ከልቤ ፡ ላመስግንህ ፡ አንተን ምሥጋናን ፡ ዝማሬ ፡ ማታ ፡ ቢሆን ፡ በቀን እሰዋልሃለሁ ፡ የእውነቴን ፡ ሆኜ ከአንተ ፡ ወዲያ ፡ ፍቅር ፡ አላየሁም ፡ እኔ (፪x) ለእኔ ፡ ሚሆነኝ ፡ ከአንተ ፡ ወዲያ የለኝም ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ የእኔ ፡ መመኪያ በአንተ ፡ ሕይወትን ፡ እኔ ፡ አግኝቻለሁ ኢየሱስ ፡ ለአንተ ፡ እዘምራለሁ ያለምንም ፡ እኔን ፡ የወደደ ፍቅር ፡ እንደ ፡ ጌታ ፡ የት ፡ አለ ለሰው ፡ የሚያዝን ፡ የሚራራ ኧረ ፡ እንደኢየሱስ ፡ የለም ፡ ሌላ ታዲያ ፡ ለኢየሱስ ፡ ቢዘመር የእርሱ ፡ ታላቅነት ፡ ቢነገር እርሱ ፡ ከወደደው ፡ ይሄ ፡ ሁሉ እዘምራለሁኝ ፡ በየቀኑ አዝ፦ የወደደህ ፡ ልቤ ፡ በእኔ ፡ ማንነቴ ድንቅ ፡ ድንቅ ፡ አየሁኝ ፡ በአንተ ፡ ሁሌ ፡ በሕይወቴ በአንተ ፡ ተይዣለሁ ፡ ማነው ፡ የሚወስደኝ ፍቅርህ ፡ እኔን ፡ ስቦኛል ፡ አልሰጋም ፡ ተመችተኽኛል (፪x) አቤቱ ፡ ከልቤ ፡ ላመስግንህ ፡ አንተን ምሥጋናን ፡ ዝማሬ ፡ ማታ ፡ ቢሆን ፡ በቀን እሰዋልሃለሁ ፡ የእውነቴን ፡ ሆኜ ከአንተ ፡ ወዲያ ፡ ፍቅር ፡ አላየሁም ፡ እኔ (፪x) የእውነት ፡ የማይጠፋ ፡ ፍቅር ፡ ያለህ እንደአንተ ፡ እንደጌታዬ ፡ የት ፡ አለ እንደሰው ፡ የማትለዋወጥብኝ አንተ ፡ ነህ ፡ ከጐኔ ፡ ለእኔ ፡ ያለኽኝ ያለምንም ፡ እኔን ፡ የወደደ ፍቅር ፡ እንደ ፡ ጌታ ፡ የት ፡ አለ ለሰው ፡ የሚያዝን ፡ የሚራራ ኧረ ፡ እንደኢየሱስ ፡ የለም ፡ ሌላ ታዲያ ፡ ለኢየሱስ ፡ ቢዘመር የእርሱ ፡ ታላቅነት ፡ ቢነገር እርሱ ፡ ከወደደው ፡ ይሄ ፡ ሁሉ እዘምራለሁኝ ፡ በየቀኑ (፪x)

ዮሴፍ ካሳ · ሁሉም ዘማሪዎች