የእኔ ነህ
Yenie Neh
ዮሴፍ ካሳ · ኑሮዬ በኪዳን ነው
አዝ፦ የእኔ ፡ ነህ (፫x) ፡ የማለውጥህ ጌታዬ ፡ የእኔ ፡ ነህ የአንተው ፡ ነኝ (፫x) ፡ የማትተወኝ እኔስ ፡ የአንተው ፡ ነኝ ምርጫዬ ፡ ነህ ፡ የምወድህ ከአንተ ፡ ሌላ ፡ ላልፈልግህ ሕይወቴን ፡ ለወጥከው ፡ ወድሃለው ፡ አልከኝ ሰላምን ፡ ሰጥተኽኝ ፡ ልጅህ ፡ አደረከኝ (፪x) ማግኘት ፡ ማጣቴ ፡ መውጣት ፡ መውረዴ አይለየኝም ፡ ከአንተ ፡ ፍቅር እንዴት ፡ ይኬዳል ፡ ወዴት ፡ ይኬዳል ከአንተ ፡ የሕይወት ፡ ቃል ፡ እያለ አልመኘውም ፡ አልፈልገውም ፡ አንተ ፡ የሌለህበትን ዘመኔ ፡ ይለቀ ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ሆኜ ፡ የእውነት ፡ እየወደድኩህ እኔማ ፡ ወዴት ፡ እሄዳለው እኔማ ፡ ማሄጃም ፡ የለኝም እኔማ ፡ ከአንተ ፡ ተለይቼ እኔማ ፡ ሕይወትምሰላም ፡ የለኝም (፪x) አዝ፦ የእኔ ፡ ነህ (የእኔ ፡ ነህ) (፫x) ፡ የማለውጥህ ጌታዬ ፡ የእኔ ፡ ነህ (የአንተው ፡ ነኝ) የአንተው ፡ ነኝ (፫x) ፡ የማትተወኝ (እኔስ ፡ የአንተው ፡ ነኝ) አልፈልግም ፡ ከአንተ ፡ ሌላ ምን ፡ ሊጠቅመኝ ፡ ምን ፡ ሊረባ ተመችተኽኛል ፡ አንተ ፡ የእኔ ፡ ፍቅር አንተው ፡ ትበቃለህ ፡ ብቻህን ፡ እግዚአብሔር (፪x) ማግኘት ፡ ማጣቴ ፡ መውጣት ፡ መውረዴ አይለየኝም ፡ ከአንተ ፡ ፍቅር እንዴት ፡ ይኬዳል ፡ ወዴት ፡ ይኬዳል ከአንተ ፡ የሕይወት ፡ ቃል ፡ እያለ አልመኘውም ፡ አልፈልገውም ፡ አንተ ፡ የሌለህበትን ዘመኔ ፡ ይለቀ ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ሆኜ ፡ የእውነት ፡ የወደድኩህ (እኔማ) እኔማ ፡ ወዴት ፡ እሄዳለው እኔማ ፡ ማሄጃም ፡ የለኝም እኔማ ፡ ከአንተ ፡ ተለይቼ እኔማ ፡ ሕይወትምሰላም ፡ የለኝም (፪x) አዝ፦ የእኔ ፡ ነህ (፫x) ፡ የማለውጥህ ጌታዬ ፡ የእኔ ፡ ነህ የአንተው ፡ ነኝ (፫x) ፡ የማትተወኝ እኔስ ፡ የአንተው ፡ ነኝ ምርጫዬ ፡ ነህ ፡ የምወድህ ከአንተ ፡ ሌላ ፡ ላልፈልግህ ሕይወቴን ፡ ለወጥከው ፡ ወድሃለው ፡ አልከኝ ሰላምን ፡ ሰጥተኽኝ ፡ ልጅህ ፡ አደረከኝ (፪x) ማግኘት ፡ ማጣቴ ፡ መውጣት ፡ መውረዴ አይለየኝም ፡ ከአንተ ፡ ፍቅር እንዴት ፡ ይኬዳል ፡ ወዴት ፡ ይኬዳል ከአንተ ፡ የሕይወት ፡ ቃል ፡ እያለ አልመኘውም ፡ አልፈልገውም ፡ አንተ ፡ የሌለህበትን ዘመኔ ፡ ይለቀ ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ሆኜ ፡ የእውነት ፡ እየወደድኩህ እኔማ ፡ ወዴት ፡ እሄዳለው እኔማ ፡ ማሄጃም ፡ የለኝም እኔማ ፡ ከአንተ ፡ ተለይቼ እኔማ ፡ ሕይወትምሰላም ፡ የለኝም (፪x) አዝ፦ የእኔ ፡ ነህ (የእኔ ፡ ነህ) (፫x) ፡ የማለውጥህ ጌታዬ ፡ የእኔ ፡ ነህ (የአንተው ፡ ነኝ) የአንተው ፡ ነኝ (፫x) ፡ የማትተወኝ (እኔስ ፡ የአንተው ፡ ነኝ) አልፈልግም ፡ ከአንተ ፡ ሌላ ምን ፡ ሊጠቅመኝ ፡ ምን ፡ ሊረባ ተመችተኽኛል ፡ አንተ ፡ የእኔ ፡ ፍቅር አንተው ፡ ትበቃለህ ፡ ብቻህን ፡ እግዚአብሔር (፪x) ማግኘት ፡ ማጣቴ ፡ መውጣት ፡ መውረዴ አይለየኝም ፡ ከአንተ ፡ ፍቅር እንዴት ፡ ይኬዳል ፡ ወዴት ፡ ይኬዳል ከአንተ ፡ የሕይወት ፡ ቃል ፡ እያለ አልመኘውም ፡ አልፈልገውም ፡ አንተ ፡ የሌለህበትን ዘመኔ ፡ ይለቀ ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ሆኜ ፡ የእውነት ፡ የወደድኩህ (እኔማ) እኔማ ፡ ወዴት ፡ እሄዳለው እኔማ ፡ ማሄጃም ፡ የለኝም እኔማ ፡ ከአንተ ፡ ተለይቼ እኔማ ፡ ሕይወትምሰላም ፡ የለኝም (፪x)

