Yehiewena Lebie
ዮሴፍ ካሳ · ኑሮዬ በኪዳን ነው
ልቤን ፡ ይኽው ፡ እያት ፡ ወደ ፡ አንተ ፡ መልሳት ልቤን ፡ ይኸው ፡ እያት ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ አድርጋት በሰው ፡ ልብ ፡ ብዙ ፡ ሃሳብ ፡ ምኞት ፡ ይገኛል ዘወትር ፡ ከራሱ ፡ ጋር ፡ ሁሌ ፡ ያወራል አንደኛው ፡ ስለምድር ፡ ሁሌ ፡ ያስባል ያ ፡ ደግሞ ፡ ሰማያዊውን ፡ ይናፍቃል ይህ ፡ ልቤ ፡ የሚመኘው ፡ አንተን ፡ ካልሆነ መኖሩ ፡ ትርጉም ፡ የለው ፡ ያው ፡ ከንቱ ፡ ሆነ (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ በአንተ ፡ ይሞላ ፡ አንተን ፡ ይናፍቅ ፡ አንተን ፡ ይጠማ (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ የእኔ ፡ አትሁን ፡ የአንተ ፡ አድርጋት ፡ ውሰዳትና (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ እባክህ ፡ ልጄ ፡ ልብህን ፡ ስጠኝ ፡ ብለሃልና (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ እስቲ ፡ ለውጣት ፡ የአንተ ፡ ዐይነት ፡ ልብ ፡ አድርገህ ፡ ቃኛት (ይሄውና ፡ ልቤ) ዘምሮ ፡ አጨብጭቦ ፡ ዘሎ ፡ ይወጣና ያለቅሳል ፡ እንደገና ፡ ቤቱ ፡ ይገባና በምድር ፡ ብዙ ፡ አሉ ፡ ልብ ፡ የሚጐዱ መሽገው ፡ በጨለማ ፡ የሚናደፉ ጠብቃት ፡ ይህቺ ፡ ልቤ ፡ እንዳትጐዳ አበርታኝ ፡ ልቤ ፡ ሁልጊዜ ፡ በአንተ ፡ ትጽና (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ በምድር ፡ አሉ ፡ ከጐኔ ፡ ሆነው ፡ ልብ ፡ የሚገድሉ (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ ሊያሳዝኗት ፡ ልቤን ፡ ለመጣል ፡ የሚማማሉ (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ እኔ ፡ ከያዝኳት ፡ በትንሽ ፡ ነገር ፡ ትሸነፋለች (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ አንተ ፡ ከያዝካት ፡ ሁልጊዜ ፡ ደስታ ፡ ሁሌ ፡ ብርቱ ፡ ነች (ይሄውና ፡ ልቤ) ልቤን ፡ ይኽው ፡ እያት ፡ ወደ ፡ አንተ ፡ መልሳት ልቤን ፡ ይኸው ፡ እያት ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ አድርጋት አምላኬ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፡ ገዢዬ ፡ ብዬ ግን ፡ ሌላ ፡ ነገር ፡ በልቤ ፡ ላይ ፡ አዝዬ ወንድሜን ፡ አብሮኝ ፡ ያለውን ፡ እየጠላ ቂም ፡ ይዞ ፡ ሲጸልይ ፡ ሲዘምር ፡ አይፈራ ይህ ፡ ልቤ ፡ ይቅርታን ፡ ማድረግ ፡ ካላወቀ ከአንተ ፡ የሚያገኘው ፡ ምህረት ፡ አለቀ (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ ማይገባውን ፡ አስቀመጠና ፡ ይሄው ፡ ተበላሸ (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ በሰው ፡ እያዘነ ፡ ውስጡን ፡ ውስጡን ፡ ግን ፡ ልቤ ፡ ቆሸሸ (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ እስቲ ፡ ለውጠው ፡ ይህ ፡ ካልሆነ ፡ እጐዳለሁና (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ ንጹህ ፡ ልብ ፡ ስጠኝ ፡ አንተን ፡ ለማየት ፡ አልችልምና (ይሄውና ፡ ልቤ) ወጣሁኝ ፡ ተሳካልኝ ፡ ሆነልኝ ፡ ብዬ ሌት ፡ ተቀን ፡ ሳመሰግን ፡ በዝቶ ፡ ደስታዬ የእኔን ፡ መውደቅና ፡ ሃዘን ፡ የሚመኝ ይመጣል ፡ ከወጣሁበት ፡ ሊያወርደኝ ይህ ፡ ልቤ ፡ አንተን ፡ አምኖ ፡ ካልጠነከረ ይረታል ፡ መጨረሻው ፡ ያው ፡ ተሰበረ (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ የእኔን ፡ መሳካት ፡ መከናወኔን ፡ ክፉ ፡ ሲሰማ (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ ብዙ ፡ ይተጋል ፡ ከአንተ ፡ ሊለየኝ ፡ ልቤን ፡ ሊያደማ (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ ካልጠነከረ ፡ የአንተ ፡ ለመሆን ፡ ካላመረረ (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ ቶሎ ፡ ይረታል ፡ በአንተ ፡ ፍቅር ፡ ካልተቃጠለ (ይሄውና ፡ ልቤ) አንዳንዴ ፡ ይሄ ፡ ልቤ ፡ ይጠራጠራል ስትዘገይ ፡ የማትሰማውም ፡ ይመስለዋል ነገሮች ፡ ብዙ ፡ በላዩ ፡ ሲከብዱበት ሲያዝን ፡ የተናገርከው ፡ ሲጠፉበት ለሚያልፍ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ለማይቆየዉ ሲሸነፍ ፡ ይሄውልህ ፡ ጌታ ፡ እየዉ (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ በፍፁም ፡ ልብህ ፡ ታመን ፡ ያልከው ፡ እረሳሁና (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ ተጠራጠረ ፡ የማያልፍ ፡ መስሎት ፡ ደነበረና (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ ኧረ ፡ ፈውሰው ፡ ከሃሳብህ ፡ ጋር ፡ እስኪ ፡ አስማማው (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ ይኸው ፡ ለውጠው ፡ ልብህን ፡ ክደህ ፡ ??? ፡ እጠበው (ይሄውና ፡ ልቤ) ልቤን ፡ ይኽው ፡ እያት ፡ ወደ ፡ አንተ ፡ መልሳት ልቤን ፡ ይኸው ፡ እያት ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ አድርጋት ልቤን ፡ ይኽው ፡ እያት ፡ ወደ ፡ አንተ ፡ መልሳት ልቤን ፡ ይኸው ፡ እያት ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ አድርጋት በሰው ፡ ልብ ፡ ብዙ ፡ ሃሳብ ፡ ምኞት ፡ ይገኛል ዘወትር ፡ ከራሱ ፡ ጋር ፡ ሁሌ ፡ ያወራል አንደኛው ፡ ስለምድር ፡ ሁሌ ፡ ያስባል ያ ፡ ደግሞ ፡ ሰማያዊውን ፡ ይናፍቃል ይህ ፡ ልቤ ፡ የሚመኘው ፡ አንተን ፡ ካልሆነ መኖሩ ፡ ትርጉም ፡ የለው ፡ ያው ፡ ከንቱ ፡ ሆነ (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ በአንተ ፡ ይሞላ ፡ አንተን ፡ ይናፍቅ ፡ አንተን ፡ ይጠማ (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ የእኔ ፡ አትሁን ፡ የአንተ ፡ አድርጋት ፡ ውሰዳትና (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ እባክህ ፡ ልጄ ፡ ልብህን ፡ ስጠኝ ፡ ብለሃልና (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ እስቲ ፡ ለውጣት ፡ የአንተ ፡ ዐይነት ፡ ልብ ፡ አድርገህ ፡ ቃኛት (ይሄውና ፡ ልቤ) ዘምሮ ፡ አጨብጭቦ ፡ ዘሎ ፡ ይወጣና ያለቅሳል ፡ እንደገና ፡ ቤቱ ፡ ይገባና በምድር ፡ ብዙ ፡ አሉ ፡ ልብ ፡ የሚጐዱ መሽገው ፡ በጨለማ ፡ የሚናደፉ ጠብቃት ፡ ይህቺ ፡ ልቤ ፡ እንዳትጐዳ አበርታኝ ፡ ልቤ ፡ ሁልጊዜ ፡ በአንተ ፡ ትጽና (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ በምድር ፡ አሉ ፡ ከጐኔ ፡ ሆነው ፡ ልብ ፡ የሚገድሉ (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ ሊያሳዝኗት ፡ ልቤን ፡ ለመጣል ፡ የሚማማሉ (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ እኔ ፡ ከያዝኳት ፡ በትንሽ ፡ ነገር ፡ ትሸነፋለች (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ አንተ ፡ ከያዝካት ፡ ሁልጊዜ ፡ ደስታ ፡ ሁሌ ፡ ብርቱ ፡ ነች (ይሄውና ፡ ልቤ) ልቤን ፡ ይኽው ፡ እያት ፡ ወደ ፡ አንተ ፡ መልሳት ልቤን ፡ ይኸው ፡ እያት ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ አድርጋት አምላኬ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፡ ገዢዬ ፡ ብዬ ግን ፡ ሌላ ፡ ነገር ፡ በልቤ ፡ ላይ ፡ አዝዬ ወንድሜን ፡ አብሮኝ ፡ ያለውን ፡ እየጠላ ቂም ፡ ይዞ ፡ ሲጸልይ ፡ ሲዘምር ፡ አይፈራ ይህ ፡ ልቤ ፡ ይቅርታን ፡ ማድረግ ፡ ካላወቀ ከአንተ ፡ የሚያገኘው ፡ ምህረት ፡ አለቀ (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ ማይገባውን ፡ አስቀመጠና ፡ ይሄው ፡ ተበላሸ (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ በሰው ፡ እያዘነ ፡ ውስጡን ፡ ውስጡን ፡ ግን ፡ ልቤ ፡ ቆሸሸ (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ እስቲ ፡ ለውጠው ፡ ይህ ፡ ካልሆነ ፡ እጐዳለሁና (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ ንጹህ ፡ ልብ ፡ ስጠኝ ፡ አንተን ፡ ለማየት ፡ አልችልምና (ይሄውና ፡ ልቤ) ወጣሁኝ ፡ ተሳካልኝ ፡ ሆነልኝ ፡ ብዬ ሌት ፡ ተቀን ፡ ሳመሰግን ፡ በዝቶ ፡ ደስታዬ የእኔን ፡ መውደቅና ፡ ሃዘን ፡ የሚመኝ ይመጣል ፡ ከወጣሁበት ፡ ሊያወርደኝ ይህ ፡ ልቤ ፡ አንተን ፡ አምኖ ፡ ካልጠነከረ ይረታል ፡ መጨረሻው ፡ ያው ፡ ተሰበረ (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ የእኔን ፡ መሳካት ፡ መከናወኔን ፡ ክፉ ፡ ሲሰማ (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ ብዙ ፡ ይተጋል ፡ ከአንተ ፡ ሊለየኝ ፡ ልቤን ፡ ሊያደማ (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ ካልጠነከረ ፡ የአንተ ፡ ለመሆን ፡ ካላመረረ (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ ቶሎ ፡ ይረታል ፡ በአንተ ፡ ፍቅር ፡ ካልተቃጠለ (ይሄውና ፡ ልቤ) አንዳንዴ ፡ ይሄ ፡ ልቤ ፡ ይጠራጠራል ስትዘገይ ፡ የማትሰማውም ፡ ይመስለዋል ነገሮች ፡ ብዙ ፡ በላዩ ፡ ሲከብዱበት ሲያዝን ፡ የተናገርከው ፡ ሲጠፉበት ለሚያልፍ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ለማይቆየዉ ሲሸነፍ ፡ ይሄውልህ ፡ ጌታ ፡ እየዉ (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ በፍፁም ፡ ልብህ ፡ ታመን ፡ ያልከው ፡ እረሳሁና (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ ተጠራጠረ ፡ የማያልፍ ፡ መስሎት ፡ ደነበረና (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ ኧረ ፡ ፈውሰው ፡ ከሃሳብህ ፡ ጋር ፡ እስኪ ፡ አስማማው (ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ ይኸው ፡ ለውጠው ፡ ልብህን ፡ ክደህ ፡ ??? ፡ እጠበው (ይሄውና ፡ ልቤ) ልቤን ፡ ይኽው ፡ እያት ፡ ወደ ፡ አንተ ፡ መልሳት ልቤን ፡ ይኸው ፡ እያት ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ አድርጋት

