Gubae

Weletaw Alebegn

ዮሴፍ ካሳ · ተነሺና አብሪ

አዝ፦ ያደረገልኝን ፡ ውለታውን ሳስብ ፡ ለእኔ ፡ የሆነውን አመስግን ፡ ይለኛል ፡ እንደገና ውስጤ ፡ ይጮህብኝና (፪x) ከየት ፡ እንደተነሳሁ ፡ የሆነልኝ ፡ ትዝ ፡ አለኝና በአምላኬ ፡ ፊት ፡ ጨፈርኩኝ ፡ ደስ ፡ እያለኝ ፡ ክብሬን ፡ ተውኩና እንዳበደ ፡ ቢያዩኝ ፡ በልባቸው ፡ ቢንቁኝ ልቤ ፡ አምላኬ ፡ ላይ ፡ ነው ፡ ምንም ፡ ቢሆን ፡ መች ፡ ትዝ ፡ አሉኝ [1] ምህረቱን ፡ (እንደ ፡ እኔ ፡ ያየ) ፡ ልቡ ፡ ተነሳ ፡ (ላምልከው ፡ አለ) ቸርነቱን ፡ (አንደ ፡ እኔ ፡ ያየ) ፡ ልቡ ፡ ተነሳ ፡ (ላምልከው ፡ አለ) ጥበቃውን ፡ (አንደ ፡ እኔ ፡ ያየ) ፡ ልቡ ፡ ተነሳ ፡ (ላምልከው ፡ አለ) አባትነቱን ፡ (አንደ ፡ እኔ ፡ ያየ) ፡ ልቡ ፡ ተነሳ ፡ (ላምልከው ፡ አለ) ከሆንኩለት ፡ በላይ ፡ ልሁንለት ራሤን ፡ ባዋርደው ፡ አለኝ ፡ ምክንያት ሥርዓትስ ፡ ቢሉኝ ፡ መች ፡ ሊገባኝ ውለታውን ፡ ሳስብ ፡ ይብስብኝ ያደረገልኝን ፡ ውለታውን ሳስብ ፡ ለኔ ፡ የሆነውን አመስግን ፡ ይለኛል ፡ እንደገና ውስጤ ፡ ይጮህብኝና (፪x) ኢየሱስ ፡ አለ ፡ ሲሉኝ ፡ ሮጬ ፡ መጣሁ ፡ ሽቶዬን ፡ ይዤ ፊቱን ፡ ሳየው ፡ ሰገድኩኝ ፡ እግሩን ፡ ልሳም ፡ ይራስ ፡ በእምባዬ ምን ፡ ነካው ፡ አትበሉኝ ፡ አምላኬ ፡ ነው ፡ እስኪ ፡ ተዉኝ ብዙ ፡ ምህረት ፡ ያገኘሁ ፡ ይቅር ፡ የተባልኩ ፡ ሰው ፡ ነኝ [2] ምህረቱን ፡ (እንደ ፡ እኔ ፡ ያየ) ፡ ልቡ ፡ ተነሳ ፡ (ላምልከው ፡ አለ) ቸርነቱን ፡ (አንደ ፡ እኔ ፡ ያየ) ፡ ልቡ ፡ ተነሳ ፡ (ላምልከው ፡ አለ) ጥበቃውን ፡ (አንደ ፡ እኔ ፡ ያየ) ፡ ልቡ ፡ ተነሳ ፡ (ላምልከው ፡ አለ) አባትነቱን ፡ (አንደ ፡ እኔ ፡ ያየ) ፡ ልቡ ፡ ተነሳ ፡ (ላምልከው ፡ አለ) ከሆንኩለት ፡ በላይ ፡ ልሁንለት ራሤን ፡ ባዋርደው ፡ አለኝ ፡ ምክንያት ሥርዓትስ ፡ ቢሉኝ ፡ መች ፡ ሊገባኝ ውለታውን ፡ ሳስብ ፡ ይብስብኝ ብቀኝለትም ፡ ብሰግድለትም ፡ ባሸበሽብም ፡ (ለእርሱ) ህይወት ፡ ለሆነኝ ፡ ሰላም ፡ ለሰጠኝ ፡ ከሞት ፡ ላዳነኝ ፡ (ለእርሱ) (፪x) ውለታው ፡ (አለብኝ ፡ እኔ) (፰x) አዝ፦ ያደረገልኝን ፡ ውለታውን ሳስብ ፡ ለእኔ ፡ የሆነውን አመስግን ፡ ይለኛል ፡ እንደገና ውስጤ ፡ ይጮህብኝና (፪x) ከየት ፡ እንደተነሳሁ ፡ የሆነልኝ ፡ ትዝ ፡ አለኝና በአምላኬ ፡ ፊት ፡ ጨፈርኩኝ ፡ ደስ ፡ እያለኝ ፡ ክብሬን ፡ ተውኩና እንዳበደ ፡ ቢያዩኝ ፡ በልባቸው ፡ ቢንቁኝ ልቤ ፡ አምላኬ ፡ ላይ ፡ ነው ፡ ምንም ፡ ቢሆን ፡ መች ፡ ትዝ ፡ አሉኝ [1] ምህረቱን ፡ (እንደ ፡ እኔ ፡ ያየ) ፡ ልቡ ፡ ተነሳ ፡ (ላምልከው ፡ አለ) ቸርነቱን ፡ (አንደ ፡ እኔ ፡ ያየ) ፡ ልቡ ፡ ተነሳ ፡ (ላምልከው ፡ አለ) ጥበቃውን ፡ (አንደ ፡ እኔ ፡ ያየ) ፡ ልቡ ፡ ተነሳ ፡ (ላምልከው ፡ አለ) አባትነቱን ፡ (አንደ ፡ እኔ ፡ ያየ) ፡ ልቡ ፡ ተነሳ ፡ (ላምልከው ፡ አለ) ከሆንኩለት ፡ በላይ ፡ ልሁንለት ራሤን ፡ ባዋርደው ፡ አለኝ ፡ ምክንያት ሥርዓትስ ፡ ቢሉኝ ፡ መች ፡ ሊገባኝ ውለታውን ፡ ሳስብ ፡ ይብስብኝ ያደረገልኝን ፡ ውለታውን ሳስብ ፡ ለኔ ፡ የሆነውን አመስግን ፡ ይለኛል ፡ እንደገና ውስጤ ፡ ይጮህብኝና (፪x) ኢየሱስ ፡ አለ ፡ ሲሉኝ ፡ ሮጬ ፡ መጣሁ ፡ ሽቶዬን ፡ ይዤ ፊቱን ፡ ሳየው ፡ ሰገድኩኝ ፡ እግሩን ፡ ልሳም ፡ ይራስ ፡ በእምባዬ ምን ፡ ነካው ፡ አትበሉኝ ፡ አምላኬ ፡ ነው ፡ እስኪ ፡ ተዉኝ ብዙ ፡ ምህረት ፡ ያገኘሁ ፡ ይቅር ፡ የተባልኩ ፡ ሰው ፡ ነኝ [2] ምህረቱን ፡ (እንደ ፡ እኔ ፡ ያየ) ፡ ልቡ ፡ ተነሳ ፡ (ላምልከው ፡ አለ) ቸርነቱን ፡ (አንደ ፡ እኔ ፡ ያየ) ፡ ልቡ ፡ ተነሳ ፡ (ላምልከው ፡ አለ) ጥበቃውን ፡ (አንደ ፡ እኔ ፡ ያየ) ፡ ልቡ ፡ ተነሳ ፡ (ላምልከው ፡ አለ) አባትነቱን ፡ (አንደ ፡ እኔ ፡ ያየ) ፡ ልቡ ፡ ተነሳ ፡ (ላምልከው ፡ አለ) ከሆንኩለት ፡ በላይ ፡ ልሁንለት ራሤን ፡ ባዋርደው ፡ አለኝ ፡ ምክንያት ሥርዓትስ ፡ ቢሉኝ ፡ መች ፡ ሊገባኝ ውለታውን ፡ ሳስብ ፡ ይብስብኝ ብቀኝለትም ፡ ብሰግድለትም ፡ ባሸበሽብም ፡ (ለእርሱ) ህይወት ፡ ለሆነኝ ፡ ሰላም ፡ ለሰጠኝ ፡ ከሞት ፡ ላዳነኝ ፡ (ለእርሱ) (፪x) ውለታው ፡ (አለብኝ ፡ እኔ) (፰x)

ዮሴፍ ካሳ · ሁሉም ዘማሪዎች