Tew Belew Enji
ዮሴፍ ካሳ · ተነሺና አብሪ
ሰው ፡ ሆይ ፡ ሰው ፡ ሆይ ሰው ፡ ሆይ ፡ ሰው ፡ ሆይ ሰው ፡ ሆይ ፡ (ተው ፡ በለው) (፬x) ዘሪ ፡ ዘሩን ፡ ሊዘራ ፡ ወጣ ፡ ማልዶ ክፉ ፡ ነገር ፡ ዘርቶ ፡ የወደደውን ፡ አደርጎ ፡ ሄደ መልካምና ፡ ክፉ ፡ ዘር ፡ ነበር ፡ በእጁ ጊዜው ፡ ደረሰና ፡ ዝቅ ፡ ብሎ ፡ አጨደው ፡ አይ ፡ መከራ ምን ፡ ይለዋል ፡ መልካሙን ፡ ቢዘራ ክፉውን ፡ ዘርቶ ፡ መጣበት ፡ መከራ አዬ ፡ ጉዱ ፡ ባያስተውል ፡ እርሱ ጊዜው ፡ ደርሶ ፡ መጣበት ፡ መዘዙ (የዘራውን ፡ አገኘ) ፡ ዘርቶ ፡ ማጨዱ ፡ ግድ ፡ ነበረ (የዘራውን ፡ አገኘ) ፡ ከዘራው ፡ ቦታ ፡ መብቀል ፡ ጀመረ (የዘራውን ፡ አገኘ) ፡ አቤቱ ፡ ማረኝ ፡ ሲል ፡ ተናዘዘ (የዘራውን ፡ አገኘ) ፡ ሰማይ ፡ ይቅር ፡ ቢል ፡ ምድር ፡ ቂም ፡ ያዘ ስዘራው ፡ የሚቀለኝ ፡ ሳጭደው ፡ የሚከብደኝ አለማስተዋሌ ፡ ጉድ ፡ እንዳያረገኝ እኔም ፡ ፈራሁኝ ፡ አይ ፡ ጉዴ (፪x) ክፉ ፡ ዘርቶ ፡ ማጨዱ ፡ ከበደው ሀዘኑም ፡ በረታ ፡ አሳመመው ሲዘራ ፡ መች ፡ እንደዚህ ፡ መሰለው መከራ ፡ አስተማረው (አስተዋይ ፡ ተማረ ፥ አስተዋይ) አሁን ፡ እኔም ፡ ለራሴ ፡ ፈራሁኝ የምዘራው ፡ መልሶ ፡ እንዳያንቀኝ የማደርገውን ፡ ሁሉ ፡ እንዳስተውል ፡ አስተዋይ ፡ አርገኝ (አስተዋይ ፡ ተማረ ፥ አስተዋይ) ክፉ ፡ ዘርን ፡ ሳያስተውል ፡ ጥሎ ተቀመጠ ፡ አገር ፡ ሰላም ፡ ብሎ ሲቃይ ፡ ያዘው ፡ ቀን ፡ ጠበቀውና ዘርቶ ፡ ማጨድ ፡ ተወስኗልና (የዘራውን ፡ አገኘ) ፡ ዘርቶ ፡ ማጨዱ ፡ ግድ ፡ ነበረ (የዘራውን ፡ አገኘ) ፡ ከዘራው ፡ ቦታ ፡ መብቀል ፡ ጀመረ (የዘራውን ፡ አገኘ) ፡ አቤቱ ፡ ማረኝ ፡ ሲል ፡ ተናዘዘ (የዘራውን ፡ አገኘ) ፡ ሰማይ ፡ ይቅር ፡ ቢል ፡ ምድር ፡ ቂም ፡ ያዘ ስዘራው ፡ የሚቀለኝ ፡ ሳጭደው ፡ የሚከብደኝ አለማስተዋሌ ፡ ጉድ ፡ እንዳያረገኝ እኔም ፡ ፈራሁኝ ፡ አይ ፡ ጉዴ (፪x) “በስውር ፡ የሚሰራ ፡ በግልጽ ፡ እንዲከፈለው ዘርቶ ፡ እንደሚታጨድ ፡ ማነው ፡ የሚያስተውለው የምን ፡ ጉድ ፡ መጣብኝ ፡ ብለህ ፡ እንዳትፈራ የትላንት ፡ ስህተትህ ፡ መከራን ፡ ሲያፈራ ጌታማ ፡ ምሮኛል ፡ ስጋ ፡ መች ፡ ሊለቀኝ የዘራሁትን ፡ ሁሉ ፡ ማጨድ ፡ አይቀርልኝ ሥጋ ፡ በሥጋ ፡ ሳይቀጣ ፡ አይቀርም ፡ እንደሚል ፡ በቃሉ ዛሬ ፡ ሚዘራው ፡ ነገ ፡ ይበቅላልና ፡ ምከሩ ፡ ተው ፡ በሉ በል ፡ እንግዲህ ፡ አይዞህ ፡ አሁንም ፡ ጊዜ ፡ አለህ የኋላህን ፡ ትተህ ፡ የፊትህን ፡ እያየህ መልካም ፡ መልካሙን ፡ ብቻ ፡ ዝራ ሕይወት ፡ እንዳይሆንብህ ፡ መከራ” ክፉ ፡ ዘርቶ ፡ ማጨዱ ፡ ከበደው ሀዘኑም ፡ በረታ ፡ አሳመመው ሲዘራ ፡ መች ፡ እንደዚህ ፡ መሰለው መከራ ፡ አስተማረው (አስተዋይ ፡ ተማረ ፥ አስተዋይ) አሁን ፡ እኔም ፡ ለራሴ ፡ ፈራሁኝ የምዘራው ፡ መልሶ ፡ እንዳያንቀኝ የማደርገውን ፡ ሁሉ ፡ እንዳስተውል ፡ አስተዋይ ፡ አርገኝ (አስተዋይ ፡ ተማረ ፥ አስተዋይ) ሰው ፡ ሆይ ፡ ሰው ፡ ሆይ ሰው ፡ ሆይ ፡ ሰው ፡ ሆይ ሰው ፡ ሆይ ፡ (ተው ፡ በለው) (፬x) ሰው ፡ ሆይ ፡ ሰው ፡ ሆይ ሰው ፡ ሆይ ፡ ሰው ፡ ሆይ ሰው ፡ ሆይ ፡ (ተው ፡ በለው) (፬x) ዘሪ ፡ ዘሩን ፡ ሊዘራ ፡ ወጣ ፡ ማልዶ ክፉ ፡ ነገር ፡ ዘርቶ ፡ የወደደውን ፡ አደርጎ ፡ ሄደ መልካምና ፡ ክፉ ፡ ዘር ፡ ነበር ፡ በእጁ ጊዜው ፡ ደረሰና ፡ ዝቅ ፡ ብሎ ፡ አጨደው ፡ አይ ፡ መከራ ምን ፡ ይለዋል ፡ መልካሙን ፡ ቢዘራ ክፉውን ፡ ዘርቶ ፡ መጣበት ፡ መከራ አዬ ፡ ጉዱ ፡ ባያስተውል ፡ እርሱ ጊዜው ፡ ደርሶ ፡ መጣበት ፡ መዘዙ (የዘራውን ፡ አገኘ) ፡ ዘርቶ ፡ ማጨዱ ፡ ግድ ፡ ነበረ (የዘራውን ፡ አገኘ) ፡ ከዘራው ፡ ቦታ ፡ መብቀል ፡ ጀመረ (የዘራውን ፡ አገኘ) ፡ አቤቱ ፡ ማረኝ ፡ ሲል ፡ ተናዘዘ (የዘራውን ፡ አገኘ) ፡ ሰማይ ፡ ይቅር ፡ ቢል ፡ ምድር ፡ ቂም ፡ ያዘ ስዘራው ፡ የሚቀለኝ ፡ ሳጭደው ፡ የሚከብደኝ አለማስተዋሌ ፡ ጉድ ፡ እንዳያረገኝ እኔም ፡ ፈራሁኝ ፡ አይ ፡ ጉዴ (፪x) ክፉ ፡ ዘርቶ ፡ ማጨዱ ፡ ከበደው ሀዘኑም ፡ በረታ ፡ አሳመመው ሲዘራ ፡ መች ፡ እንደዚህ ፡ መሰለው መከራ ፡ አስተማረው (አስተዋይ ፡ ተማረ ፥ አስተዋይ) አሁን ፡ እኔም ፡ ለራሴ ፡ ፈራሁኝ የምዘራው ፡ መልሶ ፡ እንዳያንቀኝ የማደርገውን ፡ ሁሉ ፡ እንዳስተውል ፡ አስተዋይ ፡ አርገኝ (አስተዋይ ፡ ተማረ ፥ አስተዋይ) ክፉ ፡ ዘርን ፡ ሳያስተውል ፡ ጥሎ ተቀመጠ ፡ አገር ፡ ሰላም ፡ ብሎ ሲቃይ ፡ ያዘው ፡ ቀን ፡ ጠበቀውና ዘርቶ ፡ ማጨድ ፡ ተወስኗልና (የዘራውን ፡ አገኘ) ፡ ዘርቶ ፡ ማጨዱ ፡ ግድ ፡ ነበረ (የዘራውን ፡ አገኘ) ፡ ከዘራው ፡ ቦታ ፡ መብቀል ፡ ጀመረ (የዘራውን ፡ አገኘ) ፡ አቤቱ ፡ ማረኝ ፡ ሲል ፡ ተናዘዘ (የዘራውን ፡ አገኘ) ፡ ሰማይ ፡ ይቅር ፡ ቢል ፡ ምድር ፡ ቂም ፡ ያዘ ስዘራው ፡ የሚቀለኝ ፡ ሳጭደው ፡ የሚከብደኝ አለማስተዋሌ ፡ ጉድ ፡ እንዳያረገኝ እኔም ፡ ፈራሁኝ ፡ አይ ፡ ጉዴ (፪x) “በስውር ፡ የሚሰራ ፡ በግልጽ ፡ እንዲከፈለው ዘርቶ ፡ እንደሚታጨድ ፡ ማነው ፡ የሚያስተውለው የምን ፡ ጉድ ፡ መጣብኝ ፡ ብለህ ፡ እንዳትፈራ የትላንት ፡ ስህተትህ ፡ መከራን ፡ ሲያፈራ ጌታማ ፡ ምሮኛል ፡ ስጋ ፡ መች ፡ ሊለቀኝ የዘራሁትን ፡ ሁሉ ፡ ማጨድ ፡ አይቀርልኝ ሥጋ ፡ በሥጋ ፡ ሳይቀጣ ፡ አይቀርም ፡ እንደሚል ፡ በቃሉ ዛሬ ፡ ሚዘራው ፡ ነገ ፡ ይበቅላልና ፡ ምከሩ ፡ ተው ፡ በሉ በል ፡ እንግዲህ ፡ አይዞህ ፡ አሁንም ፡ ጊዜ ፡ አለህ የኋላህን ፡ ትተህ ፡ የፊትህን ፡ እያየህ መልካም ፡ መልካሙን ፡ ብቻ ፡ ዝራ ሕይወት ፡ እንዳይሆንብህ ፡ መከራ” ክፉ ፡ ዘርቶ ፡ ማጨዱ ፡ ከበደው ሀዘኑም ፡ በረታ ፡ አሳመመው ሲዘራ ፡ መች ፡ እንደዚህ ፡ መሰለው መከራ ፡ አስተማረው (አስተዋይ ፡ ተማረ ፥ አስተዋይ) አሁን ፡ እኔም ፡ ለራሴ ፡ ፈራሁኝ የምዘራው ፡ መልሶ ፡ እንዳያንቀኝ የማደርገውን ፡ ሁሉ ፡ እንዳስተውል ፡ አስተዋይ ፡ አርገኝ (አስተዋይ ፡ ተማረ ፥ አስተዋይ) ሰው ፡ ሆይ ፡ ሰው ፡ ሆይ ሰው ፡ ሆይ ፡ ሰው ፡ ሆይ ሰው ፡ ሆይ ፡ (ተው ፡ በለው) (፬x)

