Gubae

ተነሺና አብሪ

Teneshina Abri

ዮሴፍ ካሳ · ተነሺና አብሪ

ብርሃንሽ ፡ ወጥቷልና ፡ ኢትዮጵያ አዝ፦ ተነሺና ፡ አብሪ (፰x) የሃያላን ፡ የታላቅ ፡ ሀገር ፡ ታሪክሽ የተስፋ ፡ ቃል ፡ የወንጌልም ፡ ዘር ፡ ያለብሽ ሰላምሽ ፡ ርቆ ፡ ብዙ ፡ ደም ፡ ፈሶብሻል የስልጣኔ ፡ መጨረሻ ፡ ተብለሻል የመከራ ፡ ሌሊትሽ ፡ ነጋ ፡ በርሱ ፡ ጊዜ የምታበሪበት ፡ ዘመን ፡ ነው ፡ የሕዳሴ ኢትዮዽያ ፡ ኢትዮዽያ የከፍታ ፡ ዘመንሽ ፡ ሆነልሽ (፪x) አዝ፦ ተነሺና ፡ አብሪ (፰x) ብሎም ፡ ለአፍሪካ ፡ ደሞም ፡ ለአውሮፓ ፡ ለዓለም ፡ ሕዝቦች ሁሉ ብርሃንሽ ፡ ወጣ ፡ ትንሳኤሽ ፡ መጣ ፡ ክብርሽን ፡ አዩ የፈጣሪሽ ፡ ፊት ፡ ወዳንቺ ፡ ዞረ ፡ ልብሽ ፡ ተመልሶ ሁሉም ፡ እንዲያይሽ ፡ እንድታበሪ ፡ እጅሽን ፡ ይዞ አዝ፦ ተነሺና ፡ አብሪ (፰x) የፖለቲካ ፡ የኢኮኖሚ ፡ ቀውስ ፡ ሁሉ ከሠማይ ፡ ትእዛዝ ፡ ሲወጣ ፡ ሰላም ፡ ሆኑ ዘረኝነትና ፡ ጥላቻ ፡ ቦታ ፡ አጣ የፍቅር ፡ መንፈስ ፡ ሕዝቡን ፡ ሁሉ ፡ ይዞ ፡ መጣ የዘንዶውን ፡ ራስ ፡ አምላክሽ ፡ ቀጥቅጦታል አዝመራሽ ፡ ሁሉ ፡ ተባርኳል ፡ ፈውሶሻል ኢትዮጵያ ፡ ኢትዮጵያ የከፍታ ፡ ዘመንሽ ፡ ሆነልሽ (፪x) አዝ፦ ተነሺና ፡ አብሪ (፰x) ብሎም ፡ ለአፍሪካ ፡ ደሞም ፡ ለአውሮፓ ፡ ለአለም ፡ ሕዝቦች ፡ ሁሉ ብርሃንሽ ፡ ወጣ ፡ ትንሳኤሽ ፡ መጣ ፡ ክብርሽን ፡ አዩ የፈጣሪሽ ፡ ፊት ፡ ወዳንቺ ፡ ዞረ ፡ ልብሽ ፡ ተመልሶ ሁሉም ፡ እንዲያይሽ ፡ እንድታበሪ ፡ እጅሽን ፡ ይዞ አዝ፦ ተነሺና ፡ አብሪ (፰x) በረሃብ ፡ በስደት ፡ ሕዝብሽ ፡ ተበትኖ ሲናቅ ፡ ሰው ፡ ሃገር ፡ የሰቀቀን ፡ ኑሮ የናቁሽ ፡ ሁሉ ፡ የተጠየፉሽ ጊዜው ፡ ሲመጣ ፡ ይኸው ፡ ሠገዱልሽ ቀና ፡ በይ ፡ ከእንግዲህ ቀና ፡ በይ ፡ ጊዜሽ ፡ ነው ቀና ፡ በይ ፡ አትፍሪ ቀና ፡ በይ ፡ አብሪ ብርሃንሽ ፡ ወጥቷልና ፡ ኢትዮጵያ አዝ፦ ተነሺና ፡ አብሪ (፰x) የሃያላን ፡ የታላቅ ፡ ሀገር ፡ ታሪክሽ የተስፋ ፡ ቃል ፡ የወንጌልም ፡ ዘር ፡ ያለብሽ ሰላምሽ ፡ ርቆ ፡ ብዙ ፡ ደም ፡ ፈሶብሻል የስልጣኔ ፡ መጨረሻ ፡ ተብለሻል የመከራ ፡ ሌሊትሽ ፡ ነጋ ፡ በርሱ ፡ ጊዜ የምታበሪበት ፡ ዘመን ፡ ነው ፡ የሕዳሴ ኢትዮዽያ ፡ ኢትዮዽያ የከፍታ ፡ ዘመንሽ ፡ ሆነልሽ (፪x) አዝ፦ ተነሺና ፡ አብሪ (፰x) ብሎም ፡ ለአፍሪካ ፡ ደሞም ፡ ለአውሮፓ ፡ ለዓለም ፡ ሕዝቦች ሁሉ ብርሃንሽ ፡ ወጣ ፡ ትንሳኤሽ ፡ መጣ ፡ ክብርሽን ፡ አዩ የፈጣሪሽ ፡ ፊት ፡ ወዳንቺ ፡ ዞረ ፡ ልብሽ ፡ ተመልሶ ሁሉም ፡ እንዲያይሽ ፡ እንድታበሪ ፡ እጅሽን ፡ ይዞ አዝ፦ ተነሺና ፡ አብሪ (፰x) የፖለቲካ ፡ የኢኮኖሚ ፡ ቀውስ ፡ ሁሉ ከሠማይ ፡ ትእዛዝ ፡ ሲወጣ ፡ ሰላም ፡ ሆኑ ዘረኝነትና ፡ ጥላቻ ፡ ቦታ ፡ አጣ የፍቅር ፡ መንፈስ ፡ ሕዝቡን ፡ ሁሉ ፡ ይዞ ፡ መጣ የዘንዶውን ፡ ራስ ፡ አምላክሽ ፡ ቀጥቅጦታል አዝመራሽ ፡ ሁሉ ፡ ተባርኳል ፡ ፈውሶሻል ኢትዮጵያ ፡ ኢትዮጵያ የከፍታ ፡ ዘመንሽ ፡ ሆነልሽ (፪x) አዝ፦ ተነሺና ፡ አብሪ (፰x) ብሎም ፡ ለአፍሪካ ፡ ደሞም ፡ ለአውሮፓ ፡ ለአለም ፡ ሕዝቦች ፡ ሁሉ ብርሃንሽ ፡ ወጣ ፡ ትንሳኤሽ ፡ መጣ ፡ ክብርሽን ፡ አዩ የፈጣሪሽ ፡ ፊት ፡ ወዳንቺ ፡ ዞረ ፡ ልብሽ ፡ ተመልሶ ሁሉም ፡ እንዲያይሽ ፡ እንድታበሪ ፡ እጅሽን ፡ ይዞ አዝ፦ ተነሺና ፡ አብሪ (፰x) በረሃብ ፡ በስደት ፡ ሕዝብሽ ፡ ተበትኖ ሲናቅ ፡ ሰው ፡ ሃገር ፡ የሰቀቀን ፡ ኑሮ የናቁሽ ፡ ሁሉ ፡ የተጠየፉሽ ጊዜው ፡ ሲመጣ ፡ ይኸው ፡ ሠገዱልሽ ቀና ፡ በይ ፡ ከእንግዲህ ቀና ፡ በይ ፡ ጊዜሽ ፡ ነው ቀና ፡ በይ ፡ አትፍሪ ቀና ፡ በይ ፡ አብሪ

ዮሴፍ ካሳ · ሁሉም ዘማሪዎች