ኑሮዬ በኪዳን ነው
Nuroyie Bekidan New
ዮሴፍ ካሳ · ኑሮዬ በኪዳን ነው
ሃገር ፡ ምድር ፡ ሲናወጥ ፡ ሰው ፡ ሁሉ ፡ ሲታገል ፡ ለማምለጥ እየባሰ ፡ ግር ፡ ግሩ ፡ ሕይወቴን ፡ ሊረብሽ ፡ ሊያስፈሩ ለካ ፡ ቆሜ ፡ ሳስበው ፡ ኑሮዬ ፡ በኪዳን ፡ ነው ኧረ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ያለው ፡ እርሱ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው አዝ፦ ኪዳን ፡ አለኝ ፡ የእውነትም ፡ ቃል ፡ አለኝ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ልጁ ፡ ያደረገኝ መመኪያዬ ፡ የእውነትም ፡ ተስፋዬ እርሱ ፡ ላይ ፡ ነው ፡ መደገፊያዬ (፪x) እንድጠፋ ፡ ፈልጐ ፡ ያ ፡ ክፉ ፡ ሊወጠኝ ፡ ሲጥር አልገባውም ፡ መሰለኝ ፡ እንዳለኝ ፡ ሃይለኛ ፡ ቅጥር ሕይወቴን ፡ ሊተናኮል ፡ ጠጋ ፡ ጠጋ ፡ ሲለኝ ኪዳኑን ፡ የሚያከብረው ፡ እግዚአብሔር ፡ ወጣልኝ እስኪ ፡ በል ፡ ተናገር ፡ አሉኝ እንዴት ፡ ነው ፡ ሚረዳህ ፡ አሉኝ ልናገር ፡ አፌን ፡ ሞልቼ የመጣውን ፡ ከአባቶቼ ያኔም ፡ አሁንም ፡ ይሰራል አልፎም ፡ ያድነኛል የተጻፈውን ፡ ሳምን ፡ የቃልኪዳኑን (፪x) አዝ፦ ኪዳን ፡ አለኝ ፡ የእውነትም ፡ ቃል ፡ አለኝ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ልጁ ፡ ያደረገኝ መመኪያዬ ፡ የእውነትም ፡ ተስፋዬ እርሱ ፡ ላይ ፡ ነው ፡ መደገፊያዬ በሕይወቴ ፡ ስፈራ ፡ ነገ ፡ ስለሚሆነው ፡ ሳላቅ ነገ ፡ ስለሚሆነው ፡ አለኝ ፡ ተው ፡ አትጨነቅ በነጻነት ፡ እንድትኖር ፡ ከአንተ ፡ ጋራ ፡ ነኝ ፡ አለኝ ይሄ ፡ የእውነት ፡ ኪዳን ፡ እንዳልሰጋ ፡ አረገኝ አዝ፦ ኪዳን ፡ አለኝ ፡ የእውነትም ፡ ቃል ፡ አለኝ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ልጁ ፡ ያደረገኝ መመኪያዬ ፡ የእውነትም ፡ ተስፋዬ እርሱ ፡ ላይ ፡ ነው ፡ መደገፊያዬ እስኪ ፡ በል ፡ ተናገር ፡ አሉኝ እንዴት ፡ ነው ፡ ሚረዳህ ፡ አሉኝ ልናገር ፡ አፌን ፡ ሞልቼ የመጣውን ፡ ከአባቶቼ ያኔም ፡ አሁንም ፡ ይሰራል አልፎም ፡ ያድነኛል የተጻፈውን ፡ ሳምን ፡ የቃልኪዳኑን (፪x) አለኝ ፡ ቃልኪዳን ፡ ከእርሱ ፡ ጋራ አለኝ ፡ ቃልኪዳን ፡ እንዴት ፡ ልፈራ (፰x) ሃገር ፡ ምድር ፡ ሲናወጥ ፡ ሰው ፡ ሁሉ ፡ ሲታገል ፡ ለማምለጥ እየባሰ ፡ ግር ፡ ግሩ ፡ ሕይወቴን ፡ ሊረብሽ ፡ ሊያስፈሩ ለካ ፡ ቆሜ ፡ ሳስበው ፡ ኑሮዬ ፡ በኪዳን ፡ ነው ኧረ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ያለው ፡ እርሱ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው አዝ፦ ኪዳን ፡ አለኝ ፡ የእውነትም ፡ ቃል ፡ አለኝ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ልጁ ፡ ያደረገኝ መመኪያዬ ፡ የእውነትም ፡ ተስፋዬ እርሱ ፡ ላይ ፡ ነው ፡ መደገፊያዬ (፪x) እንድጠፋ ፡ ፈልጐ ፡ ያ ፡ ክፉ ፡ ሊወጠኝ ፡ ሲጥር አልገባውም ፡ መሰለኝ ፡ እንዳለኝ ፡ ሃይለኛ ፡ ቅጥር ሕይወቴን ፡ ሊተናኮል ፡ ጠጋ ፡ ጠጋ ፡ ሲለኝ ኪዳኑን ፡ የሚያከብረው ፡ እግዚአብሔር ፡ ወጣልኝ እስኪ ፡ በል ፡ ተናገር ፡ አሉኝ እንዴት ፡ ነው ፡ ሚረዳህ ፡ አሉኝ ልናገር ፡ አፌን ፡ ሞልቼ የመጣውን ፡ ከአባቶቼ ያኔም ፡ አሁንም ፡ ይሰራል አልፎም ፡ ያድነኛል የተጻፈውን ፡ ሳምን ፡ የቃልኪዳኑን (፪x) አዝ፦ ኪዳን ፡ አለኝ ፡ የእውነትም ፡ ቃል ፡ አለኝ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ልጁ ፡ ያደረገኝ መመኪያዬ ፡ የእውነትም ፡ ተስፋዬ እርሱ ፡ ላይ ፡ ነው ፡ መደገፊያዬ በሕይወቴ ፡ ስፈራ ፡ ነገ ፡ ስለሚሆነው ፡ ሳላቅ ነገ ፡ ስለሚሆነው ፡ አለኝ ፡ ተው ፡ አትጨነቅ በነጻነት ፡ እንድትኖር ፡ ከአንተ ፡ ጋራ ፡ ነኝ ፡ አለኝ ይሄ ፡ የእውነት ፡ ኪዳን ፡ እንዳልሰጋ ፡ አረገኝ አዝ፦ ኪዳን ፡ አለኝ ፡ የእውነትም ፡ ቃል ፡ አለኝ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ልጁ ፡ ያደረገኝ መመኪያዬ ፡ የእውነትም ፡ ተስፋዬ እርሱ ፡ ላይ ፡ ነው ፡ መደገፊያዬ እስኪ ፡ በል ፡ ተናገር ፡ አሉኝ እንዴት ፡ ነው ፡ ሚረዳህ ፡ አሉኝ ልናገር ፡ አፌን ፡ ሞልቼ የመጣውን ፡ ከአባቶቼ ያኔም ፡ አሁንም ፡ ይሰራል አልፎም ፡ ያድነኛል የተጻፈውን ፡ ሳምን ፡ የቃልኪዳኑን (፪x) አለኝ ፡ ቃልኪዳን ፡ ከእርሱ ፡ ጋራ አለኝ ፡ ቃልኪዳን ፡ እንዴት ፡ ልፈራ (፰x)

