Gubae

Lezih New

ዮሴፍ ካሳ · ኑሮዬ በኪዳን ነው

ያን ፡ ያረክልኝ ፡ የማልረሳው ለእኔ ፡ ብለህ ፡ ነው ፡ ሞቴን ፡ የሞትከው ለሕይወቴ ፡ ቤዛ ፡ ባትሆን ፡ ኖሮ የት ፡ እገኝ ፡ ነበረ ፡ ያኔ ፡ ድሮ (አዬ ፡ ያኔ ፡ ድሮ) ሁሌ ፡ ይህን ፡ ሳስብ ፡ የሚደንቀኝ በመስቀል ፡ ላይ ፡ ለእኔ ፡ ያዋልክልኝ ያኔ ፡ በሰራኸው ፡ ታላቅ ፡ ስራ ሕይወትን ፡ አገኘሁ ፡ እንደገና (አዬ ፡ እንደገና) አዝ፦ ለዚህ ፡ ነው ፡ ሁሌ ፡ ምዘምረው ሁሌ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ ሰለሌለ ገና ፡ ከዚህም ፡ በላይ ፡ አመልካለሁ ሁሌ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ ሰለሌለ እኔስ ፡ ደስ ፡ አለኝ ፡ የአንተ ፡ በመሆኔ ሁሌ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ ሰለሌለ ከምንም ፡ በላይ ፡ ልዩ ፡ ነህ ፡ ለእኔ ሁሌ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ ሰለሌለ ከአንተ ፡ ጋራ ፡ ሆኖ ፡ ማነው ፡ የከሰረ አንተን ፡ ተጠግቶ ፡ ኧረ ፡ ማን ፡ አፈረ ለቀረቡት ፡ ሁሉ ፡ መልካም ፡ የሚያደርግ እስቲ ፡ እንደኢየሱስ ፡ ኧረ ፡ ማነው ፡ ደግ (፪x) እናት ፡ እንኳን ፡ ልጇን ፡ ብትረሳው የነበራት ፡ መውደዷ ፡ ቢረሳት አንተ ፡ አትለወጥ ፡ እንደሰዉ የአንተ ፡ የዘለዓለም ፡ ፍቅር ፡ ነዉ (አዬ ፡ ፍቅር ፡ ነው) ሁልጊዜ ፡ አንተ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ታበረታኛለህ ፡ እንዳልፈራ ከእናት ፡ አባት ፡ በላይ ፡ የሆንከኝ በአንተ ፡ ተደግፌ ፡ አረፍኩኝ (አዬ ፡ አረፍኩኝ) አዝ፦ ለዚህ ፡ ነው ፡ ሁሌ ፡ ምዘምረው ሁሌ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ ሰለሌለ ገና ፡ ከዚህም ፡ በላይ ፡ አመልካለሁ ሁሌ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ ሰለሌለ እኔስ ፡ ደስ ፡ አለኝ ፡ የአንተ ፡ በመሆኔ ሁሌ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ ሰለሌለ ከምንም ፡ በላይ ፡ ልዩ ፡ ነህ ፡ ለእኔ ሁሌ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ ሰለሌለ ከአንተ ፡ ጋራ ፡ ሆኖ ፡ ማነው ፡ የከሰረ አንተን ፡ ተጠግቶ ፡ ኧረ ፡ ማን ፡ አፈረ ለቀረቡት ፡ ሁሉ ፡ መልካም ፡ የሚያደርግ እስቲ ፡ እንደኢየሱስ ፡ ኧረ ፡ ማነው ፡ ደግ (፪x) ልክ ፡ እንደ ፡ ጌታዬ ፡ ኧረ ፡ ማነው ፡ ደግ ሕይወቱን ፡ የሰጠኝ ፡ ኧረ ፡ ማነው ፡ ደግ ወድሃለሁ ፡ ብሎ ፡ ኧረ ፡ ማነው ፡ ደግ ልጁ ፡ ያደረገኝ ፡ ኧረ ፡ ማነው ፡ ደግ (፫x) ያን ፡ ያረክልኝ ፡ የማልረሳው ለእኔ ፡ ብለህ ፡ ነው ፡ ሞቴን ፡ የሞትከው ለሕይወቴ ፡ ቤዛ ፡ ባትሆን ፡ ኖሮ የት ፡ እገኝ ፡ ነበረ ፡ ያኔ ፡ ድሮ (አዬ ፡ ያኔ ፡ ድሮ) ሁሌ ፡ ይህን ፡ ሳስብ ፡ የሚደንቀኝ በመስቀል ፡ ላይ ፡ ለእኔ ፡ ያዋልክልኝ ያኔ ፡ በሰራኸው ፡ ታላቅ ፡ ስራ ሕይወትን ፡ አገኘሁ ፡ እንደገና (አዬ ፡ እንደገና) አዝ፦ ለዚህ ፡ ነው ፡ ሁሌ ፡ ምዘምረው ሁሌ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ ሰለሌለ ገና ፡ ከዚህም ፡ በላይ ፡ አመልካለሁ ሁሌ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ ሰለሌለ እኔስ ፡ ደስ ፡ አለኝ ፡ የአንተ ፡ በመሆኔ ሁሌ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ ሰለሌለ ከምንም ፡ በላይ ፡ ልዩ ፡ ነህ ፡ ለእኔ ሁሌ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ ሰለሌለ ከአንተ ፡ ጋራ ፡ ሆኖ ፡ ማነው ፡ የከሰረ አንተን ፡ ተጠግቶ ፡ ኧረ ፡ ማን ፡ አፈረ ለቀረቡት ፡ ሁሉ ፡ መልካም ፡ የሚያደርግ እስቲ ፡ እንደኢየሱስ ፡ ኧረ ፡ ማነው ፡ ደግ (፪x) እናት ፡ እንኳን ፡ ልጇን ፡ ብትረሳው የነበራት ፡ መውደዷ ፡ ቢረሳት አንተ ፡ አትለወጥ ፡ እንደሰዉ የአንተ ፡ የዘለዓለም ፡ ፍቅር ፡ ነዉ (አዬ ፡ ፍቅር ፡ ነው) ሁልጊዜ ፡ አንተ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ታበረታኛለህ ፡ እንዳልፈራ ከእናት ፡ አባት ፡ በላይ ፡ የሆንከኝ በአንተ ፡ ተደግፌ ፡ አረፍኩኝ (አዬ ፡ አረፍኩኝ) አዝ፦ ለዚህ ፡ ነው ፡ ሁሌ ፡ ምዘምረው ሁሌ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ ሰለሌለ ገና ፡ ከዚህም ፡ በላይ ፡ አመልካለሁ ሁሌ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ ሰለሌለ እኔስ ፡ ደስ ፡ አለኝ ፡ የአንተ ፡ በመሆኔ ሁሌ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ ሰለሌለ ከምንም ፡ በላይ ፡ ልዩ ፡ ነህ ፡ ለእኔ ሁሌ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ ሰለሌለ ከአንተ ፡ ጋራ ፡ ሆኖ ፡ ማነው ፡ የከሰረ አንተን ፡ ተጠግቶ ፡ ኧረ ፡ ማን ፡ አፈረ ለቀረቡት ፡ ሁሉ ፡ መልካም ፡ የሚያደርግ እስቲ ፡ እንደኢየሱስ ፡ ኧረ ፡ ማነው ፡ ደግ (፪x) ልክ ፡ እንደ ፡ ጌታዬ ፡ ኧረ ፡ ማነው ፡ ደግ ሕይወቱን ፡ የሰጠኝ ፡ ኧረ ፡ ማነው ፡ ደግ ወድሃለሁ ፡ ብሎ ፡ ኧረ ፡ ማነው ፡ ደግ ልጁ ፡ ያደረገኝ ፡ ኧረ ፡ ማነው ፡ ደግ (፫x)

ዮሴፍ ካሳ · ሁሉም ዘማሪዎች