Gizie Alew Lehulu
ዮሴፍ ካሳ · ተነሺና አብሪ
ቃልህን ፡ ሰምቼ ፡ ተጽናናሁኝና ይፈጸማል ፡ ብዬ ፡ ነገን ፡ ጠበቅኩና ጊዜው ፡ ሲገፋ ፡ አስጨነቀኝ ያልከኝም ፡ ምንም ፡ አልሆነልኝ ይልቁን ፡ መከራ ፡ ሆነብኝ ምንድነው ፡ ጉዱ ፡ መላ ፡ በሉኝ ወተትና ፡ ማርን ፡ የምታፈስ ፡ ሀገር አወርሳችኋለሁ ፡ ብለህ ፡ ለእስራኤል [1] መንገድ ፡ ሲጀምሩ ፡ መከራቸው በዛ የተናገርካቸው ፡ ሁሉ ፡ እስኪረሳ [2] ያልከው ፡ ግን ፡ ሌላ የሚሆነው ፡ ሌላ (፪x) መች ፡ በረሃ ፡ ቀሩ ፡ ቃሉ ፡ ተፈፀመ አትዘገይም ፡ አንተ ፡ ያልከው ፡ ሁሉ ፡ ሆነ [3] ምንም ፡ ብትዘገይም ፡ ትመጣለህና እጠብቅሃለሁ ፡ የእኔም ፡ ቀን ፡ አለና ያልከው ፡ ግን ፡ ሌላ የሚሆነው ፡ ሌላ (፪x) አንተ ፡ ያልከኝ ፡ ሌላ ፡ ነው የሚሆንብኝ ፡ ሌላ ፡ ነው ምንድነው ፡ ነገሩ ፡ ወዴት ፡ ነው ሚስጥሩ ፡ አስተምረኝ አዝ፦ (ጊዜ ፡ አለው ፡ ለሁሉም) ፡ ኧረ ፡ ነፍሴ ፡ ረጋ ፡ በዪልኝ (ጊዜ ፡ አለው ፡ ለሁሉም) ፡ ያደርገዋል ፡ እርሱ ፡ ካለኝ (ጊዜ ፡ አለው ፡ ለሁሉም) ፡ ሳይፈፀም ፡ ጊዜው ፡ ቢገፋም (ጊዜ ፡ አለው ፡ ለሁሉም) ፡ እጠብቃለሁ ፡ የትም ፡ አልሄድም (፪x) ዮሴፍ ፡ ወንድሞቹ ፡ ሲሰግዱለት፡ አየ እንደምታከብረው ፡ እንዲነግስ ፡ አለመ [4] ነገር ፡ ግን ፡ ሲነሳ ፡ ሊገድሉት ፡ ተነሱ በግዞት ፡ ተጣለ ፡ ህልሞቹም ፡ ተረሱ [5] ያልከው ፡ ግን ፡ ሌላ የሚሆነው ፡ ሌላ (፪x) ዘመናት ፡ ቢፈጅም ፡ ህልሙ ፡ ተፈጸመ የማይሆን ፡ ቢመስልም ፡ እንዳየው ፡ ግን ፡ ሆነ በለሱን ፡ የሚጠብቅ ፡ ፍሬዋን ፡ ሊበላ ለታገሱ ፡ ሁሉ ፡ ጊዜ ፡ አለህና ያልከው ፡ ግን ፡ ሌላ የሚሆነው ፡ ሌላ (፪x) አንተ ፡ ያልከኝ ፡ ሌላ ፡ ነው የሚሆንብኝ ፡ ሌላ ፡ ነው ምንድነው ፡ ነገሩ ፡ ወዴት ፡ ነው ሚስጥሩ ፡ አስተምረኝ አዝ፦ (ጊዜ ፡ አለው ፡ ለሁሉም) ፡ ኧረ ፡ ነፍሴ ፡ ረጋ ፡ በይልኝ (ጊዜ ፡ አለው ፡ ለሁሉም) ፡ ያደርገዋል ፡ እርሱ ፡ ካለኝ (ጊዜ ፡ አለው ፡ ለሁሉም) ፡ ሳይፈፀም ፡ ጊዜው ፡ ቢገፋም (ጊዜ ፡ አለው ፡ ለሁሉም) ፡ እጠብቃለሁ ፡ የትም ፡ አልሄድም (፪x) አምላኬ ፡ ጊዜው ፡ ሲሄድብኝ ፡ መላ ፡ ፍለጋ አጋር ፡ ቤት ፡ ገብቼ ፡ እንዳልጐዳ አስተዋይ ፡ አርገኝ ፡ ትዕግስትን ፡ ስጠኝ (፪x) ጌታዬ ፡ አንተን ፡ ተስፋ ፡ አድርጌ ፡ አላፍርምና በራስህ ፡ ጊዜ ፡ ይሆናልና እባክህ ፡ እርዳኝ ፡ ታጋሽ ፡ አርገኝ (፪x) ቃልህን ፡ ሰምቼ ፡ ተጽናናሁኝና ይፈጸማል ፡ ብዬ ፡ ነገን ፡ ጠበቅኩና ጊዜው ፡ ሲገፋ ፡ አስጨነቀኝ ያልከኝም ፡ ምንም ፡ አልሆነልኝ ይልቁን ፡ መከራ ፡ ሆነብኝ ምንድነው ፡ ጉዱ ፡ መላ ፡ በሉኝ ወተትና ፡ ማርን ፡ የምታፈስ ፡ ሀገር አወርሳችኋለሁ ፡ ብለህ ፡ ለእስራኤል [1] መንገድ ፡ ሲጀምሩ ፡ መከራቸው በዛ የተናገርካቸው ፡ ሁሉ ፡ እስኪረሳ [2] ያልከው ፡ ግን ፡ ሌላ የሚሆነው ፡ ሌላ (፪x) መች ፡ በረሃ ፡ ቀሩ ፡ ቃሉ ፡ ተፈፀመ አትዘገይም ፡ አንተ ፡ ያልከው ፡ ሁሉ ፡ ሆነ [3] ምንም ፡ ብትዘገይም ፡ ትመጣለህና እጠብቅሃለሁ ፡ የእኔም ፡ ቀን ፡ አለና ያልከው ፡ ግን ፡ ሌላ የሚሆነው ፡ ሌላ (፪x) አንተ ፡ ያልከኝ ፡ ሌላ ፡ ነው የሚሆንብኝ ፡ ሌላ ፡ ነው ምንድነው ፡ ነገሩ ፡ ወዴት ፡ ነው ሚስጥሩ ፡ አስተምረኝ አዝ፦ (ጊዜ ፡ አለው ፡ ለሁሉም) ፡ ኧረ ፡ ነፍሴ ፡ ረጋ ፡ በዪልኝ (ጊዜ ፡ አለው ፡ ለሁሉም) ፡ ያደርገዋል ፡ እርሱ ፡ ካለኝ (ጊዜ ፡ አለው ፡ ለሁሉም) ፡ ሳይፈፀም ፡ ጊዜው ፡ ቢገፋም (ጊዜ ፡ አለው ፡ ለሁሉም) ፡ እጠብቃለሁ ፡ የትም ፡ አልሄድም (፪x) ዮሴፍ ፡ ወንድሞቹ ፡ ሲሰግዱለት፡ አየ እንደምታከብረው ፡ እንዲነግስ ፡ አለመ [4] ነገር ፡ ግን ፡ ሲነሳ ፡ ሊገድሉት ፡ ተነሱ በግዞት ፡ ተጣለ ፡ ህልሞቹም ፡ ተረሱ [5] ያልከው ፡ ግን ፡ ሌላ የሚሆነው ፡ ሌላ (፪x) ዘመናት ፡ ቢፈጅም ፡ ህልሙ ፡ ተፈጸመ የማይሆን ፡ ቢመስልም ፡ እንዳየው ፡ ግን ፡ ሆነ በለሱን ፡ የሚጠብቅ ፡ ፍሬዋን ፡ ሊበላ ለታገሱ ፡ ሁሉ ፡ ጊዜ ፡ አለህና ያልከው ፡ ግን ፡ ሌላ የሚሆነው ፡ ሌላ (፪x) አንተ ፡ ያልከኝ ፡ ሌላ ፡ ነው የሚሆንብኝ ፡ ሌላ ፡ ነው ምንድነው ፡ ነገሩ ፡ ወዴት ፡ ነው ሚስጥሩ ፡ አስተምረኝ አዝ፦ (ጊዜ ፡ አለው ፡ ለሁሉም) ፡ ኧረ ፡ ነፍሴ ፡ ረጋ ፡ በይልኝ (ጊዜ ፡ አለው ፡ ለሁሉም) ፡ ያደርገዋል ፡ እርሱ ፡ ካለኝ (ጊዜ ፡ አለው ፡ ለሁሉም) ፡ ሳይፈፀም ፡ ጊዜው ፡ ቢገፋም (ጊዜ ፡ አለው ፡ ለሁሉም) ፡ እጠብቃለሁ ፡ የትም ፡ አልሄድም (፪x) አምላኬ ፡ ጊዜው ፡ ሲሄድብኝ ፡ መላ ፡ ፍለጋ አጋር ፡ ቤት ፡ ገብቼ ፡ እንዳልጐዳ አስተዋይ ፡ አርገኝ ፡ ትዕግስትን ፡ ስጠኝ (፪x) ጌታዬ ፡ አንተን ፡ ተስፋ ፡ አድርጌ ፡ አላፍርምና በራስህ ፡ ጊዜ ፡ ይሆናልና እባክህ ፡ እርዳኝ ፡ ታጋሽ ፡ አርገኝ (፪x)

