Gieta Kegna Gar
ዮሴፍ ካሳ · ተነሺና አብሪ
ሊወጋኝ ፡ ጠላት ፡ ከቦኝ ፥ ሲፎክር ፡ ሲያስፈራራኝ አምላኬን ፡ ስመለከት ፥ ልቤ ፡ ተሞላ ፡ በእምነት የልብ ፡ ዓይኖቼን ፡ ሲያበራ ፥ አየሁ ፡ የእሳት ፡ ሰረገላ በል ፡ ግጠማቸው ፡ ውጣና ፥ አስቀድምልኝ ፡ ምሥጋና አዝ፦ ጌታ ፡ (ከእኛ ፡ ጋር) ፡ በመንፈሱ ፡ (ከእኛ ፡ ጋር) ኢየሱስ ፡ (ከእኛ ፡ ጋር) ፡ በመንፈሱ ፡ (ከእኛ ፡ ጋር) ሰልፉ ፡ ሲበዛ ፡ ፈራሁኝ ፡ ብዬ አምላኬን ፡ ጠየቅኩ ፡ ምን ፡ ላድርግ ፡ ብዬ ልጄ ፡ ምሥጋና ፡ ጀምር ፡ አለኝ በድብቅ ፡ ጦሩ ፡ ሊፈጅልኝ ጠላት ፡ ወደቀ ፡ (ምሥጋናን ፡ ይዤ) ተንኮታኮተ ፡ (ምሥጋናን ፡ ይዤ) ቃሉን ፡ ለብሼ ፡ (ምሥጋናን ፡ ይዤ) ሰይፌን ፡ ይዤ (ምሥጋናን ፡ ይዤ) አትደናገጥ ፡ በምትሰማው ፡ በሟርት ፡ በዛቻቸው ከአንተ ፡ ጋር ፡ ያለው ፡ ይበልጣልና ፡ ታድያ ፡ ሳቅባቸው ቀድሞም ፡ ጠላትህ ፡ ወድቋልና ፡ በእምነት ፡ ጀምር ፡ ምሥጋና አዝ፦ ጌታ ፡ (ከእኛ ፡ ጋር) ፡ በመንፈሱ ፡ (ከእኛ፡ ጋር) ኢየሱስ ፡ (ከእኛ ፡ ጋር) ፡ በመንፈሱ ፡ (ከእኛ፡ ጋር) ጠላቱ ፡ የተቀጣ ፡ (ጠላቱ ፡ የተቀጣ) ለአምላኩ ፡ ክብር ፡ ያምጣ ፡ (ለአምላኩ ፡ ክብር ፡ ያምጣ) ይደርደር ፡ በገናው ፡ (ይደርደር ፡ በገናው) ይመታ ፡ ከበሮው ፡ (ይመታ ፡ ከበሮው ) ምሥጋና ፡ (ለእርሱ) ፡ እልልታ ፡ (ለእርሱ) ምሥጋና ፡ (ለእርሱ) ፡ እልልታ ፡ (ለእርሱ) ምሥጋና ፡ (ለእርሱ) ፡ እልልታ ፡ (ለእርሱ) (፪x) (ወላይትኛ) ሊወጋኝ ፡ ጠላት ፡ ከቦኝ ፥ ሲፎክር ፡ ሲያስፈራራኝ አምላኬን ፡ ስመለከት ፥ ልቤ ፡ ተሞላ ፡ በእምነት የልብ ፡ ዓይኖቼን ፡ ሲያበራ ፥ አየሁ ፡ የእሳት ፡ ሰረገላ በል ፡ ግጠማቸው ፡ ውጣና ፥ አስቀድምልኝ ፡ ምሥጋና አዝ፦ ጌታ ፡ (ከእኛ ፡ ጋር) ፡ በመንፈሱ ፡ (ከእኛ ፡ ጋር) ኢየሱስ ፡ (ከእኛ ፡ ጋር) ፡ በመንፈሱ ፡ (ከእኛ ፡ ጋር) ሰልፉ ፡ ሲበዛ ፡ ፈራሁኝ ፡ ብዬ አምላኬን ፡ ጠየቅኩ ፡ ምን ፡ ላድርግ ፡ ብዬ ልጄ ፡ ምሥጋና ፡ ጀምር ፡ አለኝ በድብቅ ፡ ጦሩ ፡ ሊፈጅልኝ ጠላት ፡ ወደቀ ፡ (ምሥጋናን ፡ ይዤ) ተንኮታኮተ ፡ (ምሥጋናን ፡ ይዤ) ቃሉን ፡ ለብሼ ፡ (ምሥጋናን ፡ ይዤ) ሰይፌን ፡ ይዤ (ምሥጋናን ፡ ይዤ) አትደናገጥ ፡ በምትሰማው ፡ በሟርት ፡ በዛቻቸው ከአንተ ፡ ጋር ፡ ያለው ፡ ይበልጣልና ፡ ታድያ ፡ ሳቅባቸው ቀድሞም ፡ ጠላትህ ፡ ወድቋልና ፡ በእምነት ፡ ጀምር ፡ ምሥጋና አዝ፦ ጌታ ፡ (ከእኛ ፡ ጋር) ፡ በመንፈሱ ፡ (ከእኛ፡ ጋር) ኢየሱስ ፡ (ከእኛ ፡ ጋር) ፡ በመንፈሱ ፡ (ከእኛ፡ ጋር) ጠላቱ ፡ የተቀጣ ፡ (ጠላቱ ፡ የተቀጣ) ለአምላኩ ፡ ክብር ፡ ያምጣ ፡ (ለአምላኩ ፡ ክብር ፡ ያምጣ) ይደርደር ፡ በገናው ፡ (ይደርደር ፡ በገናው) ይመታ ፡ ከበሮው ፡ (ይመታ ፡ ከበሮው ) ምሥጋና ፡ (ለእርሱ) ፡ እልልታ ፡ (ለእርሱ) ምሥጋና ፡ (ለእርሱ) ፡ እልልታ ፡ (ለእርሱ) ምሥጋና ፡ (ለእርሱ) ፡ እልልታ ፡ (ለእርሱ) (፪x) (ወላይትኛ)

