Gubae

Fetognalena

ዮሴፍ ካሳ · ተነሺና አብሪ

በባርነት ፡ በቀምበር ፡ ተይዞ የተስፋው ፡ ሕዝብ ፡ በሃዘን ፡ ተውጦ የሰቆቃ ፡ ጩኸቱን ፡ ሰማና አሳረው ፡ ታደገውና አቤት ፡ የእርሱ ፡ ሥራ ነፃነቴን ፡ ቃሉ ፡ ነገረኝ እኔን ፡ እመን ፡ ቀና ፡ በል ፡ አለኝ ተፈትተሃል ፡ ምንድነው ፡ ጭንቀት መጠራትህ ፡ ለነፃነት አቤት ፡ የእርሱ ፡ ሥራ ከላይ ፡ ወረደ ፡ ሕዝቡን ፡ ሊያሳርፍ ፡ በመስቀል ፡ ላይ ፡ ሞቶ (ከላይ ፡ ወረደ ፡ ሕዝቡን ፡ ሊያሳርፍ ፡ በመስቀል ፡ ላይ ፡ ሞቶ) የታሰሩትን ፡ ነፃ ፡ ሊያወጣ ፡ መፈታትን ፡ ይዞ (የታሰሩትን ፡ ነፃ ፡ ሊያወጣ ፡ መፈታትን ፡ ይዞ) ቀንበር ፡ ተሰብሯል ፡ አይዞህ ፡ አትፍራ ፡ ተረጋግተህ ፡ ኑር (ቀንበር፡ ተሰብሯል ፡ አይዞህ ፡ አትፍራ ፡ ተረጋግተህ ፡ ኑር) ተከፍቷል ፡ በሩ ፡ አምነህ ፡ ተራመድ ፡ አለኝ ፡ እግዚአብሔር (ተከፍቷል፡ በሩ ፡ አምነህ ፡ ተራመድ ፡ አለኝ ፡ እግዚአብሔር) (ፈቶኛልና) ፡ የኋላዬን ፡ አላይ (ፈቶኛልና) ፡ የፊት ፡ የፊቴን ፡ እንጂ (ፈቶኛልና) ፡ አዕምሮዬ ፡ ታድሷል (ፈቶኛልና) ፡ ነፃነቴን፡ ላውጅ (ፈቶኛልና) ፡ በፊቱ ፡ እዘላለሁ (ፈቶኛልና) ፡ እንደተፈታ ፡ ሰው (ፈቶኛልና) ፡ ጠላቴም ፡ ይፈር ፡ ይፈር (ፈቶኛልና) ፡ የፈታኝ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው (ነፃ ፡ ላወጣን ፡ ለጌታ) ፡ ምሥጋና (ነፃ ፡ ላወጣን ፡ ለጌታ) ፡ እልልታ (ነፃ ፡ ላወጣን ፡ ለጌታ) ፡ ዘምሩ (ነፃ ፡ ላወጣን ፡ ለጌታ) ፡ እልል ፡ በሉ . (1) . (ነፃ) ፡ ከሀጥያት ፡ (ነፃ) ፡ ከእስራት (ነፃ) ፡ ከፍርሃት ፡ (ነፃ) ፡ ነፃ ፡ ነኝ (፪x) ይኸው ፡ እልልታ (፰x) የፈታኝ ፡ ነገረኝ ፡ ቀሰቀሰኝና ቀንበርህ ፡ ተሰብሯል ፡ በል ፡ ሂድ ፡ ተነሳና ተፈቶ ፡ ዝም ፡ የለም ፡ ይሰማል ፡ ምሥጋና የዘመናት ፡ ታሪክ ፡ ተለውጧልና ለፈታኝ ፡ (እኔ ፡ አለኝ ፡ ምሥጋና) ላዳነኝ ፡ (እኔ ፡ አለኝ ፡ ምሥጋና) ለጌታ ፡ (እኔ ፡ አለኝ ፡ ምሥጋና) ለኢየሱሴ ፡ (እኔ ፡ አለኝ ፡ ምሥጋና) (፪x) ይኸው ፡ እልልታ (፰x) በባርነት ፡ በቀምበር ፡ ተይዞ የተስፋው ፡ ሕዝብ ፡ በሃዘን ፡ ተውጦ የሰቆቃ ፡ ጩኸቱን ፡ ሰማና አሳረው ፡ ታደገውና አቤት ፡ የእርሱ ፡ ሥራ ነፃነቴን ፡ ቃሉ ፡ ነገረኝ እኔን ፡ እመን ፡ ቀና ፡ በል ፡ አለኝ ተፈትተሃል ፡ ምንድነው ፡ ጭንቀት መጠራትህ ፡ ለነፃነት አቤት ፡ የእርሱ ፡ ሥራ ከላይ ፡ ወረደ ፡ ሕዝቡን ፡ ሊያሳርፍ ፡ በመስቀል ፡ ላይ ፡ ሞቶ (ከላይ ፡ ወረደ ፡ ሕዝቡን ፡ ሊያሳርፍ ፡ በመስቀል ፡ ላይ ፡ ሞቶ) የታሰሩትን ፡ ነፃ ፡ ሊያወጣ ፡ መፈታትን ፡ ይዞ (የታሰሩትን ፡ ነፃ ፡ ሊያወጣ ፡ መፈታትን ፡ ይዞ) ቀንበር ፡ ተሰብሯል ፡ አይዞህ ፡ አትፍራ ፡ ተረጋግተህ ፡ ኑር (ቀንበር፡ ተሰብሯል ፡ አይዞህ ፡ አትፍራ ፡ ተረጋግተህ ፡ ኑር) ተከፍቷል ፡ በሩ ፡ አምነህ ፡ ተራመድ ፡ አለኝ ፡ እግዚአብሔር (ተከፍቷል፡ በሩ ፡ አምነህ ፡ ተራመድ ፡ አለኝ ፡ እግዚአብሔር) (ፈቶኛልና) ፡ የኋላዬን ፡ አላይ (ፈቶኛልና) ፡ የፊት ፡ የፊቴን ፡ እንጂ (ፈቶኛልና) ፡ አዕምሮዬ ፡ ታድሷል (ፈቶኛልና) ፡ ነፃነቴን፡ ላውጅ (ፈቶኛልና) ፡ በፊቱ ፡ እዘላለሁ (ፈቶኛልና) ፡ እንደተፈታ ፡ ሰው (ፈቶኛልና) ፡ ጠላቴም ፡ ይፈር ፡ ይፈር (ፈቶኛልና) ፡ የፈታኝ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው (ነፃ ፡ ላወጣን ፡ ለጌታ) ፡ ምሥጋና (ነፃ ፡ ላወጣን ፡ ለጌታ) ፡ እልልታ (ነፃ ፡ ላወጣን ፡ ለጌታ) ፡ ዘምሩ (ነፃ ፡ ላወጣን ፡ ለጌታ) ፡ እልል ፡ በሉ . (1) . (ነፃ) ፡ ከሀጥያት ፡ (ነፃ) ፡ ከእስራት (ነፃ) ፡ ከፍርሃት ፡ (ነፃ) ፡ ነፃ ፡ ነኝ (፪x) ይኸው ፡ እልልታ (፰x) የፈታኝ ፡ ነገረኝ ፡ ቀሰቀሰኝና ቀንበርህ ፡ ተሰብሯል ፡ በል ፡ ሂድ ፡ ተነሳና ተፈቶ ፡ ዝም ፡ የለም ፡ ይሰማል ፡ ምሥጋና የዘመናት ፡ ታሪክ ፡ ተለውጧልና ለፈታኝ ፡ (እኔ ፡ አለኝ ፡ ምሥጋና) ላዳነኝ ፡ (እኔ ፡ አለኝ ፡ ምሥጋና) ለጌታ ፡ (እኔ ፡ አለኝ ፡ ምሥጋና) ለኢየሱሴ ፡ (እኔ ፡ አለኝ ፡ ምሥጋና) (፪x) ይኸው ፡ እልልታ (፰x)

ዮሴፍ ካሳ · ሁሉም ዘማሪዎች