Gubae

ፍቅር ነህ

Feqer Neh

ዮሴፍ ካሳ · ኑሮዬ በኪዳን ነው

ብዙ ፡ አሉ ፡ በምድር ፡ ፍቅር ፡ አለን ፡ ሚሉ የወደደውን ፡ ሚወድ ፡ ሞልቷል ፡ በሃገሩ መች ፡ እንደዚህ ፡ ሆነና ፡ የአንተ ፡ ፍቅር ከሰው ፡ ይለያል ፡ የአንተ ፡ የእግዚአብሔር (፪x) ጠፍቼ ፡ ነበረ ፡ ያኔ ፡ በዚያን ፡ ጊዜ ሙት ፡ ሆኜ ፡ ማልረባ ፡ ከአንተ ፡ ተለይቼ እንዲሁ ፡ አልተውከኝም ፡ በፍቅርህ ፡ አዳንከኝ በምትወደው ፡ ልጅህ ፡ በኢኢየሱስ ፡ ታረቅከኝ ምን ፡ ብዪ ፡ እኔስ ፡ ልናገረ ፡ ስለአንተ ፡ ፍቅር ጠፍቼ ፡ እንኳን ፡ ምትፈልገኝ ፡ መክረህ ፡ የምትመልሰኝ ፍቅር ፡ ነህ ፡ ሁሌ ፡ ያማትለወጥ ፡ ፍቅር ፡ ነህ ፍቅር ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬም (፪x) መልካም ፡ ነህ ፡ አንተን ፡ ዛሬም (፪x) በእምነቱ ፡ ደክሞ ፡ በሰው ፡ የተገፋ ሚያንገላታው ፡ እንጂ ፡ ሚያነሳው ፡ የጠፋ የቅን ፡ ፈራጅ ፡ አንተ ፡ በፍቅርህ ፡ ፈርደህ አንስተህ ፡ ለወጥከው ፡ አንተ ፡ ልክ ፡ ነህ ፍቅር ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬም (፪x) መልካም ፡ ነህ ፡ አንተን ፡ ዛሬም (፪x) ልዩ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬም (፪x) ወዳጅ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬም (፪x) ብዙ ፡ አሉ ፡ በምድር ፡ ፍቅር ፡ አለን ፡ ሚሉ የወደደውን ፡ ሚወድ ፡ ሞልቷል ፡ በሃገሩ መች ፡ እንደዚህ ፡ ሆነና ፡ የአንተ ፡ ፍቅር ከሰው ፡ ይለያል ፡ የአንተ ፡ የእግዚአብሔር (፪x) ጠፍቼ ፡ ነበረ ፡ ያኔ ፡ በዚያን ፡ ጊዜ ሙት ፡ ሆኜ ፡ ማልረባ ፡ ከአንተ ፡ ተለይቼ እንዲሁ ፡ አልተውከኝም ፡ በፍቅርህ ፡ አዳንከኝ በምትወደው ፡ ልጅህ ፡ በኢኢየሱስ ፡ ታረቅከኝ ምን ፡ ብዪ ፡ እኔስ ፡ ልናገረ ፡ ስለአንተ ፡ ፍቅር ጠፍቼ ፡ እንኳን ፡ ምትፈልገኝ ፡ መክረህ ፡ የምትመልሰኝ ፍቅር ፡ ነህ ፡ ሁሌ ፡ ያማትለወጥ ፡ ፍቅር ፡ ነህ ፍቅር ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬም (፪x) መልካም ፡ ነህ ፡ አንተን ፡ ዛሬም (፪x) በእምነቱ ፡ ደክሞ ፡ በሰው ፡ የተገፋ ሚያንገላታው ፡ እንጂ ፡ ሚያነሳው ፡ የጠፋ የቅን ፡ ፈራጅ ፡ አንተ ፡ በፍቅርህ ፡ ፈርደህ አንስተህ ፡ ለወጥከው ፡ አንተ ፡ ልክ ፡ ነህ ፍቅር ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬም (፪x) መልካም ፡ ነህ ፡ አንተን ፡ ዛሬም (፪x) ልዩ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬም (፪x) ወዳጅ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬም (፪x) አንተ ፡ ዛሬም (፪x) ብዙ ፡ አሉ ፡ በምድር ፡ ፍቅር ፡ አለን ፡ ሚሉ የወደደውን ፡ ሚወድ ፡ ሞልቷል ፡ በሃገሩ መች ፡ እንደዚህ ፡ ሆነና ፡ የአንተ ፡ ፍቅር ከሰው ፡ ይለያል ፡ የአንተ ፡ የእግዚአብሔር (፪x) ጠፍቼ ፡ ነበረ ፡ ያኔ ፡ በዚያን ፡ ጊዜ ሙት ፡ ሆኜ ፡ ማልረባ ፡ ከአንተ ፡ ተለይቼ እንዲሁ ፡ አልተውከኝም ፡ በፍቅርህ ፡ አዳንከኝ በምትወደው ፡ ልጅህ ፡ በኢኢየሱስ ፡ ታረቅከኝ ምን ፡ ብዪ ፡ እኔስ ፡ ልናገረ ፡ ስለአንተ ፡ ፍቅር ጠፍቼ ፡ እንኳን ፡ ምትፈልገኝ ፡ መክረህ ፡ የምትመልሰኝ ፍቅር ፡ ነህ ፡ ሁሌ ፡ ያማትለወጥ ፡ ፍቅር ፡ ነህ ፍቅር ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬም (፪x) መልካም ፡ ነህ ፡ አንተን ፡ ዛሬም (፪x) በእምነቱ ፡ ደክሞ ፡ በሰው ፡ የተገፋ ሚያንገላታው ፡ እንጂ ፡ ሚያነሳው ፡ የጠፋ የቅን ፡ ፈራጅ ፡ አንተ ፡ በፍቅርህ ፡ ፈርደህ አንስተህ ፡ ለወጥከው ፡ አንተ ፡ ልክ ፡ ነህ ፍቅር ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬም (፪x) መልካም ፡ ነህ ፡ አንተን ፡ ዛሬም (፪x) ልዩ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬም (፪x) ወዳጅ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬም (፪x) ብዙ ፡ አሉ ፡ በምድር ፡ ፍቅር ፡ አለን ፡ ሚሉ የወደደውን ፡ ሚወድ ፡ ሞልቷል ፡ በሃገሩ መች ፡ እንደዚህ ፡ ሆነና ፡ የአንተ ፡ ፍቅር ከሰው ፡ ይለያል ፡ የአንተ ፡ የእግዚአብሔር (፪x) ጠፍቼ ፡ ነበረ ፡ ያኔ ፡ በዚያን ፡ ጊዜ ሙት ፡ ሆኜ ፡ ማልረባ ፡ ከአንተ ፡ ተለይቼ እንዲሁ ፡ አልተውከኝም ፡ በፍቅርህ ፡ አዳንከኝ በምትወደው ፡ ልጅህ ፡ በኢኢየሱስ ፡ ታረቅከኝ ምን ፡ ብዪ ፡ እኔስ ፡ ልናገረ ፡ ስለአንተ ፡ ፍቅር ጠፍቼ ፡ እንኳን ፡ ምትፈልገኝ ፡ መክረህ ፡ የምትመልሰኝ ፍቅር ፡ ነህ ፡ ሁሌ ፡ ያማትለወጥ ፡ ፍቅር ፡ ነህ ፍቅር ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬም (፪x) መልካም ፡ ነህ ፡ አንተን ፡ ዛሬም (፪x) በእምነቱ ፡ ደክሞ ፡ በሰው ፡ የተገፋ ሚያንገላታው ፡ እንጂ ፡ ሚያነሳው ፡ የጠፋ የቅን ፡ ፈራጅ ፡ አንተ ፡ በፍቅርህ ፡ ፈርደህ አንስተህ ፡ ለወጥከው ፡ አንተ ፡ ልክ ፡ ነህ ፍቅር ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬም (፪x) መልካም ፡ ነህ ፡ አንተን ፡ ዛሬም (፪x) ልዩ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬም (፪x) ወዳጅ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬም (፪x) አንተ ፡ ዛሬም (፪x)

ዮሴፍ ካሳ · ሁሉም ዘማሪዎች