Gubae

Eyesussie

ዮሴፍ ካሳ · ተነሺና አብሪ

ኢየሱሴ ፡ እያልኩህ እያደነቅኩህ ፡ ብውል አይሰለቸኝም ፡ እኔማ ሥምህ ፡ ያድነኛልና (፪x) ሥምህ ፡ ከሃጥያት ፡ ከሞት ፡ ያድናል ለደከመው ፡ ሰው ፡ ሀይልን ፡ ይሰጣል ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ ስልህ ይፈሳል ፡ ውስጤ ፡ ሰላም (፪x) ኢየሱሴ ፡ እያልኩህ እያደነቅኩህ ፡ ብውል አይሰለቸኝም ፡ እኔማ ሥምህ ፡ ያድነኛልና (፪x) ለተጨነቀች ፡ ላዘነች ፡ ነፍስ ደስታና ፡ ሰላም ፡ ይሆናል ፡ መልስህ ስምህ ፡ ሀይል ፡ አለው ፡ ያድናል እሥራት ፡ ሁሉ ፡ ይፈታል ኢየሱሴ ፡ እያልኩህ እያደነቅኩህ ፡ ብውል አይሰለቸኝም ፡ እኔማ ሥምህ ፡ ያድነኛልና (፪x) ከሞት ፡ ያድናል ፡ (ኢየሱስ) ሰላም ፡ ይሰጣል ፡ (ኢየሱስ) ዛሬም ፡ ይሰራል ፡ (ኢየሱስ) ፈውስን ፡ ይሰጣል ፡ (ኢየሱስ) (፪x) ኢየሱሴ ፡ እያልኩህ እያደነቅኩህ ፡ ብውል አይሰለቸኝም ፡ እኔማ ሥምህ ፡ ያድነኛልና (፪x) ሥምህ ፡ ከሃጥያት ፡ ከሞት ፡ ያድናል ለደከመው ፡ ሰው ፡ ሀይልን ፡ ይሰጣል ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ ስልህ ይፈሳል ፡ ውስጤ ፡ ሰላም (፪x) ኢየሱሴ ፡ እያልኩህ እያደነቅኩህ ፡ ብውል አይሰለቸኝም ፡ እኔማ ሥምህ ፡ ያድነኛልና (፪x) ለተጨነቀች ፡ ላዘነች ፡ ነፍስ ደስታና ፡ ሰላም ፡ ይሆናል ፡ መልስህ ስምህ ፡ ሀይል ፡ አለው ፡ ያድናል እሥራት ፡ ሁሉ ፡ ይፈታል ኢየሱሴ ፡ እያልኩህ እያደነቅኩህ ፡ ብውል አይሰለቸኝም ፡ እኔማ ሥምህ ፡ ያድነኛልና (፪x) ከሞት ፡ ያድናል ፡ (ኢየሱስ) ሰላም ፡ ይሰጣል ፡ (ኢየሱስ) ዛሬም ፡ ይሰራል ፡ (ኢየሱስ) ፈውስን ፡ ይሰጣል ፡ (ኢየሱስ) (፪x)

ዮሴፍ ካሳ · ሁሉም ዘማሪዎች