Gubae

Eyerusalem

ዮሴፍ ካሳ · ተነሺና አብሪ

አምላክ ፡ ሰውን ፡ ሰራ ፡ መልኩን ፡ ፈለገና አብሮት ፡ እንዲኖር ፡ ፍቅር ፡ ያዘውና የሰው ፡ ልጅ ፡ አመፀ ፡ ልቡን ፡ አደንድኖ አውቆ ፡ እንዳልሰማ ፡ ጆሮ ፡ ዳባ ፡ ብሎ የአምላክ ፡ ዓላማ ፡ ሰውን ፡ ሲፈጥር ምድርን ፡ ገዝቶ ፡ እንዲኖር አትንካ ፡ ያለውን ፡ ፍሬን ፡ ሲበሉ ባለመታዘዝ ፡ ከእርሱ ፡ ተጣሉ ኢየሩሳሌም ፥ ኢየሩሳሌም ፡ ሆይ ፍቅር ፡ ግድ ፡ አለው ፡ ሞቶ ፡ ሊያድናት መጥቶ ፡ ሊወስዳት ፡ አጭቷት ፡ ሄደ እንድትዘጋጅ ፡ ጊዜ ፡ ቢሰጣት ውበቷ ፡ ጠፋ ፡ ይባስ ፡ ተካደ ኢየሩሳሌም ፡ ኢየሩሳሌም ፡ ሆይ አዝ፦ ኢየሩሳሌም ፡ ሆይ ፡ (ኢየሩሳሌም፡ ሆይ) ኢየሩሳሌም ፡ ሆይ ኢየሩሳሌም ፡ ሆይ ፡ (ኢየሩሳሌም፡ ሆይ) የሃይማኖት ፡ ቤት ፡ አንቺን ፡ ለሚያይ ወገኛ ፡ ግብዝ ፡ ፈሪሳዊ በአንደበትሽ ፡ ታከብሪዋለሽ ልብሽ ፡ እርቆ ፡ አንቺ ፡ አስመሳይ ኢየሩሳሌም ፡ ኢየሩሳሌም ፡ ሆይ አንድ ፡ አካል ፡ አርጐ ፡ ሰርቶሽ ፡ ነበረ ጐራ ፡ ለይተሽ ፡ ፈራርሰሽ የቀድሞ ፡ መልክሽ ፡ ውበትሽ ፡ የለም ተይ ፡ ተመለሺ ፡ ሳይለይሽ ኢየሩሳሌም ፥ ኢየሩሳሌም ፡ ሆይ አዝ፦ ኢየሩሳሌም ፡ ሆይ ፡ (ኢየሩሳሌም፡ ሆይ) ኢየሩሳሌም ፡ ሆይ ኢየሩሳሌም ፡ ሆይ ፡ (ኢየሩሳሌም፡ ሆይ) አምላክ ፡ አለቀሰ ፡ ተረሳሁኝ ፡ ብሎ ጅራፉን ፡ አነሳ ፡ ቤቱ ፡ ተመሳቅሎ መች ፡ እንዲህ ፡ አበጀሽ ፡ ተለውጧል ፡ መልክሽ ቀናተኛ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ሌላ ፡ ያሰኘሽ ፡ ለታ እወድሽ ፡ የለም ፡ ወይ ፡ ሙሽራዬ ፡ ሆይ ተውበሽ ፡ ጠብቂኝ ፡ መጽዳትሽን ፡ ልይ መጥቼ ፡ እንደወስድሽ ፡ ወደኔ ፡ ተመለሺ እኔ ፡ ቅዱስ ፡ ነኝና ፡ ተነሽ ፡ ደሜን ፡ እዪና የት ፡ ነው ፡ ያለሽው ፡ (ሙሽራይቱ) ናፍቆሻል ፡ እርሱ ፡ (ሙሽራይቱ) በይ ፡ ተዘጋጂ ፡ (ሙሽራይቱ) ደርሷል ፡ ሰዓቱ ፡ (ሙሽራይቱ) ነቅተሽ ፡ ጠብቂው ፡ (ሙሽራይቱ) በንጹህ ፡ ሕይወት ፡ (ሙሽራይቱ) የአንቺ ፡ ትጉነት ፡ (ሙሽራይቱ) የእርሱ ፡ ፍጥነት ፡ (ሙሽራይቱ) ምፅአቱ ፡ ቀርቧልና (፬x) አምላክ ፡ ሰውን ፡ ሰራ ፡ መልኩን ፡ ፈለገና አብሮት ፡ እንዲኖር ፡ ፍቅር ፡ ያዘውና የሰው ፡ ልጅ ፡ አመፀ ፡ ልቡን ፡ አደንድኖ አውቆ ፡ እንዳልሰማ ፡ ጆሮ ፡ ዳባ ፡ ብሎ የአምላክ ፡ ዓላማ ፡ ሰውን ፡ ሲፈጥር ምድርን ፡ ገዝቶ ፡ እንዲኖር አትንካ ፡ ያለውን ፡ ፍሬን ፡ ሲበሉ ባለመታዘዝ ፡ ከእርሱ ፡ ተጣሉ ኢየሩሳሌም ፥ ኢየሩሳሌም ፡ ሆይ ፍቅር ፡ ግድ ፡ አለው ፡ ሞቶ ፡ ሊያድናት መጥቶ ፡ ሊወስዳት ፡ አጭቷት ፡ ሄደ እንድትዘጋጅ ፡ ጊዜ ፡ ቢሰጣት ውበቷ ፡ ጠፋ ፡ ይባስ ፡ ተካደ ኢየሩሳሌም ፡ ኢየሩሳሌም ፡ ሆይ አዝ፦ ኢየሩሳሌም ፡ ሆይ ፡ (ኢየሩሳሌም፡ ሆይ) ኢየሩሳሌም ፡ ሆይ ኢየሩሳሌም ፡ ሆይ ፡ (ኢየሩሳሌም፡ ሆይ) የሃይማኖት ፡ ቤት ፡ አንቺን ፡ ለሚያይ ወገኛ ፡ ግብዝ ፡ ፈሪሳዊ በአንደበትሽ ፡ ታከብሪዋለሽ ልብሽ ፡ እርቆ ፡ አንቺ ፡ አስመሳይ ኢየሩሳሌም ፡ ኢየሩሳሌም ፡ ሆይ አንድ ፡ አካል ፡ አርጐ ፡ ሰርቶሽ ፡ ነበረ ጐራ ፡ ለይተሽ ፡ ፈራርሰሽ የቀድሞ ፡ መልክሽ ፡ ውበትሽ ፡ የለም ተይ ፡ ተመለሺ ፡ ሳይለይሽ ኢየሩሳሌም ፥ ኢየሩሳሌም ፡ ሆይ አዝ፦ ኢየሩሳሌም ፡ ሆይ ፡ (ኢየሩሳሌም፡ ሆይ) ኢየሩሳሌም ፡ ሆይ ኢየሩሳሌም ፡ ሆይ ፡ (ኢየሩሳሌም፡ ሆይ) አምላክ ፡ አለቀሰ ፡ ተረሳሁኝ ፡ ብሎ ጅራፉን ፡ አነሳ ፡ ቤቱ ፡ ተመሳቅሎ መች ፡ እንዲህ ፡ አበጀሽ ፡ ተለውጧል ፡ መልክሽ ቀናተኛ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ሌላ ፡ ያሰኘሽ ፡ ለታ እወድሽ ፡ የለም ፡ ወይ ፡ ሙሽራዬ ፡ ሆይ ተውበሽ ፡ ጠብቂኝ ፡ መጽዳትሽን ፡ ልይ መጥቼ ፡ እንደወስድሽ ፡ ወደኔ ፡ ተመለሺ እኔ ፡ ቅዱስ ፡ ነኝና ፡ ተነሽ ፡ ደሜን ፡ እዪና የት ፡ ነው ፡ ያለሽው ፡ (ሙሽራይቱ) ናፍቆሻል ፡ እርሱ ፡ (ሙሽራይቱ) በይ ፡ ተዘጋጂ ፡ (ሙሽራይቱ) ደርሷል ፡ ሰዓቱ ፡ (ሙሽራይቱ) ነቅተሽ ፡ ጠብቂው ፡ (ሙሽራይቱ) በንጹህ ፡ ሕይወት ፡ (ሙሽራይቱ) የአንቺ ፡ ትጉነት ፡ (ሙሽራይቱ) የእርሱ ፡ ፍጥነት ፡ (ሙሽራይቱ) ምፅአቱ ፡ ቀርቧልና (፬x)

ዮሴፍ ካሳ · ሁሉም ዘማሪዎች