Eterawalew Simihini
ዮሴፍ ካሳ · Single Mezmurs
እጠራዋለሁ ስምህን እየሱስ ብዬ ብውል ባድር የማይሰለቸኝ የዳንኩበት ስም ሰላም የሆነኝ (፪x) መዳኒቴ ነው እፎይ ያልኩበት እጠራዋለሁ ስምህን ከክፉ ሁሉ ያመለጥኩብህ እጠራዋለሁ ስምህን አቅም ቢደክም ቢዝል ጉልበቴ እጠራዋለሁ ስምህን በሕይወት አቆምከኝ እንደ ትምክቴ እጠራዋለሁ ስምህን ስምህን ልወድስ ልቀድሰው እየሱስ የሚለው ስም ክብር ሃይል አለው (፪x) እየሱስ ብዬ ብውል ባድር የማይሰለቸኝ የዳንኩበት ስም ሰላም የሆነኝ (፪x) ፍቅሩ ማለዳ ሲቀሰቅሰኝ እጠራዋለሁ ስምህን በህልውናው ውስጤን ሲሞላው እጠራዋለሁ ስምህን የደስታዬ ምንጭ ጉልበቴ እጠራዋለሁ ስምህን የልቤ ሰላም የውስጥ እረፍቴ እጠራዋለሁ ስምህን ስምህን ልወድስ ልቀድሰው እየሱስ የሚለው ስም ክብር ሃይል አለው (፬x)

