Gubae

Egziabhier Yenesal

ዮሴፍ ካሳ · ኑሮዬ በኪዳን ነው

እግዚአብሔር ፡ ይነሳል ፡ ክብሩን ፡ ይመልሳል እኔ ፡ እምቢ ፡ ብል ፡ እንኳን ፡ ትውልድን ፡ ያስነሳል ጌታዬ ፡ ይነሳል ፡ ክብሩን ፡ ይመልሳል እኔ ፡ እምቢ ፡ እንኳን ፡ ያናውን ፡ ያስነሳል ፍቅር ፡ ተለማምዶ ፡ ምህረት ፡ የሚያወራ አንተን ፡ አሳዝኖ ፡ ምንም ፡ የማይፈራ ሲታይ ፡ መልአክ ፡ ነው ፡ ውስጡ ፡ የፈረሰ ሊታደስ ፡ ይችላል ፡ ሃይልህ ፡ ከፈሰሰ አዝ፦ አንዴ ፡ ጠብቀን ፡ እድልን ፡ ስጠን እንመለሳለን ፡ እጅህ ፡ ሳትመታን አንዱ ፡ ከአንዱ ፡ ጋራ ፡ የታለ ፡ ፍቅር መያያዙን ፡ ትቶ ፡ ወሬ ፡ ሲቆፍር አንድነት ፡ የለውም ፡ ተነካክሶ ፡ አለቀ ይሄ ፡ ክፉ ፡ መዘዝ ፡ ለሌላም ፡ ዘለቀ አዝ፦ አንዴ ፡ ጠብቀን ፡ እድልን ፡ ስጠን እንመለሳለን ፡ እጅህ ፡ ሳትመታን መለክት ፡ አለኝ ፡ ብሎ ፡ ከቃልህ ፡ የወጣ ከአንተ ፡ አስመስሎ ፡ ከራሱ ፡ ያመጣ በስሜት ፡ ተገፍቶ ፡ ህዝቡን ፡ እያመሰ በዚህ ፡ ነገር ፡ እንኳን ፡ ስንቱ ፡ አለቀሰ አዝ፦ አንዴ ፡ ጠብቀን ፡ እድልን ፡ ስጠን እንመለሳለን ፡ እጅህ ፡ ሳትመታን በዕውቀት ፡ ተወጥሮ ፡ መስሎት ፡ የአደገ ለስተቱ ፡ ሁሉ ፡ ጥቅስ ፡ እየፈለገ ያለ ፡ እየመሰለው ፡ ጠፋ ፡ ይሄ ፡ ስዉ ማወቅ ፡ መች ፡ ጠቀመው ፡ ሕይወት ፡ ከሌለው አዝ፦ አንዴ ፡ ጠብቀን ፡ እድልን ፡ ስጠን እንመለሳለን ፡ እጅህ ፡ ሳትመታን እግዚአብሔር ፡ ይነሳል ፡ ክብሩን ፡ ይመልሳል እኔ ፡ እምቢ ፡ ብል ፡ እንኳን ፡ ትውልድን ፡ ያስነሳል ይሄ ፡ ለጥቅሙ ፡ ያኛውን ፡ ሲገፋ ራሱን ፡ ለማሳየት ፡ መለከት ፡ ሲያስነፋ የአንተን ፡ ተወት ፡ አድርጐ ፡ ለእራሱ ፡ ሲጥር ክብርህን ፡ ተጋፍተውን ፡ ጠፍተን ፡ እንዳንቀር ሕይወትን ፡ ሰጥተኸው ፡ ከእጅህ ፡ ላይ ፡ በልቶ እንዴት ፡ ነው ፡ ሚለየው ፡ ሄዶ ፡ ተቀይጦ ስምህን ፡ ግን ፡ ይዟል ፡ ተግባሩ ፡ ግን ፡ ሌላ እየተዘናጋን ፡ ጽዋህ ፡ እንዳትሞላ አዝ፦ አንዴ ፡ ጠብቀን ፡ እድልን ፡ ስጠን እንመለሳለን ፡ እጅህ ፡ ሳትመታን እስቲ ፡ ጠብቀን ፡ ትንሽ ፡ ታገሰን እንመለሳለን ፡ ሳታዋርደን እግዚአብሔር ፡ ይነሳል ፡ ክብሩን ፡ ይመልሳል እኔ ፡ እምቢ ፡ ብል ፡ እንኳን ፡ ትውልድን ፡ ያስነሳል ጌታዬ ፡ ይነሳል ፡ ክብሩን ፡ ይመልሳል እኔ ፡ እምቢ ፡ እንኳን ፡ ያናውን ፡ ያስነሳል ፍቅር ፡ ተለማምዶ ፡ ምህረት ፡ የሚያወራ አንተን ፡ አሳዝኖ ፡ ምንም ፡ የማይፈራ ሲታይ ፡ መልአክ ፡ ነው ፡ ውስጡ ፡ የፈረሰ ሊታደስ ፡ ይችላል ፡ ሃይልህ ፡ ከፈሰሰ አዝ፦ አንዴ ፡ ጠብቀን ፡ እድልን ፡ ስጠን እንመለሳለን ፡ እጅህ ፡ ሳትመታን አንዱ ፡ ከአንዱ ፡ ጋራ ፡ የታለ ፡ ፍቅር መያያዙን ፡ ትቶ ፡ ወሬ ፡ ሲቆፍር አንድነት ፡ የለውም ፡ ተነካክሶ ፡ አለቀ ይሄ ፡ ክፉ ፡ መዘዝ ፡ ለሌላም ፡ ዘለቀ አዝ፦ አንዴ ፡ ጠብቀን ፡ እድልን ፡ ስጠን እንመለሳለን ፡ እጅህ ፡ ሳትመታን መለክት ፡ አለኝ ፡ ብሎ ፡ ከቃልህ ፡ የወጣ ከአንተ ፡ አስመስሎ ፡ ከራሱ ፡ ያመጣ በስሜት ፡ ተገፍቶ ፡ ህዝቡን ፡ እያመሰ በዚህ ፡ ነገር ፡ እንኳን ፡ ስንቱ ፡ አለቀሰ አዝ፦ አንዴ ፡ ጠብቀን ፡ እድልን ፡ ስጠን እንመለሳለን ፡ እጅህ ፡ ሳትመታን በዕውቀት ፡ ተወጥሮ ፡ መስሎት ፡ የአደገ ለስተቱ ፡ ሁሉ ፡ ጥቅስ ፡ እየፈለገ ያለ ፡ እየመሰለው ፡ ጠፋ ፡ ይሄ ፡ ስዉ ማወቅ ፡ መች ፡ ጠቀመው ፡ ሕይወት ፡ ከሌለው አዝ፦ አንዴ ፡ ጠብቀን ፡ እድልን ፡ ስጠን እንመለሳለን ፡ እጅህ ፡ ሳትመታን እግዚአብሔር ፡ ይነሳል ፡ ክብሩን ፡ ይመልሳል እኔ ፡ እምቢ ፡ ብል ፡ እንኳን ፡ ትውልድን ፡ ያስነሳል ይሄ ፡ ለጥቅሙ ፡ ያኛውን ፡ ሲገፋ ራሱን ፡ ለማሳየት ፡ መለከት ፡ ሲያስነፋ የአንተን ፡ ተወት ፡ አድርጐ ፡ ለእራሱ ፡ ሲጥር ክብርህን ፡ ተጋፍተውን ፡ ጠፍተን ፡ እንዳንቀር ሕይወትን ፡ ሰጥተኸው ፡ ከእጅህ ፡ ላይ ፡ በልቶ እንዴት ፡ ነው ፡ ሚለየው ፡ ሄዶ ፡ ተቀይጦ ስምህን ፡ ግን ፡ ይዟል ፡ ተግባሩ ፡ ግን ፡ ሌላ እየተዘናጋን ፡ ጽዋህ ፡ እንዳትሞላ አዝ፦ አንዴ ፡ ጠብቀን ፡ እድልን ፡ ስጠን እንመለሳለን ፡ እጅህ ፡ ሳትመታን እስቲ ፡ ጠብቀን ፡ ትንሽ ፡ ታገሰን እንመለሳለን ፡ ሳታዋርደን

ዮሴፍ ካሳ · ሁሉም ዘማሪዎች