Demo Tenesa
ዮሴፍ ካሳ · ዘመቻው
ይውለቅ ፡ ከላዬ ፡ ላይ ፡ ይህ ፡ የክብር ፡ ልብሴ በፊቱ ፡ ላሸብሽብ ፡ ታመስግነው ፡ ነፍሴ አይገደኝም ፡ እኔ ፡ ያሉኝን ፡ ቢሉኝ ታቦቱ ፡ ከፊቴ ፡ ቤቴ ፡ ቀርቦልኝ ክብር ፡ ይሁን ፡ ክብር ፡ ይሁን ክብር ፡ ይሁን ፡ ክብር ፡ ይሁን ደግሞ ፡ ተነሳ ፡ ልቤ ፡ እንደገና ከየት ፡ እንዳነሳኝ ፡ ትዝ ፡ አለኝና ፡ ትዝ ፡ አለኝና አልቻልኩበትም ፡ ዝም ፡ ማለት ምሥጋናና ፡ ክብር ፡ ይሁንለት ፡ ይሁንለት ምሥጋናና ፡ ክብር ፡ ይሁንለት ፡ ይሁንለት ነፍሴ ፡ ሆይ ፡ ባርኪው ፡ አምላክሽን ፡ ከወደቅሽበት ፡ ያነሳሽን ፡ ውለታውን ፡ እንዳትረሺ ለምሥጋን ፡ ሁሌ ፡ ተነሺ ማን ፡ ነበረ ፡ ያኔ ፡ እርሱ ፡ አይደለም ፡ ወይ ፡ ከጐኔ ፡ ሆኖ ፡ ያበረታኝ በበረሃው ፡ ላይ ፡ እርሱ ፡ አይደለም ፡ ወይ ፡ ከጐኔ ፡ ሆኖ ፡ ያበረታኝ እየደጋገፈ ፡ እርሱ ፡ አይደለም ፡ ወይ ፡ ከጐኔ ፡ ሆኖ ፡ ያበረታኝ ያም ፡ ዘመን ፡ አለፈ ፡ እርሱ ፡ አይደለም ፡ ወይ ፡ ከጐኔ ፡ ሆኖ ፡ ያበረታኝ አምልኮዬን ፡ ይዤ ፡ አደባባይ ፡ ልውጣ ያኮራኛል ፡ እንጂ ፡ አላፍርም ፡ በጌታ የረዳኝ ፡ ይክበር ፡ ጌታዬ ' ያገዘኝ ፡ ይክበር ፡ ጌታዬ ደግሞ ፡ ተነሳ ፡ ልቤ ፡ እንደገና ከየት ፡ እንዳነሳኝ ፡ ትዝ ፡ አለኝና ፡ ትዝ ፡ አለኝና አልቻልኩበትም ፡ ዝም ፡ ማለት ምሥጋናና ፡ ክብር ፡ ይሁንለት ፡ ይሁንለት ምሥጋናና ፡ ክብር ፡ ይሁንለት ፡ ይሁንለት ከአዳኝ ፡ ወጥመድ ፡ እያስመለጠ እባቡን ፡ ጊንጡን ፡ እያስረገጠ እኔ ፡ ያልዘመርኩኝ ፡ ማን ፡ ሊዘምር ተደርጐልኝ ፡ ብዙ ፡ ተዓምር ማን ፡ ነበረ ፡ ያኔ ፡ እርሱ ፡ አይደለም ፡ ወይ ፡ ከጐኔ ፡ ሆኖ ፡ ያበረታኝ በበረሃው ፡ ላይ ፡ እርሱ ፡ አይደለም ፡ ወይ ፡ ከጐኔ ፡ ሆኖ ፡ ያበረታኝ እየደጋገፈ ፡ እርሱ ፡ አይደለም ፡ ወይ ፡ ከጐኔ ፡ ሆኖ ፡ ያበረታኝ ያም ፡ ዘመን ፡ አለፈ ፡ እርሱ ፡ አይደለም ፡ ወይ ፡ ከጐኔ ፡ ሆኖ ፡ ያበረታኝ አምልኮዬን ፡ ይዤ ፡ አደባባይ ፡ ልውጣ ያኮራኛል ፡ እንጂ ፡ አላፍርም ፡ በጌታ የረዳኝ ፡ ይክበር ፡ ጌታዬ ' ያገዘኝ ፡ ይክበር ፡ ጌታዬ እዩአት ፡ ስትከፋ ፡ ሜልኮል በአምላኬ ፡ ፊት ፡ ሳሸበሽብ ውርደት ፡ መስሏት ፡ ክብሬን ፡ መጣሌ በእርሱ ፡ አይደል ፡ ወይ ፡ በሕይወት ፡ መኖሬ ሰማይን ፡ ለሰራ ፡ ምድርን ፡ ለዘረጋ ላለና ፡ ለሚኖር ፡ አልፋና ፡ ኦሜጋ ከዚህ ፡ በላይ ፡ እሆናለሁ ገና ፡ ገና ፡ እሆናለሁ አባቴ ፡ ነው ፡ እሆናለሁ እወደዋለሁ ፡ እሆናለሁ እዩአት ፡ ስትከፋ ፡ ሜልኮል በአምላኬ ፡ ፊት ፡ ሳሸበሽብ ውርደት ፡ መስሏት ፡ ክብሬን ፡ መጣሌ በእርሱ ፡ አይደል ፡ ወይ ፡ በሕይወት ፡ መኖሬ ሰማይን ፡ ለሰራ ፡ ምድርን ፡ ለዘረጋ ላለና ፡ ለሚኖር ፡ አልፋና ፡ ኦሜጋ ከዚህ ፡ በላይ ፡ እሆናለሁ ገና ፡ ገና ፡ እሆናለሁ አባቴ ፡ ነው ፡ እሆናለሁ እወደዋለሁ ፡ እሆናለሁ ሕይወቴ ነው ፡ እሆናለው ኣ...

