Gubae

አያለሁ

Ayalehu

ዮሴፍ ካሳ · ኑሮዬ በኪዳን ነው

የውስጤ ፡ የእኔ ፡ ፍላጐቴ ክብርህ ፡ ነው ፡ የሁሌ ፡ ጥማቴ ለሃገር ፡ ለወገን ፡ መፍትሄ ፡ ስንሆን የተወሰድብን ፡ ሲመለስልን ይሄ ፡ ነው ፡ ጥማቴ ፡ የውስጤ ፡ ርሃቤ ይህንን ፡ አያለሁ ፡ አምኖሃል ፡ ልቤ የቤትህ ፡ ስርአት ፡ ተበላሽቶ ተው ፡ የሚል ፡ የሚመልሰን ፡ ጠፍቶ ይህ ፡ ሁሉ ፡ አካሄድ ፡ ያቆምና አያለሁ ፡ ታድሶ ፡ እንደገና አዝ፦ አያለሁ ፡ ክብርህ ፡ ቤትህን ፡ ሞልቶ አያለሁ ፡ ያዘነው ፡ ተጽናንቶ አያለሁ ፡ የፈረሰው ፡ ቅጥር አያለሁ ፡ ታድሶ ፡ በክብር አያለሁ ፡ ሰው ፡ ሁሉ ፡ ሲገረም አያለሁ ፡ ትንቢቱም ፡ ሲፈጸም ከጥንቱ ፡ የነበረው ፡ ሃይልህ ለትውልድ ፡ መፍትሄ ፡ የነበርህ አያለሁ ፡ የአንተ ፡ ክብር ፡ ሲያበራ በእጥፍ ፡ በዚህ ፡ ዘመን ፡ ሲሰራ አዝ፦ አያለሁ ፡ ክብርህ ፡ ቤትህን ፡ ሞልቶ አያለሁ ፡ ያዘነው ፡ ተጽናንቶ አያለሁ ፡ የፈረሰው ፡ ቅጥር አያለሁ ፡ ታድሶ ፡ በክብር አያለሁ ፡ ሰው ፡ ሁሉ ፡ ሲገረም አያለሁ ፡ ትንቢቱም ፡ ሲፈጸም ሕይወቱ ፡ ኑሮው ፡ የጨላለመ በሃዘን ፡ ልቡ ፡ የደካከመ አያለሁ ፡ የአንተ ፡ ክብር ፡ ሲመጣ ጥያቄ ፡ ነገር ፡ ሁሉ ፡ ሲፈታ አዝ፦ አያለሁ ፡ ክብርህ ፡ ቤትህን ፡ ሞልቶ አያለሁ ፡ ያዘነው ፡ ተጽናንቶ አያለሁ ፡ የፈረሰው ፡ ቅጥር አያለሁ ፡ ታድሶ ፡ በክብር አያለሁ ፡ ሰው ፡ ሁሉ ፡ ሲገረም አያለሁ ፡ ትንቢቱም ፡ ሲፈጸም የውስጤ ፡ የእኔ ፡ ፍላጐቴ ክብርህ ፡ ነው ፡ የሁሌ ፡ ጥማቴ ለሃገር ፡ ለወገን ፡ መፍትሄ ፡ ስንሆን የተወሰድብን ፡ ሲመለስልን ይሄ ፡ ነው ፡ ጥማቴ ፡ የውስጤ ፡ ርሃቤ ይህንን ፡ አያለሁ ፡ አምኖሃል ፡ ልቤ የቤትህ ፡ ስርአት ፡ ተበላሽቶ ተው ፡ የሚል ፡ የሚመልሰን ፡ ጠፍቶ ይህ ፡ ሁሉ ፡ አካሄድ ፡ ያቆምና አያለሁ ፡ ታድሶ ፡ እንደገና አዝ፦ አያለሁ ፡ ክብርህ ፡ ቤትህን ፡ ሞልቶ አያለሁ ፡ ያዘነው ፡ ተጽናንቶ አያለሁ ፡ የፈረሰው ፡ ቅጥር አያለሁ ፡ ታድሶ ፡ በክብር አያለሁ ፡ ሰው ፡ ሁሉ ፡ ሲገረም አያለሁ ፡ ትንቢቱም ፡ ሲፈጸም ከጥንቱ ፡ የነበረው ፡ ሃይልህ ለትውልድ ፡ መፍትሄ ፡ የነበርህ አያለሁ ፡ የአንተ ፡ ክብር ፡ ሲያበራ በእጥፍ ፡ በዚህ ፡ ዘመን ፡ ሲሰራ አዝ፦ አያለሁ ፡ ክብርህ ፡ ቤትህን ፡ ሞልቶ አያለሁ ፡ ያዘነው ፡ ተጽናንቶ አያለሁ ፡ የፈረሰው ፡ ቅጥር አያለሁ ፡ ታድሶ ፡ በክብር አያለሁ ፡ ሰው ፡ ሁሉ ፡ ሲገረም አያለሁ ፡ ትንቢቱም ፡ ሲፈጸም ሕይወቱ ፡ ኑሮው ፡ የጨላለመ በሃዘን ፡ ልቡ ፡ የደካከመ አያለሁ ፡ የአንተ ፡ ክብር ፡ ሲመጣ ጥያቄ ፡ ነገር ፡ ሁሉ ፡ ሲፈታ አዝ፦ አያለሁ ፡ ክብርህ ፡ ቤትህን ፡ ሞልቶ አያለሁ ፡ ያዘነው ፡ ተጽናንቶ አያለሁ ፡ የፈረሰው ፡ ቅጥር አያለሁ ፡ ታድሶ ፡ በክብር አያለሁ ፡ ሰው ፡ ሁሉ ፡ ሲገረም አያለሁ ፡ ትንቢቱም ፡ ሲፈጸም

ዮሴፍ ካሳ · ሁሉም ዘማሪዎች