Gubae

Amnehalew

ዮሴፍ ካሳ · ኑሮዬ በኪዳን ነው

ሰማዩ ፡ ጸጥ ፡ አለ ፡ ያ ፡ ዝናቡ ፡ ጠፋ ዳመናም ፡ አይታይ ፡ ምንም ፡ አያካፋ ምድርም ፡ ጸጥ ፡ አለች ፡ መሬቱም ፡ ደረቀች ለምልሞ ፡ የነበረው ፡ ጠውልጐ ፡ አለቀ ሰው ፡ ገሸሽ ፡ አለ ፡ ከቀኝ ፡ ከግራዬ ተስፋ ፡ ቢስ ፡ አደረጉኝ ፡ በዝቶ ፡ መከራዬ አሁን ፡ ተሳሳቱ ፡ መች ፡ እንዲህ ፡ ልቀር በጊዜው ፡ ይመጣል ፡ ተስፋ ፡ የእግዚአብሔር አዝ፦ ሰማይ ፡ ጸጥ ፡ ቢል ፡ ዝናብ ፡ ባይዘንብ ምድርም ፡ ደርቃ ፡ ብትጠወልግ (አምንሃለሁ) ደማናም ፡ ሳይኖር ፡ ዝናብ ፡ ይዘንባል ባዶ ፡ ሸለቆ ፡ ውኃ ፡ ይሞላል (አምንሃለሁ) ዘመድ ፡ አዝማዴ ፡ ከእኔ ፡ ቢርቅ ንብረቴ ፡ ያልኩት ፡ ተወስዶ ፡ ቢያልቅ (አምንሃለሁ) አንተ ፡ እግዚአብሔር ፡ የፍጥረት ፡ ጌታ ፈጥነህ ፡ የምትደርስ ፡ ያመኑህ ፡ ለታ (አምንሃለሁ) አብርሃም ፡ አረጀ ፡ ሳራም ፡ ያው ፡ ደከመች ዕድሜያቸው ፡ አበቃ ፡ ልጅ ፡ የሚስሙበት የአብራሃም ፡ መድከው ፡ ጌታን ፡ መች ፡ ቸገረው ያዛሬ ፡ አመት ፡ ልጅን ፡ ትወልዳለህ ፡ አለው ኧረ ፡ እንዴት ፡ ይሆናል ፡ ብለው ፡ ተሳሳቁ የማይሆን ፡ መስሏቸው ፡ ያለውን ፡ ሳያውቁ በእርግጥም ፡ ይመስላል ፡ከሚታየው ፡ ነገር አንተ ፡ እመን ፡ እንጂ ፡ ቀላል ፡ ነው ፡ ለእግዚአብሔር አዝ፦ ነገሬ ፡ ቢቆይ ፡ ቢዘገይ ፡ እንኳን የምፈልገው ፡ አሁን ፡ ባይመጣም (አምንሃለሁ) የማየው ፡ ነገር ፡ ግራ ፡ ቢያጋባኝ ያልከውን ፡ እንጂ ፡ አልሰማም ፡ ሌላ (አምንሃለሁ) እንደሰው ፡ መቼ ፡ ቃልህ ፡ ይዞራል ለሚያምኑህ ፡ ሁሉ ፡ መልካም ፡ ሆነሃል (አምንሃለሁ) አንተ ፡ ተናግረህ ፡ ማይሆን ፡ ምን ፡ አለ ሁሉን ፡ በጊዜው ፡ ውብ ፡ ታደርጋለህ (አምንሃለሁ) ጻድቅ ፡ ሰው ፡ ነበር ፡ እዮብ ፡ የተባለ እጅግ ፡ ባለፀጋ ፡ የተደላደለ ግን ፡ ድንገት ፡ ያሃብቱ ፡ ንብረቱ ፡ ወደቀ ሰይታን ፡ ሊፈትነው ፡ በብዙ ፡ ደከመ ሚስቱም ፡ እግዚአብሔርን ፡ ሰድበህ ፡ ሙት ፡ አለችው የነበራት ፡ ሁሉ ፡ ጠፍቶ ፡ ስላየቺው አንቺ ፡ ሰነፍ ፡ ብሎ ፡ ተቆጣ ፡ ይህ ፡ ጀግና እግዚአብሔር ፡ አምኖ ፡ ሊሞት ፡ ወሰነና ግን ፡ መቼ ፡ እንደዚህ ፡ ሕይወቱ ፡ አለፈ በፊት ፡ ከነበረው ፡ አምሮበት ፡ አረፈ አዝ፦ ሃብቴ ፡ ንብረቴ ፡ ከእኔ ፡ ነበረ ድንገት ፡ ከእጄ ፡ ሁሉም ፡ በረረ (አምንሃለሁ) ምንም ፡ ባይኖረኝ ፡ አንተን ፡ ይዣለሁ መከራዎቼን ፡ በአንተ ፡ አልፋለሁ (አምንሃለሁ) ይህ ፡ ሰውነቴ ፡ ቢዝል ፡ ቢደክም በሽታ ፡ በእኔ ፡ ቢፈራረቅም (አምንሃለሁ) አንተ ፡ እግዚአብሔር ፡ የእኔ ፡ አባት አንተን ፡ አምኜስ ፡ እኔ ፡ ልሞት (አምንሃለሁ) እመን ፡ ወንድሜ ፡ ታመን ፡ በእግዚአብሔር አትሞኝ ፡ ጌታን ፡ አትገምተው ፡ በቀላል ፡ ነገረ እመኜ ፡ እህቴ ፡ ታመኜ ፡ በእግዚአብሔር አትሞኝ ፡ ጌታን ፡ አትገምቼው ፡ በቀላል ፡ ነገረ እመን ፡ ወገኔ ፡ ታመን ፡ በእግዚአብሔር አትሞኝ ፡ ጌታን ፡ አትጠርጥረው ፡ በቀላል ፡ ነገር እመን ፡ ልቤ ፡ ሰማይ ፡ ምድሩ ፤ እመን ፡ ልቤ ፡ የፈጠረው እመን ፡ ልቤ ፡ የተናገረው ፤ እመን ፡ ልቤ ፡ የሚያደርገው እመን ፡ ልቤ ፡ ተስፋ ፡ ቢዘገይ ፤ እመን ፡ ልቤ ፡ ባይነጋም ፡ ሌቱ እመን ፡ ልቤ ፡ አስታውስ ፡ አንጂ ፤ እመን ፡ ልቤ ፡ አምነው ፡ የሞቱ እመን ፡ ልቤ ፡ መቼ ፡ ከሰሩ ፤ እመን ፡ ልቤ ፡ በእርሱ ፡ የታመኑ እመን ፡ ልቤ ፡ በእምነታቸው ፤ እመን ፡ ልቤ ፡ ድልን ፡ አገኙ ሰማዩ ፡ ጸጥ ፡ አለ ፡ ያ ፡ ዝናቡ ፡ ጠፋ ዳመናም ፡ አይታይ ፡ ምንም ፡ አያካፋ ምድርም ፡ ጸጥ ፡ አለች ፡ መሬቱም ፡ ደረቀች ለምልሞ ፡ የነበረው ፡ ጠውልጐ ፡ አለቀ ሰው ፡ ገሸሽ ፡ አለ ፡ ከቀኝ ፡ ከግራዬ ተስፋ ፡ ቢስ ፡ አደረጉኝ ፡ በዝቶ ፡ መከራዬ አሁን ፡ ተሳሳቱ ፡ መች ፡ እንዲህ ፡ ልቀር በጊዜው ፡ ይመጣል ፡ ተስፋ ፡ የእግዚአብሔር አዝ፦ ሰማይ ፡ ጸጥ ፡ ቢል ፡ ዝናብ ፡ ባይዘንብ ምድርም ፡ ደርቃ ፡ ብትጠወልግ (አምንሃለሁ) ደማናም ፡ ሳይኖር ፡ ዝናብ ፡ ይዘንባል ባዶ ፡ ሸለቆ ፡ ውኃ ፡ ይሞላል (አምንሃለሁ) ዘመድ ፡ አዝማዴ ፡ ከእኔ ፡ ቢርቅ ንብረቴ ፡ ያልኩት ፡ ተወስዶ ፡ ቢያልቅ (አምንሃለሁ) አንተ ፡ እግዚአብሔር ፡ የፍጥረት ፡ ጌታ ፈጥነህ ፡ የምትደርስ ፡ ያመኑህ ፡ ለታ (አምንሃለሁ) አብርሃም ፡ አረጀ ፡ ሳራም ፡ ያው ፡ ደከመች ዕድሜያቸው ፡ አበቃ ፡ ልጅ ፡ የሚስሙበት የአብራሃም ፡ መድከው ፡ ጌታን ፡ መች ፡ ቸገረው ያዛሬ ፡ አመት ፡ ልጅን ፡ ትወልዳለህ ፡ አለው ኧረ ፡ እንዴት ፡ ይሆናል ፡ ብለው ፡ ተሳሳቁ የማይሆን ፡ መስሏቸው ፡ ያለውን ፡ ሳያውቁ በእርግጥም ፡ ይመስላል ፡ከሚታየው ፡ ነገር አንተ ፡ እመን ፡ እንጂ ፡ ቀላል ፡ ነው ፡ ለእግዚአብሔር አዝ፦ ነገሬ ፡ ቢቆይ ፡ ቢዘገይ ፡ እንኳን የምፈልገው ፡ አሁን ፡ ባይመጣም (አምንሃለሁ) የማየው ፡ ነገር ፡ ግራ ፡ ቢያጋባኝ ያልከውን ፡ እንጂ ፡ አልሰማም ፡ ሌላ (አምንሃለሁ) እንደሰው ፡ መቼ ፡ ቃልህ ፡ ይዞራል ለሚያምኑህ ፡ ሁሉ ፡ መልካም ፡ ሆነሃል (አምንሃለሁ) አንተ ፡ ተናግረህ ፡ ማይሆን ፡ ምን ፡ አለ ሁሉን ፡ በጊዜው ፡ ውብ ፡ ታደርጋለህ (አምንሃለሁ) ጻድቅ ፡ ሰው ፡ ነበር ፡ እዮብ ፡ የተባለ እጅግ ፡ ባለፀጋ ፡ የተደላደለ ግን ፡ ድንገት ፡ ያሃብቱ ፡ ንብረቱ ፡ ወደቀ ሰይታን ፡ ሊፈትነው ፡ በብዙ ፡ ደከመ ሚስቱም ፡ እግዚአብሔርን ፡ ሰድበህ ፡ ሙት ፡ አለችው የነበራት ፡ ሁሉ ፡ ጠፍቶ ፡ ስላየቺው አንቺ ፡ ሰነፍ ፡ ብሎ ፡ ተቆጣ ፡ ይህ ፡ ጀግና እግዚአብሔር ፡ አምኖ ፡ ሊሞት ፡ ወሰነና ግን ፡ መቼ ፡ እንደዚህ ፡ ሕይወቱ ፡ አለፈ በፊት ፡ ከነበረው ፡ አምሮበት ፡ አረፈ አዝ፦ ሃብቴ ፡ ንብረቴ ፡ ከእኔ ፡ ነበረ ድንገት ፡ ከእጄ ፡ ሁሉም ፡ በረረ (አምንሃለሁ) ምንም ፡ ባይኖረኝ ፡ አንተን ፡ ይዣለሁ መከራዎቼን ፡ በአንተ ፡ አልፋለሁ (አምንሃለሁ) ይህ ፡ ሰውነቴ ፡ ቢዝል ፡ ቢደክም በሽታ ፡ በእኔ ፡ ቢፈራረቅም (አምንሃለሁ) አንተ ፡ እግዚአብሔር ፡ የእኔ ፡ አባት አንተን ፡ አምኜስ ፡ እኔ ፡ ልሞት (አምንሃለሁ) እመን ፡ ወንድሜ ፡ ታመን ፡ በእግዚአብሔር አትሞኝ ፡ ጌታን ፡ አትገምተው ፡ በቀላል ፡ ነገረ እመኜ ፡ እህቴ ፡ ታመኜ ፡ በእግዚአብሔር አትሞኝ ፡ ጌታን ፡ አትገምቼው ፡ በቀላል ፡ ነገረ እመን ፡ ወገኔ ፡ ታመን ፡ በእግዚአብሔር አትሞኝ ፡ ጌታን ፡ አትጠርጥረው ፡ በቀላል ፡ ነገር እመን ፡ ልቤ ፡ ሰማይ ፡ ምድሩ ፤ እመን ፡ ልቤ ፡ የፈጠረው እመን ፡ ልቤ ፡ የተናገረው ፤ እመን ፡ ልቤ ፡ የሚያደርገው እመን ፡ ልቤ ፡ ተስፋ ፡ ቢዘገይ ፤ እመን ፡ ልቤ ፡ ባይነጋም ፡ ሌቱ እመን ፡ ልቤ ፡ አስታውስ ፡ አንጂ ፤ እመን ፡ ልቤ ፡ አምነው ፡ የሞቱ እመን ፡ ልቤ ፡ መቼ ፡ ከሰሩ ፤ እመን ፡ ልቤ ፡ በእርሱ ፡ የታመኑ እመን ፡ ልቤ ፡ በእምነታቸው ፤ እመን ፡ ልቤ ፡ ድልን ፡ አገኙ

ዮሴፍ ካሳ · ሁሉም ዘማሪዎች