Altewem Mamesgen
ዮሴፍ ካሳ · ተነሺና አብሪ
አገኘሁኝ ፡ ብዬ ፡ አልፈነድቅም አጣሁኝም ፡ ብዬ ፡ አምልኮ ፡ አልተውም መዳኔ ፡ ይበቃኛል ፡ ለምሥጋና የእግዚአብሔር ፡ ልጅነት ፡ አለኝና (፪x) የደህንነቴ ፡ ነገር ፡ ከሞት ፡ መዳኔ ጌታዬን ፡ ለማመስገን ፡ በቂ ፡ ነው ፡ ለእኔ ጠላቴ ፡ ሆይ ፡ እፈር ፡ እላማርር ብሞትም ፡ ያድነኛል ፡ እግዚእብሔር (አልተውም) ፡ ጌታዬን ፡ ማመስገን (አልተውም) ፡ ወጀቡ ፡ ቢበዛ (አልተውም) ፡ እንደውም ፡ ልጨምር (አልተውም) ፡ ምሥጋናዬን ፡ ላብዛ (፪x) ለእኔ ፡ (ሁልጊዜ ፡ ማመስገኔ ፡ ምክንያቴ ፡ ነው ፡ መዳኔ) ሁሌ ፡ (ሁልጊዜ ፡ ማመስገኔ ፡ ምክንያቴ ፡ ነው ፡ መዳኔ) (፪x) አገኘሁኝ ፡ ብዬ ፡ አልፈነድቅም አጣሁኝም ፡ ብዬ ፡ አምልኮ ፡ አልተውም መዳኔ ፡ ይበቃኛል ፡ ለምሥጋና የእግዚአብሔር ፡ ልጅነት ፡ አለኝና (፪x) ዛሬ ፡ በበረከቱ ፡ ቢባርከኝ የሰጠኝን ፡ መልሶ ፡ ቢወስድብኝ እግዚአብሔር ፡ ሰጠ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነሳ ሥሙ ፡ ይባረክልኝ ፡ አምልኮ ፡ ላብዛ (አልተውም) ፡ ጌታዬን ፡ ማመስገን (አልተውም) ፡ ወጀቡ ፡ ቢበዛ (አልተውም) ፡ እንደውም ፡ ልጨምር (አልተውም) ፡ ምሥጋናዬን ፡ ላብዛ (፪x) ለእኔ ፡ (ሁልጊዜ ፡ ማመስገኔ ፡ ምክንያቴ ፡ ነው ፡ መዳኔ) ሁሌ ፡ (ሁልጊዜ ፡ ማመስገኔ ፡ ምክንያቴ ፡ ነው ፡ መዳኔ) (፪x) በላይ ፡ በሰማይ ፡ ቤት ፡ አለ ፡ የሚሉ ደስ ፡ ይበላቸው ፡ እልል ፡ ይበሉ (፪x) ደስታዬ ፡ (ነው ፡ መዳኔ) እረፍቴ ፡ (ነው ፡ መዳኔ) ሰላሜ ፡ (ነው ፡ መዳኔ) መዳኔ ፡ (ነው ፡ መዳኔ) (፪x) በላይ ፡ በሰማይ ፡ ቤት ፡ አለ ፡ የሚሉ ደስ ፡ ይበላቸው ፡ እልል ፡ ይበሉ (፪x) ደስታዬ ፡ (ነው ፡ መዳኔ) እረፍቴ ፡ (ነው ፡ መዳኔ) ሰላሜ ፡ (ነው ፡ መዳኔ) መዳኔ ፡ (ነው ፡ መዳኔ) (፪x) ሰላሜ ፡ (ነው ፡ መዳኔ) ፡ መዳኔ ፡ (ነው ፡ መዳኔ) (፪x)

