Alebegn Tezeta
ዮሴፍ ካሳ · ተነሺና አብሪ
አዝ፦ እኔ ፡ የማይረሳኝ ፡ ውለታ አለብኝ ፡ አንድ ፡ ትዝታ ቀራንዮ ፡ መስቀሉ ፡ ላይ ሞቶ ፡ ያዳነኝ (፪x) እኔን ፡ ለማዳን ፡ ነው ፡ የደም ፡ ላብ ፡ ያላበህ ፡ የሞትክልኝ ተሰቃየህልኝ ፡ መርገሜን ፡ ወሰድከው ፡ ልታድነኝ ልጅህ ፡ ነኝ ፡ በጣር ፡ የወለድከኝ ፡ ሕይወትና ፡ ሰላም ፡ የሆንከኝ በሞትህ ፡ እኔን ፡ ስታድነኝ ፡ አየሁ ፡ የመስቀሉ ፡ ፍቅርህን (አልረሳውም ፡ እኔ) ፡ ለኔ ፡ የዋልክልኝ ፡ አለብኝ ፡ ውለታ (አልረሳውም ፡ እኔ) ፡ ተሰቃየህልኝ ፡ ሞትክልኝ ፡ ጎልጎታ (አልረሳውም ፡ እኔ) ፡ ዘመኔን ፡ በሙሉ ፡ አንተን ፡ ባመልክህ (አልረሳውም ፡ እኔ) ፡ ምክንያቴ ፡ ይሄ ፡ ነው ፡ የመስቀል ፡ ፍቅርህ አዝ፦ እኔ ፡ የማይረሳኝ ፡ ውለታ አለብኝ ፡ አንድ ፡ ትዝታ ቀራንዮ ፡ መስቀሉ ፡ ላይ ሞቶ ፡ ያዳነኝ (፪x) አምላክ ፡ ሆነህ ፡ ሳለህ ፡ ሲያንገላቱህና ፡ ሲያፌዙብህ እንደወንጀለኛ ፡ አስረው ፡ ሲገርፉህስ ፡ መች ፡ ራሩልህ ሲንቁህ ፡ ሲሳበቁብህ ፥ መልስም ፡ አልነበረህ ፡ ሲወግሩህ ለኔ ፡ ነው ፡ ይህ ፡ ሁሉ ፡ የሆነው ፥ እንዴት ፡ እንድትወደኝ ፡ እንዳየው (አልረሳውም ፡ እኔ) ፡ ለኔ ፡ የዋልክልኝ ፡ አለብኝ ፡ ውለታ (አልረሳውም ፡ እኔ) ፡ ተሰቃየህልኝ ፡ ሞትክልኝ ፡ ጎልጎታ (አልረሳውም ፡ እኔ) ፡ ዘመኔን ፡ በሙሉ ፡ አንተን ፡ ባመልክህ (አልረሳውም ፡ እኔ) ፡ ምክንያቴ ፡ ይሄ ፡ ነው ፡ የመስቀል ፍቅርህ ለኔ ፡ ነው ፡ ለኔ በመስቀል ፡ ላይ ፡ የሞተው ፡ ስለኔ (፭x) አዝ፦ እኔ ፡ የማይረሳኝ ፡ ውለታ አለብኝ ፡ አንድ ፡ ትዝታ ቀራንዮ ፡ መስቀሉ ፡ ላይ ሞቶ ፡ ያዳነኝ (፪x) እኔን ፡ ለማዳን ፡ ነው ፡ የደም ፡ ላብ ፡ ያላበህ ፡ የሞትክልኝ ተሰቃየህልኝ ፡ መርገሜን ፡ ወሰድከው ፡ ልታድነኝ ልጅህ ፡ ነኝ ፡ በጣር ፡ የወለድከኝ ፡ ሕይወትና ፡ ሰላም ፡ የሆንከኝ በሞትህ ፡ እኔን ፡ ስታድነኝ ፡ አየሁ ፡ የመስቀሉ ፡ ፍቅርህን (አልረሳውም ፡ እኔ) ፡ ለኔ ፡ የዋልክልኝ ፡ አለብኝ ፡ ውለታ (አልረሳውም ፡ እኔ) ፡ ተሰቃየህልኝ ፡ ሞትክልኝ ፡ ጎልጎታ (አልረሳውም ፡ እኔ) ፡ ዘመኔን ፡ በሙሉ ፡ አንተን ፡ ባመልክህ (አልረሳውም ፡ እኔ) ፡ ምክንያቴ ፡ ይሄ ፡ ነው ፡ የመስቀል ፡ ፍቅርህ አዝ፦ እኔ ፡ የማይረሳኝ ፡ ውለታ አለብኝ ፡ አንድ ፡ ትዝታ ቀራንዮ ፡ መስቀሉ ፡ ላይ ሞቶ ፡ ያዳነኝ (፪x) አምላክ ፡ ሆነህ ፡ ሳለህ ፡ ሲያንገላቱህና ፡ ሲያፌዙብህ እንደወንጀለኛ ፡ አስረው ፡ ሲገርፉህስ ፡ መች ፡ ራሩልህ ሲንቁህ ፡ ሲሳበቁብህ ፥ መልስም ፡ አልነበረህ ፡ ሲወግሩህ ለኔ ፡ ነው ፡ ይህ ፡ ሁሉ ፡ የሆነው ፥ እንዴት ፡ እንድትወደኝ ፡ እንዳየው (አልረሳውም ፡ እኔ) ፡ ለኔ ፡ የዋልክልኝ ፡ አለብኝ ፡ ውለታ (አልረሳውም ፡ እኔ) ፡ ተሰቃየህልኝ ፡ ሞትክልኝ ፡ ጎልጎታ (አልረሳውም ፡ እኔ) ፡ ዘመኔን ፡ በሙሉ ፡ አንተን ፡ ባመልክህ (አልረሳውም ፡ እኔ) ፡ ምክንያቴ ፡ ይሄ ፡ ነው ፡ የመስቀል ፍቅርህ ለኔ ፡ ነው ፡ ለኔ በመስቀል ፡ ላይ ፡ የሞተው ፡ ስለኔ (፭x)

