Gubae

Yashageral Mado

ዮሴፍ በቀለ · Mahetemien Yefetah

አዝ፦ ከቁጥር ፡ አለፈ ፡ በዛ (፪x) ፡ ምህረቱ ተዐምራቱን ፡ አየሁ ፡ በዐይኔ (፪x) ፡ በየዕለቱ አምላኬ ፡ አቤቱ (፬x) ፡ ብዙ ፡ ተዐምራቱ ሚሳሳልኝ ፡ የሚወደኝ ፡ ነፍሴም ፡ የምትወደው የልቤ ፡ አምላክ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ኢየሱስ ፡ እኮ ፡ ነው ምህረቱ ፡ ቸርነቱ ፡ ይከታተሉኛል የእግዚአብሔርን ፡ ብርቱ ፡ ፍቅር ፡ እንዳይ ፡ ያደርጉኛል ፡ አዎ ሆሆ ፡ እባርከዋለሁ (፪x) ፡ ነፍሴን ፡ አፈስለታለሁ ፡ አዎ አዝ፦ ከቁጥር ፡ አለፈ ፡ በዛ (፪x) ፡ ምህረቱ ተዐምራቱን ፡ አየሁ ፡ በዐይኔ (፪x) ፡ በየዕለቱ አምላኬ ፡ አቤቱ (፬x) ፡ ብዙ ፡ ተዐምራቱ ፍቅሩ ፡ ብዙ ፡ ቸሩ ፡ ጌታ ፡ ጊዜ ፡ የማይለውጠው ሁኔታዎች ፡ ማያግዱት ፡ እኔስ ፡ እርሱን ፡ አየሁ ሺ ፡ አንደበት ፡ አይገልጸውም ፡ የእርሱን ፡ ውለታ ብሰዋለት ፡ ምሥጋናዬን ፡ ዛሬም ፡ በደስታ ሆሆ ፡ እባርከዋለሁ (፪x) ፡ ነፍሴን ፡ አፈስለታለሁ ፡ አሃ ምሥጋና (፫x) ፡ ምሥጋናዬ ለባለውለታዬ ፡ አሃሃሃ ፡ ታብሶልኛል ፡ እምባዬ ፡ አሃሃሃ ለባለውለታዬ ፡ አሃሃሃ ፡ ተከፍሎልኛል ፡ ዕዳዬ ፡ አሃሃሃ አዝ፦ ያሻግራል ፡ ማዶ ፡ ያሻግራል ፤ ያሻግራል ፡ ውዴ ፡ ያሻግራል ታሻግራል ፡ ማዶ ፡ ያሻግራል ፤ ያሻግራል ፡ ሁሉን ፡ ያሻግራል ተሻገርኩት ፡ እኔስ ፡ በምሥጋና ፤ አየሁኝ ፡ ክንዶቹን ፡ እንደገና አምላኬ ፡ ገናና (፭x) ታላቁን ፡ ቀይ ፡ ባሕር ፡ በድንቅ ፡ የከፈለ ህዝቡን ፡ በተዐምር ፡ በድል ፡ ያሻገረ ያ ፡ የቀድሞው ፡ ክንዱ ፡ መቼ ፡ ደከመና አየሁኝ ፡ ሲያሻግር ፡ ህዝቡን ፡ በምሥጋና (፪x) አዝ፦ ያሻግራል ፡ ማዶ ፡ ያሻግራል ፤ ያሻግራል ፡ ውዴ ፡ ያሻግራል ታሻግራል ፡ ማዶ ፡ ያሻግራል ፤ ያሻግራል ፡ ሁሉን ፡ ያሻግራል ተሻገርኩት ፡ እኔስ ፡ በምሥጋና ፤ አየሁኝ ፡ ክንዶቹን ፡ እንደገና አምላኬ ፡ ገናና (፭x) አስፈሪውን ፡ ማዕበል ፡ በስልጣን ፡አዘዘው የሚናወጠውን ፡ ወጀብ ፡ ጸጥ ፡ አደረገው እኔም ፡ አመለጥኩኝ ፡ በክንዶቹ ፡ ብርታት ልውደቅ ፡ በእግሮቹ ፡ ስር ፡ እጥፍ ፡ ልስገድለት አሃ ፡ ይህም ፡ አነሰበት አዝ፦ ያሻግራል ፡ ማዶ ፡ ያሻግራል ፤ ያሻግራል ፡ ውዴ ፡ ያሻግራል ታሻግራል ፡ ማዶ ፡ ያሻግራል ፤ ያሻግራል ፡ ሁሉን ፡ ያሻግራል ተሻገርኩት ፡ እኔስ ፡ በምሥጋና ፤ አየሁኝ ፡ ክንዶቹን ፡ እንደገና አምላኬ ፡ ገናና (፭x) አዝ፦ ከቁጥር ፡ አለፈ ፡ በዛ (፪x) ፡ ምህረቱ ተዐምራቱን ፡ አየሁ ፡ በዐይኔ (፪x) ፡ በየዕለቱ አምላኬ ፡ አቤቱ (፬x) ፡ ብዙ ፡ ተዐምራቱ ሚሳሳልኝ ፡ የሚወደኝ ፡ ነፍሴም ፡ የምትወደው የልቤ ፡ አምላክ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ኢየሱስ ፡ እኮ ፡ ነው ምህረቱ ፡ ቸርነቱ ፡ ይከታተሉኛል የእግዚአብሔርን ፡ ብርቱ ፡ ፍቅር ፡ እንዳይ ፡ ያደርጉኛል ፡ አዎ ሆሆ ፡ እባርከዋለሁ (፪x) ፡ ነፍሴን ፡ አፈስለታለሁ ፡ አዎ አዝ፦ ከቁጥር ፡ አለፈ ፡ በዛ (፪x) ፡ ምህረቱ ተዐምራቱን ፡ አየሁ ፡ በዐይኔ (፪x) ፡ በየዕለቱ አምላኬ ፡ አቤቱ (፬x) ፡ ብዙ ፡ ተዐምራቱ ፍቅሩ ፡ ብዙ ፡ ቸሩ ፡ ጌታ ፡ ጊዜ ፡ የማይለውጠው ሁኔታዎች ፡ ማያግዱት ፡ እኔስ ፡ እርሱን ፡ አየሁ ሺ ፡ አንደበት ፡ አይገልጸውም ፡ የእርሱን ፡ ውለታ ብሰዋለት ፡ ምሥጋናዬን ፡ ዛሬም ፡ በደስታ ሆሆ ፡ እባርከዋለሁ (፪x) ፡ ነፍሴን ፡ አፈስለታለሁ ፡ አሃ ምሥጋና (፫x) ፡ ምሥጋናዬ ለባለውለታዬ ፡ አሃሃሃ ፡ ታብሶልኛል ፡ እምባዬ ፡ አሃሃሃ ለባለውለታዬ ፡ አሃሃሃ ፡ ተከፍሎልኛል ፡ ዕዳዬ ፡ አሃሃሃ አዝ፦ ያሻግራል ፡ ማዶ ፡ ያሻግራል ፤ ያሻግራል ፡ ውዴ ፡ ያሻግራል ታሻግራል ፡ ማዶ ፡ ያሻግራል ፤ ያሻግራል ፡ ሁሉን ፡ ያሻግራል ተሻገርኩት ፡ እኔስ ፡ በምሥጋና ፤ አየሁኝ ፡ ክንዶቹን ፡ እንደገና አምላኬ ፡ ገናና (፭x) ታላቁን ፡ ቀይ ፡ ባሕር ፡ በድንቅ ፡ የከፈለ ህዝቡን ፡ በተዐምር ፡ በድል ፡ ያሻገረ ያ ፡ የቀድሞው ፡ ክንዱ ፡ መቼ ፡ ደከመና አየሁኝ ፡ ሲያሻግር ፡ ህዝቡን ፡ በምሥጋና (፪x) አዝ፦ ያሻግራል ፡ ማዶ ፡ ያሻግራል ፤ ያሻግራል ፡ ውዴ ፡ ያሻግራል ታሻግራል ፡ ማዶ ፡ ያሻግራል ፤ ያሻግራል ፡ ሁሉን ፡ ያሻግራል ተሻገርኩት ፡ እኔስ ፡ በምሥጋና ፤ አየሁኝ ፡ ክንዶቹን ፡ እንደገና አምላኬ ፡ ገናና (፭x) አስፈሪውን ፡ ማዕበል ፡ በስልጣን ፡አዘዘው የሚናወጠውን ፡ ወጀብ ፡ ጸጥ ፡ አደረገው እኔም ፡ አመለጥኩኝ ፡ በክንዶቹ ፡ ብርታት ልውደቅ ፡ በእግሮቹ ፡ ስር ፡ እጥፍ ፡ ልስገድለት አሃ ፡ ይህም ፡ አነሰበት አዝ፦ ያሻግራል ፡ ማዶ ፡ ያሻግራል ፤ ያሻግራል ፡ ውዴ ፡ ያሻግራል ታሻግራል ፡ ማዶ ፡ ያሻግራል ፤ ያሻግራል ፡ ሁሉን ፡ ያሻግራል ተሻገርኩት ፡ እኔስ ፡ በምሥጋና ፤ አየሁኝ ፡ ክንዶቹን ፡ እንደገና አምላኬ ፡ ገናና (፭x)

ዮሴፍ በቀለ · ሁሉም ዘማሪዎች