Gubae

Tsenu New Meseretie

ዮሴፍ በቀለ · Mahetemien Yefetah

አዝ፦ ጽኑ ፡ ነው ፡ መሰረቴ ፡ ዐይናወጥ ፡ አለቴ አምባ ፡ ነው ፡ ለእኔስ ፡ መድሃኒቴ (መድሃኔቴ ፡ ኢየሱስ) እኔስ ፡ ክፉን ፡ አልፈራም ፡ ጐርፉም ፡ አያሰጋኝም ተተክያለሁ ፡ ለዘለዓለም (፪x) ፡ አው በአደባባዩ ፡ ለዘለዓለም (፪x) የማይናወጥ ፡ ጽኑ ፡ መሰረት ኢየሱስ ፡ አለኝ ፡ የማዕዘን?? ፡ አዎ?? ከቶ ፡ አልሰጋም ፡ ሁሉ ፡ በከፋ ቃሉ ፡ አያረጅም ፡ አለኝ ፡ ተስፋ ምርኩዝ ፡ መጠጊያ ፡ ላዘመሙት ጽናት ፡ ይሆናል ፡ ለደከሙት (፪x) አዝ፦ ጽኑ ፡ ነው ፡ መሰረቴ ፡ ዐይናወጥ ፡ አለቴ አምባ ፡ ነው ፡ ለእኔስ ፡ መድሃኒቴ (መድሃኔቴ ፡ ኢየሱስ) እኔስ ፡ ክፉን ፡ አልፈራም ፡ ጐርፉም ፡ አያሰጋኝም ተተክያለሁ ፡ ለዘለዓለም (፪x) ፡ አው በአደባባዩ ፡ ለዘለዓለም (፪x) መልካም ፡ ኧረና ፡ ቤዛ ፡ ለዓለም በቤቱ ፡ ተክሎ ፡ የሚያለመልም እርሱ ፡ እያለልኝ ፡ ምን ፡ ያሰጋኛል ዘለዓለም ፡ ቤቱ ፡ ያኖረኛል ምርኩዝ ፡ መጠጊያ ፡ ላዘመሙት ጽናት ፡ ይሆናል ፡ ለደከሙት (፪x) አዝ፦ ጽኑ ፡ ነው ፡ መሰረቴ ፡ ዐይናወጥ ፡ አለቴ አምባ ፡ ነው ፡ ለእኔስ ፡ መድሃኒቴ (መድሃኔቴ ፡ ኢየሱስ) እኔስ ፡ ክፉን ፡ አልፈራም ፡ ጐርፉም ፡ አያሰጋኝም ተተክያለሁ ፡ ለዘለዓለም (፪x) ፡ አው በአደባባዩ ፡ ለዘለዓለም (፪x) አለት ፡ ላይ ፡ ያጸና ፡ ያን ፡ ቤቱን ያነጸ ፡ ያን ፡ ቤቱን (በኢየሱስ ፡ ላይ) እርሱ ፡ ነው ፡ ልባም ፡ ሰው ፡ በእውነቱ ልባም ፡ ሰው ፡ በእውነቱ (፫x) አዝ፦ ጽኑ ፡ ነው ፡ መሰረቴ ፡ ዐይናወጥ ፡ አለቴ አምባ ፡ ነው ፡ ለእኔስ ፡ መድሃኒቴ (መድሃኔቴ ፡ ኢየሱስ) እኔስ ፡ ክፉን ፡ አልፈራም ፡ ጐርፉም ፡ አያሰጋኝም ተተክያለሁ ፡ ለዘለዓለም (፪x) ፡ አው በአደባባዩ ፡ ለዘለዓለም (፪x) የማይናወጥ ፡ ጽኑ ፡ መሰረት ኢየሱስ ፡ አለኝ ፡ የማዕዘን?? ፡ አዎ?? ከቶ ፡ አልሰጋም ፡ ሁሉ ፡ በከፋ ቃሉ ፡ አያረጅም ፡ አለኝ ፡ ተስፋ ምርኩዝ ፡ መጠጊያ ፡ ላዘመሙት ጽናት ፡ ይሆናል ፡ ለደከሙት (፪x) አዝ፦ ጽኑ ፡ ነው ፡ መሰረቴ ፡ ዐይናወጥ ፡ አለቴ አምባ ፡ ነው ፡ ለእኔስ ፡ መድሃኒቴ (መድሃኔቴ ፡ ኢየሱስ) እኔስ ፡ ክፉን ፡ አልፈራም ፡ ጐርፉም ፡ አያሰጋኝም ተተክያለሁ ፡ ለዘለዓለም (፪x) ፡ አው በአደባባዩ ፡ ለዘለዓለም (፪x) መልካም ፡ ኧረና ፡ ቤዛ ፡ ለዓለም በቤቱ ፡ ተክሎ ፡ የሚያለመልም እርሱ ፡ እያለልኝ ፡ ምን ፡ ያሰጋኛል ዘለዓለም ፡ ቤቱ ፡ ያኖረኛል ምርኩዝ ፡ መጠጊያ ፡ ላዘመሙት ጽናት ፡ ይሆናል ፡ ለደከሙት (፪x) አዝ፦ ጽኑ ፡ ነው ፡ መሰረቴ ፡ ዐይናወጥ ፡ አለቴ አምባ ፡ ነው ፡ ለእኔስ ፡ መድሃኒቴ (መድሃኔቴ ፡ ኢየሱስ) እኔስ ፡ ክፉን ፡ አልፈራም ፡ ጐርፉም ፡ አያሰጋኝም ተተክያለሁ ፡ ለዘለዓለም (፪x) ፡ አው በአደባባዩ ፡ ለዘለዓለም (፪x) አለት ፡ ላይ ፡ ያጸና ፡ ያን ፡ ቤቱን ያነጸ ፡ ያን ፡ ቤቱን (በኢየሱስ ፡ ላይ) እርሱ ፡ ነው ፡ ልባም ፡ ሰው ፡ በእውነቱ ልባም ፡ ሰው ፡ በእውነቱ (፫x)

ዮሴፍ በቀለ · ሁሉም ዘማሪዎች