Gubae

Oh Meheretu

ዮሴፍ በቀለ · Mahetemien Yefetah

አዝ፦ ኦ ፡ በምሥጋና ፡ በዝማሬ ፡ ልቀኝለት ፡ ዛሬም ፡ ክብሬ አ ፡ ላመስግነው ፡ ይህን ፡ ጌታ ፡ ስለበዛ ፡ የእርሱ ፡ ውለታ (፫x) ኦ ፡ በምሥጋና ፡ በዝማሬ ፡ ልቀኝለት ፡ ዛሬም ፡ ክብሬ አ ፡ ላመስግነው ፡ ይህን ፡ ጌታ ፡ ስለበዛ ፡ የእርሱ ፡ ውለታ (፫x) አሃሃ ፡ ውለታው ፡ ኦሆሆ ፡ ውለታው (፪x) ታሪኬን ፡ ለወጠው ፡ ይኸው ፡ እንደገና አንደበቴን ፡ ሞላ ፡ አዲስን ፡ ምሥጋና ዘምር ፡ ዘምር ፡ አለኝ ፡ ውስጤን ፡ ቀሰቀሰው የኢየሱሴን ፡ ፍቅሩን ፡ ውለታውን ፡ ሳየው ውለታውን ፡ ሳየው ፡ ሃሃሃ ፡ ውለታው ፡ ኦሆሆ ፡ ውለታው (፪x) አዝ፦ ኦ ፡ ምህረቱ ፡ ምህረቱ ፡ አጸናኝ ፡ በቤቱ ፡ አዎ አአአ ፡ ላመስግነው ፡ ላመስግነው ፡ አባቴ ፡ ልዩ ፡ ነው ፡ አዎ ኦ ፡ በምሥጋና ፡ በዝማሬ ፡ ልቀኝለት ፡ ዛሬም ፡ ክብሬ አ ፡ ላመስግነው ፡ ይህን ፡ ጌታ ፡ ስለበዛ ፡ የእርሱ ፡ ውለታ (፫x) ኦ ፡ በምሥጋና ፡ በዝማሬ ፡ ልቀኝለት ፡ ዛሬም ፡ ክብሬ አ ፡ ላመስግነው ፡ ይህን ፡ ጌታ ፡ ስለበዛ ፡ የእርሱ ፡ ውለታ (፫x) አሃሃ ፡ ውለታው ፡ ኦሆሆ ፡ ውለታው (፪x) ልቤ ፡ መልካም ፡ ነገር ፡ አቤት??? ፡ ካፈለቀ የልዑሉን ፡ ውበት ፡ ሁሌ ፡ እያደነቀ ሞገስ ፡ በከንፈሩ ፡ ይፈሳል ፡ ወዳጄ ፍቅሩ ፡ እንደ ፡ ጠል ፡ ነው ፡ ደስ ፡ ይላታል ፡ ነፍሴ (፪x) አሃሃ ፡ ውለታው ፡ ኦሆሆ ፡ ውለታው (፪x) አዝ፦ ኦ ፡ ምህረቱ ፡ ምህረቱ ፡ ተከለኝ ፡ በቤቱ ፡ አዎ አአአ ፡ ላመስግነው ፡ ላመስግነው ፡ ኢየሱሴ ፡ ልዩ ፡ ነው ፡ አዎ ኦ ፡ በምሥጋና ፡ በዝማሬ ፡ ልቀኝለት ፡ ዛሬም ፡ ክብሬ አ ፡ ላመስግነው ፡ ይህን ፡ ጌታ ፡ ስለበዛ ፡ የእርሱ ፡ ውለታ (፫x) አሃሃ ፡ ውለታው ፡ ኦሆሆ ፡ ውለታው (፪x) ዙሪያዬ ፡ ሲጨልም ፡ ነገር ፡ ሲሆን ፡ ግራ የማደርገው ፡ ጠፍቶኝ ፡ አምላኬን ፡ ስጣራ ጩኸቴን ፡ ሰማና ፡ ይሄው ፡ ሰው ፡ አደረገኝ (፪x) አሃሃ ፡ ውለታው ፡ ኦሆሆ ፡ ውለታው (፪x) አዝ፦ ኦ ፡ ምህረቱ ፡ ምህረቱ ፡ አቆመኝ ፡ በቤቱ ፡ አዎ አአአ ፡ ላመስግነው ፡ ላመስግነው ፡ አባቴ ፡ ፍቅር ፡ ነው ፡ አዎ አባቴ ፡ ፍቅር ፡ ነው ፡ አሃ ፤ አባቴ ፡ ፍቅር ፡ ነው ፡ አዎ አባቴ ፡ ልዩ ፡ ነው ፡ አሃ ፤ አባቴ ፡ ልዩ ፡ ነው ፡ አዎ ኢየሱሴ ፡ ልዩ ፡ ነው ፡ አሃ ኢየሱሴ ፡ ልዩ ፡ ነው ፡ አዎ (፪x) አዝ፦ ኦ ፡ በምሥጋና ፡ በዝማሬ ፡ ልቀኝለት ፡ ዛሬም ፡ ክብሬ አ ፡ ላመስግነው ፡ ይህን ፡ ጌታ ፡ ስለበዛ ፡ የእርሱ ፡ ውለታ (፫x) ኦ ፡ በምሥጋና ፡ በዝማሬ ፡ ልቀኝለት ፡ ዛሬም ፡ ክብሬ አ ፡ ላመስግነው ፡ ይህን ፡ ጌታ ፡ ስለበዛ ፡ የእርሱ ፡ ውለታ (፫x) አሃሃ ፡ ውለታው ፡ ኦሆሆ ፡ ውለታው (፪x) ታሪኬን ፡ ለወጠው ፡ ይኸው ፡ እንደገና አንደበቴን ፡ ሞላ ፡ አዲስን ፡ ምሥጋና ዘምር ፡ ዘምር ፡ አለኝ ፡ ውስጤን ፡ ቀሰቀሰው የኢየሱሴን ፡ ፍቅሩን ፡ ውለታውን ፡ ሳየው ውለታውን ፡ ሳየው ፡ ሃሃሃ ፡ ውለታው ፡ ኦሆሆ ፡ ውለታው (፪x) አዝ፦ ኦ ፡ ምህረቱ ፡ ምህረቱ ፡ አጸናኝ ፡ በቤቱ ፡ አዎ አአአ ፡ ላመስግነው ፡ ላመስግነው ፡ አባቴ ፡ ልዩ ፡ ነው ፡ አዎ ኦ ፡ በምሥጋና ፡ በዝማሬ ፡ ልቀኝለት ፡ ዛሬም ፡ ክብሬ አ ፡ ላመስግነው ፡ ይህን ፡ ጌታ ፡ ስለበዛ ፡ የእርሱ ፡ ውለታ (፫x) ኦ ፡ በምሥጋና ፡ በዝማሬ ፡ ልቀኝለት ፡ ዛሬም ፡ ክብሬ አ ፡ ላመስግነው ፡ ይህን ፡ ጌታ ፡ ስለበዛ ፡ የእርሱ ፡ ውለታ (፫x) አሃሃ ፡ ውለታው ፡ ኦሆሆ ፡ ውለታው (፪x) ልቤ ፡ መልካም ፡ ነገር ፡ አቤት??? ፡ ካፈለቀ የልዑሉን ፡ ውበት ፡ ሁሌ ፡ እያደነቀ ሞገስ ፡ በከንፈሩ ፡ ይፈሳል ፡ ወዳጄ ፍቅሩ ፡ እንደ ፡ ጠል ፡ ነው ፡ ደስ ፡ ይላታል ፡ ነፍሴ (፪x) አሃሃ ፡ ውለታው ፡ ኦሆሆ ፡ ውለታው (፪x) አዝ፦ ኦ ፡ ምህረቱ ፡ ምህረቱ ፡ ተከለኝ ፡ በቤቱ ፡ አዎ አአአ ፡ ላመስግነው ፡ ላመስግነው ፡ ኢየሱሴ ፡ ልዩ ፡ ነው ፡ አዎ ኦ ፡ በምሥጋና ፡ በዝማሬ ፡ ልቀኝለት ፡ ዛሬም ፡ ክብሬ አ ፡ ላመስግነው ፡ ይህን ፡ ጌታ ፡ ስለበዛ ፡ የእርሱ ፡ ውለታ (፫x) አሃሃ ፡ ውለታው ፡ ኦሆሆ ፡ ውለታው (፪x) ዙሪያዬ ፡ ሲጨልም ፡ ነገር ፡ ሲሆን ፡ ግራ የማደርገው ፡ ጠፍቶኝ ፡ አምላኬን ፡ ስጣራ ጩኸቴን ፡ ሰማና ፡ ይሄው ፡ ሰው ፡ አደረገኝ (፪x) አሃሃ ፡ ውለታው ፡ ኦሆሆ ፡ ውለታው (፪x) አዝ፦ ኦ ፡ ምህረቱ ፡ ምህረቱ ፡ አቆመኝ ፡ በቤቱ ፡ አዎ አአአ ፡ ላመስግነው ፡ ላመስግነው ፡ አባቴ ፡ ፍቅር ፡ ነው ፡ አዎ አባቴ ፡ ፍቅር ፡ ነው ፡ አሃ ፤ አባቴ ፡ ፍቅር ፡ ነው ፡ አዎ አባቴ ፡ ልዩ ፡ ነው ፡ አሃ ፤ አባቴ ፡ ልዩ ፡ ነው ፡ አዎ ኢየሱሴ ፡ ልዩ ፡ ነው ፡ አሃ ኢየሱሴ ፡ ልዩ ፡ ነው ፡ አዎ (፪x)

ዮሴፍ በቀለ · ሁሉም ዘማሪዎች