Hulu Bersu Honelegn
ዮሴፍ በቀለ · ስንቱን ላውራ
አዝ፦ ሁሉ ፡ በእርሱ ፡ ሆነልኝ (፪x) እንደ ፡ ጠላቴ/ከሳሼ ፡ አልሆነብኝም ጌታ ፡ አሸነፈልኝ ፡ ሃሌሉያ (፪x) ተሻገርኩኝ (፪x) ፡ አቅፎ ፡ ደግፎ ፡ አሻገረኝ እጄን ፡ ይዞኝ ፡ ጌታ ፡ እጄን ፡ ይዞኝ ፡ አዎ እጄን ፡ ይዞኝ ፡ ኢየሱስ ፡ እጄን ፡ ይዞኝ ፡ አዎ የማደርገው ፡ መላ ፡ ቢጠፋብኝ በሬን ፡ ዘጋሁ ፡ ጊታ ፡ ብዬ ፡ ጮህኩኝ ድንገት ፡ መጥቶ ፡ ሰላም ፡ ይሁን ፡ ብሎ አበሳዬን ፡ ከላይ ፡ አንከባሎ ፤ አሳረፈኝ (፫x) ይሄ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ እስራቴን ፡ የፈታ ይሄ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ሰንሰለቴን ፡ የፈታ አዝ፦ ሁሉ ፡ በእርሱ ፡ ሆነልኝ (፪x) እንደ ፡ከሳሼ ፡ አልሆነብኝም ጌታ ፡ አሸነፈልኝ ፡ ሃሌሉያ ተሻገርኩኝ (፪x) ፡ አቅፎ ፡ ደግፎ ፡ አሻገረኝ እጄን ፡ ይዞኝ ፡ ጌታ ፡ እጄን ፡ ይዞኝ ፡ አዎ እጄን ፡ ይዞኝ ፡ ኢየሱስ ፡ እጄን ፡ ይዞኝ ፡ አዎ ጽኑ ፡ ቅጥር ፡ ዙሪያቸውን ፡ ቀጥረው እንዳላልፍ ፡ በመንገዴ ፡ ቆመው አላስገባም ፡ ያሉኝ ፡ ጠላቶቼ በአንዴ ፡ ጩኸት ፡ ወደቁ ፡ ከእግሮቼ አዩ ፡ ዐይኖቼ (፫x) ይሄ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ጠላቶቼን ፡ የመታ ይሄ ፡ ነው ፡ ኢየሱስ ፡ ከሳሾቼን ፡ የመታ አዝ፦ ሁሉ ፡ በእርሱ ፡ ሆነልኝ (፪x) እንደ ፡ከሳሼ ፡ አልሆነብኝም ጌታ ፡ አሸነፈልኝ ፡ ሃሌሉያ ተሻገርኩኝ (፪x) ፡ አቅፎ ፡ ደግፎ ፡ አሻገረኝ እጄን ፡ ይዞኝ ፡ ጌታ ፡ እጄን ፡ ይዞኝ ፡ አዎ እጄን ፡ ይዞኝ ፡ ኢየሱስ ፡ እጄን ፡ ይዞኝ ፡ አዎ ያጠላቴ ፡ ጦሩን ፡ ሰበቀብኝ ከግድግዳ ፡ ጋራ ፡ ሊያጣብቀኝ ቀስቱን ፡ ሁሉ ፡ ሰባበረውና አስመለጠኝ ፡ ጋሻ ፡ ሆነኝና ኢየሱስ ፡ ገናና (፫x) ይሄ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ጠላቶቼን ፡ የመታ ይሄ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ከሳሾቼን ፡ የመታ አዝ፦ ሁሉ ፡ በእርሱ ፡ ሆነልኝ (፪x) እንደ ፡ከሳሼ ፡ አልሆነብኝም ጌታ ፡ አሸነፈልኝ ፡ ሃሌሉያ ተሻገርኩኝ (፪x) ፡ አቅፎ ፡ ደግፎ ፡ አሻገረኝ እጄን ፡ ይዞኝ ፡ ጌታ ፡ እጄን ፡ ይዞኝ ፡ አዎ እጄን ፡ ይዞኝ ፡ ኢየሱስ ፡ እጄን ፡ ይዞኝ ፡ አዎ (፪x) አዝ፦ ሁሉ ፡ በእርሱ ፡ ሆነልኝ (፪x) እንደ ፡ ጠላቴ/ከሳሼ ፡ አልሆነብኝም ጌታ ፡ አሸነፈልኝ ፡ ሃሌሉያ (፪x) ተሻገርኩኝ (፪x) ፡ አቅፎ ፡ ደግፎ ፡ አሻገረኝ እጄን ፡ ይዞኝ ፡ ጌታ ፡ እጄን ፡ ይዞኝ ፡ አዎ እጄን ፡ ይዞኝ ፡ ኢየሱስ ፡ እጄን ፡ ይዞኝ ፡ አዎ የማደርገው ፡ መላ ፡ ቢጠፋብኝ በሬን ፡ ዘጋሁ ፡ ጊታ ፡ ብዬ ፡ ጮህኩኝ ድንገት ፡ መጥቶ ፡ ሰላም ፡ ይሁን ፡ ብሎ አበሳዬን ፡ ከላይ ፡ አንከባሎ ፤ አሳረፈኝ (፫x) ይሄ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ እስራቴን ፡ የፈታ ይሄ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ሰንሰለቴን ፡ የፈታ አዝ፦ ሁሉ ፡ በእርሱ ፡ ሆነልኝ (፪x) እንደ ፡ከሳሼ ፡ አልሆነብኝም ጌታ ፡ አሸነፈልኝ ፡ ሃሌሉያ ተሻገርኩኝ (፪x) ፡ አቅፎ ፡ ደግፎ ፡ አሻገረኝ እጄን ፡ ይዞኝ ፡ ጌታ ፡ እጄን ፡ ይዞኝ ፡ አዎ እጄን ፡ ይዞኝ ፡ ኢየሱስ ፡ እጄን ፡ ይዞኝ ፡ አዎ ጽኑ ፡ ቅጥር ፡ ዙሪያቸውን ፡ ቀጥረው እንዳላልፍ ፡ በመንገዴ ፡ ቆመው አላስገባም ፡ ያሉኝ ፡ ጠላቶቼ በአንዴ ፡ ጩኸት ፡ ወደቁ ፡ ከእግሮቼ አዩ ፡ ዐይኖቼ (፫x) ይሄ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ጠላቶቼን ፡ የመታ ይሄ ፡ ነው ፡ ኢየሱስ ፡ ከሳሾቼን ፡ የመታ አዝ፦ ሁሉ ፡ በእርሱ ፡ ሆነልኝ (፪x) እንደ ፡ከሳሼ ፡ አልሆነብኝም ጌታ ፡ አሸነፈልኝ ፡ ሃሌሉያ ተሻገርኩኝ (፪x) ፡ አቅፎ ፡ ደግፎ ፡ አሻገረኝ እጄን ፡ ይዞኝ ፡ ጌታ ፡ እጄን ፡ ይዞኝ ፡ አዎ እጄን ፡ ይዞኝ ፡ ኢየሱስ ፡ እጄን ፡ ይዞኝ ፡ አዎ ያጠላቴ ፡ ጦሩን ፡ ሰበቀብኝ ከግድግዳ ፡ ጋራ ፡ ሊያጣብቀኝ ቀስቱን ፡ ሁሉ ፡ ሰባበረውና አስመለጠኝ ፡ ጋሻ ፡ ሆነኝና ኢየሱስ ፡ ገናና (፫x) ይሄ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ጠላቶቼን ፡ የመታ ይሄ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ከሳሾቼን ፡ የመታ አዝ፦ ሁሉ ፡ በእርሱ ፡ ሆነልኝ (፪x) እንደ ፡ከሳሼ ፡ አልሆነብኝም ጌታ ፡ አሸነፈልኝ ፡ ሃሌሉያ ተሻገርኩኝ (፪x) ፡ አቅፎ ፡ ደግፎ ፡ አሻገረኝ እጄን ፡ ይዞኝ ፡ ጌታ ፡ እጄን ፡ ይዞኝ ፡ አዎ እጄን ፡ ይዞኝ ፡ ኢየሱስ ፡ እጄን ፡ ይዞኝ ፡ አዎ (፪x)

