ዮሴፍ በቀለ · ባለውለታዬ ጌታ
ዘማሪ ዮሴፍ ፡ በቀለ ርዕስ ጋሻዬ ነው እርሱ አልበም ባለውለታዬ ጌታ ሰላሜ (ሰላሜ) ሰላሜ (ኦ ሰላሜ) ሰላሜ አዎን ደም ግባቱን አጥቶ ደም ግባቱን ሰጠኝ በእርሱ የተነሳ ሞገስ አግኝቻለሁ በተራራ ጫፍ ላይ ቤቴን መስርቻለሁ
ዮሴፍ በቀለ · ሁሉም ዘማሪዎች