Eyesusie Ende Ante Yale
ዮሴፍ በቀለ · Mahetemien Yefetah
መከራ ፡ ሲበዛ ፡ ቀንም ፡ ሲጨላልም ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ የምትሆን ፡ ወንድም ፡ አዎ የተዘጋውን ፡ በር ፡ ደርሰህ ፡ ትከፍታለህ ከድሃው ፡ ጐን ፡ ኢየሱስ ፡ ትቆምለታለህ ፡ አዎ የምስኪኖች ፡ ወዳጅ ፡ ኢየሱስ ፡ የተጣለን ፡ ምታነሳ ቸር ፡ አምላክ??? ፡ በክብር ፡ ምታኖር ፡ አበሳውን ፡ ምታስረሳ አቤት ፡ አቤት ፡ ጌታዬ ፡ እንደአንተ ፡ ያለ እውነተኛ ፡ ወዳጅ ፡ ማንም ፡ የለም (አቤት ፡ አቤት) አቤት ፡ አቤት ፡ አባባ ፡ እንደአንተ ፡ ያለ እውነተኛ ፡ ወዳጅ ፡ ማንም ፡ የለም ፡ አዎ አንተው ፡ ብቻ ፡ አባቴ ፡ ነህ ፡ አንተው ፡ ብቻ ፡ ጌታ አንተው ፡ ብቻ ፡ ወዳጄ ፡ ነህ ፡ አንተው ፡ ብቻ ፡ ጌታ አንተው ፡ ብቻ ፡ አሃሃ ፡ አንተው ፡ ብቻ ፡ አዎ አንተው ፡ ብቻ ፡ እውነተኛ ፡ አንተው ፡ ብቻ ፡ ኢየሱስ ዘመን ፡ ቢከፋም ፡ እኔስ ፡ አምንሃለሁ አንተ ፡ እኮ ፡ ከያዝከኝ ፡ እንዳልወድቅ ፡ አውቃለሁ ፡ አዎ የማምለጫ ፡ አለት ፡ መሸሻ ፡ አምባዬ የክፉ ፡ ቀን ፡ ወዳጅ ፡ ለእኔስ ፡ መጠጊያዬ ፡ አዎ ዝርግፍ ፡ ጌጤ ፡ ምኮራብህ ፡ አለኝ ፡ ብዬ ፡ ምመካብህ አንተው ፡ ብቻ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ ፡ በራሴ ፡ ላይ ፡ ዛሬም ፡ ሾምኩህ አቤት ፡ አቤት ፡ ኢየሱሴ ፡ እንደአንተ ፡ ያለ እውነተኛ ፡ ወዳጅ ፡ ማንም ፡ የለም (አቤት ፡ አቤት) አቤት ፡ አቤት ፡ አባቴ ፡ እንደአንተ ፡ ያለ እውነተኛ ፡ ወዳጅ ፡ ማንም ፡ የለም ፡ አዎ አንተው ፡ ብቻ ፡ መኩራዬ ፡ ነህ ፡ አንተው ፡ ብቻ ፡ ጌታ አንተው ፡ ብቻ ፡ ዝርግፍ ፡ ጌጤ ፡ አንተው ፡ ብቻ ፡ ጌታ አንተው ፡ ብቻ ፡ አሃሃ ፡ አንተው ፡ ብቻ ፡ ኢየሱስ አንተው ፡ ብቻ ፡ እውነተኛ ፡ አንተው ፡ ብቻ ፡ ኢየሱስ ሰባራውን ፡ ልቤን ፡ አንተው ፡ ጠገንክልኝ ሸክሜን ፡ ከላይ ፡ አንከባለልክልኝ ፡ አዎ ዛሬ ፡ ይኸው ፡ ቀና ፡ አልኩኝ ፡ በአንተ ፡ የእኔ ፡ ጌታ አርነት ፡ ወጣሁኝ ፡ መቆዘኔ ፡ አበቃ ፡ አዎ የልቤ ፡ ወዳጅ ፡ ሚስጥረኛ ፡ የጓዳዬን ፡ ምታውቅልኝ አቤት ፡ በአንተ ፡ ስንቱን ፡ አለፍኩ ፡ ኢየሱሴ ፡ ክበርልኝ አቤት ፡ አቤት ፡ ጌታዬ ፡ እንደአንተ ፡ ያለ እውነተኛ ፡ ወዳጅ ፡ ማንም ፡ የለም (አቤት ፡ አቤት) አቤት ፡ አቤት ፡ አባባ ፡ እንደአንተ ፡ ያለ እውነተኛ ፡ ወዳጅ ፡ ማንም ፡ የለም ፡ አዎ በመከራዬ ፡ ቀን ፡ ለቅሶዬን ፡ ሰምተሃል እምባዬን ፡ አብሰህ ፡ ሳቅ ፡ አርገህልኛል አስጨናቂዎቼ ፡ ዛሬ ፡ ይኸው ፡ አፈሩ አንተ ፡ የሰራኸውን ፡ ማዳንህን ፡ አዩ ፡ አዎ ማን ፡ እንደአንተ ፡ የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ እስራትን ፡ የሚፈታ ቀንበር ፡ ሰብሮ ፡ የሚያሳርፍ ፡ ለቅሶውን ፡ ደግሞ ፡ በደስታ አቤት ፡ አቤት ፡ ኢየሱሴ ፡ እንደአንተ ፡ ያለ እውነተኛ ፡ ወዳጅ ፡ ማንም ፡ የለም (አቤት ፡ አቤት) አቤት ፡ አቤት ፡ አባባ ፡ እንደአንተ ፡ ያለ እውነተኛ ፡ ወዳጅ ፡ ማንም ፡ የለም ፡ አዎ ቸርነትህን ፡ ምህረትህን ፡ በሕይወቴ ፡ አይቻለሁ ራራህልኝ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ያለፈውን ፡ ረስቻለሁ ስብራቴን ፡ ጠግነኸው ፡ ቀና ፡ አድርገህ ፡ አራመድከኝ ቁሻሻዬን ፡ አስወግደህ ፡ ንጹህ ፡ ልቤስን ፡ አለበስከኝ አንተው ፡ ብቻ ፡ ግነህልኝ ፡ የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ግነህልኝ ዛሬም ፡ አንተው ፡ ነህ ፡ መኩራዬ ፡ የዘለዓለም ፡ ማረፊያዬ ምሥጋና ፡ ምሥጋና ፡ ዛሬም ፡ እንደገና ለጌታ ፡ ለአምላኬ ፡ ይገባዋልና ምሥጋና ፡ ምሥጋና ፡ ዛሬም ፡ እንደገና ለጌታ ፡ ለአባቴ ፡ ይገባዋልና ኢየሱሴ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ጉልበቴ ፡ ነህ ፡ እወድሃለሁ አንተ ፡ አለቴ ፡ መድሃኒቴ ፡ አምባዬ ፡ ነህ ፡ አመልክሃለሁ ስትረዳኝ ፡ ስታግዘኝ ፡ ስታጽናናኝ ፡ አየሁ ፡ በዐይኔ ምን ፡ እላለሁ ፡ ማዳንህን ፡ አወራለሁ ፡ በዘመኔ አንተው ፡ ብቻ ፡ ግነህልኝ??? ፡ የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ግነህልኝ ዛሬም ፡ አንተው ፡ ነህ ፡ መኩራዬ ፡ የዘለዓለም ፡ ማረፊያዬ ምሥጋና ፡ ምሥጋና ፡ ዛሬም ፡ እንደገና ለጌታ ፡ ለአምላኬ ፡ ይገባዋልና ምሥጋና ፡ ምሥጋና ፡ ዛሬም ፡ እንደገና ለጌታ ፡ ለአባቴ ፡ ይገባዋልና ብርና ፡ ወርቅ ፡ አልማዝ ፡ ዕንቁ ፡ ቀይም ፡ ዘምቤል ፡ አያክል ለእኔ ፡ እኮ ፡ አንተ ፡ ከዚም ፡ በላይ ታበራለህ ፡ ውብ ፡ እኮ ፡ ነህ ደም ፡ ግባቴ ፡ ዛሬም ፡ ጥርሴ ሞገሴ ፡ ነህ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ላመስግንህ ፡ በዝማሬ ፡ በሆታና ፡ በዕልልታ አንተው ፡ ብቻ ፡ ግነህልኝ ፡ የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ግነህልኝ ዛሬም ፡ አንተው ፡ ነህ ፡ መኩራዬ ፡ የዘለዓለም ፡ ማረፊያዬ ፡ ሃሌሉያ ምሥጋና ፡ ምሥጋና ፡ ዛሬም ፡ እንደገና ለጌታ ፡ ለአምላኬ ፡ ይገባዋልና ምሥጋና ፡ ምሥጋና ፡ ዛሬም ፡ እንደገና ለጌታ ፡ ለአባቴ ፡ ይገባዋልና መከራ ፡ ሲበዛ ፡ ቀንም ፡ ሲጨላልም ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ የምትሆን ፡ ወንድም ፡ አዎ የተዘጋውን ፡ በር ፡ ደርሰህ ፡ ትከፍታለህ ከድሃው ፡ ጐን ፡ ኢየሱስ ፡ ትቆምለታለህ ፡ አዎ የምስኪኖች ፡ ወዳጅ ፡ ኢየሱስ ፡ የተጣለን ፡ ምታነሳ ቸር ፡ አምላክ??? ፡ በክብር ፡ ምታኖር ፡ አበሳውን ፡ ምታስረሳ አቤት ፡ አቤት ፡ ጌታዬ ፡ እንደአንተ ፡ ያለ እውነተኛ ፡ ወዳጅ ፡ ማንም ፡ የለም (አቤት ፡ አቤት) አቤት ፡ አቤት ፡ አባባ ፡ እንደአንተ ፡ ያለ እውነተኛ ፡ ወዳጅ ፡ ማንም ፡ የለም ፡ አዎ አንተው ፡ ብቻ ፡ አባቴ ፡ ነህ ፡ አንተው ፡ ብቻ ፡ ጌታ አንተው ፡ ብቻ ፡ ወዳጄ ፡ ነህ ፡ አንተው ፡ ብቻ ፡ ጌታ አንተው ፡ ብቻ ፡ አሃሃ ፡ አንተው ፡ ብቻ ፡ አዎ አንተው ፡ ብቻ ፡ እውነተኛ ፡ አንተው ፡ ብቻ ፡ ኢየሱስ ዘመን ፡ ቢከፋም ፡ እኔስ ፡ አምንሃለሁ አንተ ፡ እኮ ፡ ከያዝከኝ ፡ እንዳልወድቅ ፡ አውቃለሁ ፡ አዎ የማምለጫ ፡ አለት ፡ መሸሻ ፡ አምባዬ የክፉ ፡ ቀን ፡ ወዳጅ ፡ ለእኔስ ፡ መጠጊያዬ ፡ አዎ ዝርግፍ ፡ ጌጤ ፡ ምኮራብህ ፡ አለኝ ፡ ብዬ ፡ ምመካብህ አንተው ፡ ብቻ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ ፡ በራሴ ፡ ላይ ፡ ዛሬም ፡ ሾምኩህ አቤት ፡ አቤት ፡ ኢየሱሴ ፡ እንደአንተ ፡ ያለ እውነተኛ ፡ ወዳጅ ፡ ማንም ፡ የለም (አቤት ፡ አቤት) አቤት ፡ አቤት ፡ አባቴ ፡ እንደአንተ ፡ ያለ እውነተኛ ፡ ወዳጅ ፡ ማንም ፡ የለም ፡ አዎ አንተው ፡ ብቻ ፡ መኩራዬ ፡ ነህ ፡ አንተው ፡ ብቻ ፡ ጌታ አንተው ፡ ብቻ ፡ ዝርግፍ ፡ ጌጤ ፡ አንተው ፡ ብቻ ፡ ጌታ አንተው ፡ ብቻ ፡ አሃሃ ፡ አንተው ፡ ብቻ ፡ ኢየሱስ አንተው ፡ ብቻ ፡ እውነተኛ ፡ አንተው ፡ ብቻ ፡ ኢየሱስ ሰባራውን ፡ ልቤን ፡ አንተው ፡ ጠገንክልኝ ሸክሜን ፡ ከላይ ፡ አንከባለልክልኝ ፡ አዎ ዛሬ ፡ ይኸው ፡ ቀና ፡ አልኩኝ ፡ በአንተ ፡ የእኔ ፡ ጌታ አርነት ፡ ወጣሁኝ ፡ መቆዘኔ ፡ አበቃ ፡ አዎ የልቤ ፡ ወዳጅ ፡ ሚስጥረኛ ፡ የጓዳዬን ፡ ምታውቅልኝ አቤት ፡ በአንተ ፡ ስንቱን ፡ አለፍኩ ፡ ኢየሱሴ ፡ ክበርልኝ አቤት ፡ አቤት ፡ ጌታዬ ፡ እንደአንተ ፡ ያለ እውነተኛ ፡ ወዳጅ ፡ ማንም ፡ የለም (አቤት ፡ አቤት) አቤት ፡ አቤት ፡ አባባ ፡ እንደአንተ ፡ ያለ እውነተኛ ፡ ወዳጅ ፡ ማንም ፡ የለም ፡ አዎ በመከራዬ ፡ ቀን ፡ ለቅሶዬን ፡ ሰምተሃል እምባዬን ፡ አብሰህ ፡ ሳቅ ፡ አርገህልኛል አስጨናቂዎቼ ፡ ዛሬ ፡ ይኸው ፡ አፈሩ አንተ ፡ የሰራኸውን ፡ ማዳንህን ፡ አዩ ፡ አዎ ማን ፡ እንደአንተ ፡ የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ እስራትን ፡ የሚፈታ ቀንበር ፡ ሰብሮ ፡ የሚያሳርፍ ፡ ለቅሶውን ፡ ደግሞ ፡ በደስታ አቤት ፡ አቤት ፡ ኢየሱሴ ፡ እንደአንተ ፡ ያለ እውነተኛ ፡ ወዳጅ ፡ ማንም ፡ የለም (አቤት ፡ አቤት) አቤት ፡ አቤት ፡ አባባ ፡ እንደአንተ ፡ ያለ እውነተኛ ፡ ወዳጅ ፡ ማንም ፡ የለም ፡ አዎ ቸርነትህን ፡ ምህረትህን ፡ በሕይወቴ ፡ አይቻለሁ ራራህልኝ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ያለፈውን ፡ ረስቻለሁ ስብራቴን ፡ ጠግነኸው ፡ ቀና ፡ አድርገህ ፡ አራመድከኝ ቁሻሻዬን ፡ አስወግደህ ፡ ንጹህ ፡ ልቤስን ፡ አለበስከኝ አንተው ፡ ብቻ ፡ ግነህልኝ ፡ የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ግነህልኝ ዛሬም ፡ አንተው ፡ ነህ ፡ መኩራዬ ፡ የዘለዓለም ፡ ማረፊያዬ ምሥጋና ፡ ምሥጋና ፡ ዛሬም ፡ እንደገና ለጌታ ፡ ለአምላኬ ፡ ይገባዋልና ምሥጋና ፡ ምሥጋና ፡ ዛሬም ፡ እንደገና ለጌታ ፡ ለአባቴ ፡ ይገባዋልና ኢየሱሴ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ጉልበቴ ፡ ነህ ፡ እወድሃለሁ አንተ ፡ አለቴ ፡ መድሃኒቴ ፡ አምባዬ ፡ ነህ ፡ አመልክሃለሁ ስትረዳኝ ፡ ስታግዘኝ ፡ ስታጽናናኝ ፡ አየሁ ፡ በዐይኔ ምን ፡ እላለሁ ፡ ማዳንህን ፡ አወራለሁ ፡ በዘመኔ አንተው ፡ ብቻ ፡ ግነህልኝ??? ፡ የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ግነህልኝ ዛሬም ፡ አንተው ፡ ነህ ፡ መኩራዬ ፡ የዘለዓለም ፡ ማረፊያዬ ምሥጋና ፡ ምሥጋና ፡ ዛሬም ፡ እንደገና ለጌታ ፡ ለአምላኬ ፡ ይገባዋልና ምሥጋና ፡ ምሥጋና ፡ ዛሬም ፡ እንደገና ለጌታ ፡ ለአባቴ ፡ ይገባዋልና ብርና ፡ ወርቅ ፡ አልማዝ ፡ ዕንቁ ፡ ቀይም ፡ ዘምቤል ፡ አያክል ለእኔ ፡ እኮ ፡ አንተ ፡ ከዚም ፡ በላይ ታበራለህ ፡ ውብ ፡ እኮ ፡ ነህ ደም ፡ ግባቴ ፡ ዛሬም ፡ ጥርሴ ሞገሴ ፡ ነህ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ላመስግንህ ፡ በዝማሬ ፡ በሆታና ፡ በዕልልታ አንተው ፡ ብቻ ፡ ግነህልኝ ፡ የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ግነህልኝ ዛሬም ፡ አንተው ፡ ነህ ፡ መኩራዬ ፡ የዘለዓለም ፡ ማረፊያዬ ፡ ሃሌሉያ ምሥጋና ፡ ምሥጋና ፡ ዛሬም ፡ እንደገና ለጌታ ፡ ለአምላኬ ፡ ይገባዋልና ምሥጋና ፡ ምሥጋና ፡ ዛሬም ፡ እንደገና ለጌታ ፡ ለአባቴ ፡ ይገባዋልና

