እግዚአብሔር ትልቅ ነው
Egziabhier Teleq New
ዮሴፍ በቀለ · Mahetemien Yefetah
አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነው (፪x) ፡ ኦሆሆ ምሥጋናውም ፡ ብዙ ፡ ነው (፪x) ፡ ሃሌሉያ ብቻውን ፡ ተዐምራት ፡ የሚያደርግ ፡ ስራውም ፡ ታላቅና ፡ ድንቅ ችሎታው ፡ ከአይመሮ ፡ በላይ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ኤልሻዳይ (፪x) የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ኤልሻዳይ ፤ የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ኤልሻዳይ ሰማያት ፡ በውበቱ ፡ እጅጉን ፡ አማሩ ቀ???ያት ፡ የእግዚአብሔርን ፡ ድንቁን ፡ ተናገሩ መንገዱ ፡ ጻድቅና ፡ እውነት ፡ ነው ፡ ወዳጄ እኩያ ፡ አይኖረውም ፡ ትልቅ ፡ ነው ፡ ጌታዬ አምሳያ ፡ አይኖረውም ፡ ትልቅ ፡ ነው ፡ ጌታዬ አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነው (፪x) ፡ ኦሆሆ ምሥጋናውም ፡ ብዙ ፡ ነው (፪x) ፡ ሃሌሉያ ብቻውን ፡ ተዐምራት ፡ የሚያደርግ ፤ ስራውም ፡ ታላቅና ፡ ድንቅ ችሎታው ፡ ከአይመሮ ፡ በላይ ፤ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ኤልሻዳይ (፪x) የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ኤልሻዳይ ፤ የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ኤልሻዳይ ግዛቱ ፡ እጅግ ፡ ሰፊ ፡ ማንም ፡ አይወስነው መንግሥቱ ፡ የዘለዓለም ፡ ዙፋኑ ፡ ጽኑ ፡ ነው መርማሪ ፡ ነው ፡ እርሱ ፡ ግን ፡ አይመረመርም እግዚአብሔር ፡ ከማንም ፡ ጋር ፡ አይወዳደርም ጌታዬ ፡ ከምንም ፡ ጋር ፡ ዐይነጻጸርም አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነው (፪x) ፡ ኦሆሆ ምሥጋናውም ፡ ብዙ ፡ ነው (፪x) ፡ ሃሌሉያ ብቻውን ፡ ተዐምራት ፡ የሚያደርግ ፤ ስራውም ፡ ታላቅና ፡ ድንቅ ችሎታው ፡ ከአይመሮ ፡ በላይ ፤ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ኤልሻዳይ (፪x) የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ኤልሻዳይ ፤ የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ኤልሻዳይ ጠቢባን ፡ ያልተረዱት ፡ የጥበብ ፡ ፈጣሪ አምላኬ ፡ ብቻ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ሁሉን ፡ አሳዳሪ ድንቅ ፡ ነው ፡ አመራሩ ፡ ሁሉ ፡ ይገዛለታል ችሎታው ፡ የእግዚአብሔር ፡ ከመታወቅ ፡ ያልፋል ጥበቡ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ከመታወቅ ፡ ያልፋል አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነው (፪x) ፡ ኦሆሆ ምሥጋናውም ፡ ብዙ ፡ ነው (፪x) ፡ ሃሌሉያ ብቻውን ፡ ተዐምራት ፡ የሚያደርግ ፤ ስራውም ፡ ታላቅና ፡ ድንቅ ችሎታው ፡ ከአይመሮ ፡ በላይ ፤ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ኤልሻዳይ (፪x) የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ኤልሻዳይ ፤ የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ኤልሻዳይ አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነው (፪x) ፡ ኦሆሆ ምሥጋናውም ፡ ብዙ ፡ ነው (፪x) ፡ ሃሌሉያ ብቻውን ፡ ተዐምራት ፡ የሚያደርግ ፡ ስራውም ፡ ታላቅና ፡ ድንቅ ችሎታው ፡ ከአይመሮ ፡ በላይ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ኤልሻዳይ (፪x) የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ኤልሻዳይ ፤ የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ኤልሻዳይ ሰማያት ፡ በውበቱ ፡ እጅጉን ፡ አማሩ ቀ???ያት ፡ የእግዚአብሔርን ፡ ድንቁን ፡ ተናገሩ መንገዱ ፡ ጻድቅና ፡ እውነት ፡ ነው ፡ ወዳጄ እኩያ ፡ አይኖረውም ፡ ትልቅ ፡ ነው ፡ ጌታዬ አምሳያ ፡ አይኖረውም ፡ ትልቅ ፡ ነው ፡ ጌታዬ አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነው (፪x) ፡ ኦሆሆ ምሥጋናውም ፡ ብዙ ፡ ነው (፪x) ፡ ሃሌሉያ ብቻውን ፡ ተዐምራት ፡ የሚያደርግ ፤ ስራውም ፡ ታላቅና ፡ ድንቅ ችሎታው ፡ ከአይመሮ ፡ በላይ ፤ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ኤልሻዳይ (፪x) የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ኤልሻዳይ ፤ የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ኤልሻዳይ ግዛቱ ፡ እጅግ ፡ ሰፊ ፡ ማንም ፡ አይወስነው መንግሥቱ ፡ የዘለዓለም ፡ ዙፋኑ ፡ ጽኑ ፡ ነው መርማሪ ፡ ነው ፡ እርሱ ፡ ግን ፡ አይመረመርም እግዚአብሔር ፡ ከማንም ፡ ጋር ፡ አይወዳደርም ጌታዬ ፡ ከምንም ፡ ጋር ፡ ዐይነጻጸርም አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነው (፪x) ፡ ኦሆሆ ምሥጋናውም ፡ ብዙ ፡ ነው (፪x) ፡ ሃሌሉያ ብቻውን ፡ ተዐምራት ፡ የሚያደርግ ፤ ስራውም ፡ ታላቅና ፡ ድንቅ ችሎታው ፡ ከአይመሮ ፡ በላይ ፤ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ኤልሻዳይ (፪x) የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ኤልሻዳይ ፤ የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ኤልሻዳይ ጠቢባን ፡ ያልተረዱት ፡ የጥበብ ፡ ፈጣሪ አምላኬ ፡ ብቻ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ሁሉን ፡ አሳዳሪ ድንቅ ፡ ነው ፡ አመራሩ ፡ ሁሉ ፡ ይገዛለታል ችሎታው ፡ የእግዚአብሔር ፡ ከመታወቅ ፡ ያልፋል ጥበቡ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ከመታወቅ ፡ ያልፋል አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነው (፪x) ፡ ኦሆሆ ምሥጋናውም ፡ ብዙ ፡ ነው (፪x) ፡ ሃሌሉያ ብቻውን ፡ ተዐምራት ፡ የሚያደርግ ፤ ስራውም ፡ ታላቅና ፡ ድንቅ ችሎታው ፡ ከአይመሮ ፡ በላይ ፤ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ኤልሻዳይ (፪x) የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ኤልሻዳይ ፤ የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ኤልሻዳይ

