Gubae

Degenetu Bezatu

ዮሴፍ በቀለ · Mahetemien Yefetah

አዝ፦ ደግነቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ ደግነቱ ፡ የጌታዬ ደግነቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ አቤት ፡ ደግነቱ ፡ አዎ ደግንቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ ደግነቱ ፡ የአባብዬ ደግነቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ አቤት ፡ ደግነቱ ፡ አዎ ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ ልዩ ፡ ኢየሱስ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ ለእኔስ ፡ ኢየሱስ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ የነፍሴ ፡ ኢየሱስ ፡ ሃሌሉያ ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ ልዩ ፡ ኢየሱስ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ አባቴ ፡ ኢየሱስ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ የሕይወቴ ፡ ንጉሥ ፡ ሃሌሉያ ጨለማዬ ፡ በርቶልኛል ፡ ሸክም ፡ ከላዬ ፡ ወድቆልኛል አባቴ ፡ ነው ፡ የረዳኝ ፡ በድካሜም ፡ ያገዘኝ (፪x) ፡ አዎ መታሰቢያ ፡ አግኝቻለሁ ፡ በኢየሱሴ ፡ ታይቻለሁ እርሱ ፡ ጋሻ ፡ ምርኩዜ ፡ ነው የመዳኔ ፡ ቀንዴ ፡ እርሱ ፡ ነው (፪x) አዝ፦ ደግነቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ ደግነቱ ፡ የጌታዬ ደግነቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ አቤት ፡ ደግነቱ ፡ አዎ ደግንቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ ደግነቱ ፡ የአባብዬ ደግነቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ አቤት ፡ ደግነቱ ፡ አዎ ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ ልዩ ፡ ኢየሱስ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ ለእኔስ ፡ ኢየሱስ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ የነፍሴ ፡ ኢየሱስ ፡ ሃሌሉያ ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ ልዩ ፡ ኢየሱስ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ አባቴ ፡ ኢየሱስ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ የሕይወቴ ፡ ንጉሥ ፡ ሃሌሉያ ክቡር ፡ ደሙ ፡ ፈሶልኛል ፡ ኀጢአቴን ፡ አጥቦልኛል እርሱ ፡ እራሱ ፡ ወደደኝ ፡ ወደእራሱ ፡ አስጠጋኝ (፪x) ፡ አዎ ያን ፡ ዕዳዬን ፡ ከፈለልኝ ፡ ከአብ ፡ ጋራ ፡ አስታረቀኝ ፍቅሩ ፡ ብዙ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ውሎልኛል ፡ ብዙ ፡ ውለታ (፪x) ፡ አዎ አዝ፦ ደግነቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ ደግነቱ ፡ የጌታዬ ደግነቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ አቤት ፡ ደግነቱ ፡ አዎ ደግንቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ ደግነቱ ፡ የአባብዬ ደግነቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ አቤት ፡ ደግነቱ ፡ አዎ ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ ልዩ ፡ ኢየሱስ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ ለእኔስ ፡ ኢየሱስ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ የነፍሴ ፡ ኢየሱስ ፡ ሃሌሉያ ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ ልዩ ፡ ኢየሱስ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ አባቴ ፡ ኢየሱስ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ የሕይወቴ ፡ ንጉሥ ፡ ሃሌሉያ በክፉ ፡ ቀን ፡ መሸሸጊያ ፡ አለቴ ፡ ነው ፡ መደበቂያ እጁ ፡ ሁሌም ፡ ይጋርደኛል ፡ ከፍላጻም ፡ ሰውሮኛል (፪x) ፡ አዎ በረሃብ ፡ ዘመን ፡ እርካታዬ ፡ ጥጋቤ ፡ ነው ፡ አለኝታዬ ሥጋት ፡ ከቶ ፡ አይገባኝም ፡ ትምክቴ ፡ ነው ፡ ለዘለዓለም/መድሃኒዓለም (፪x) ፡ አዎ አዝ፦ ደግነቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ ደግነቱ ፡ የጌታዬ ደግነቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ አቤት ፡ ደግነቱ ፡ አዎ ደግንቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ ደግነቱ ፡ የአባብዬ ደግነቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ አቤት ፡ ደግነቱ ፡ አዎ ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ ልዩ ፡ ኢየሱስ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ ለእኔስ ፡ ኢየሱስ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ የነፍሴ ፡ ኢየሱስ ፡ ሃሌሉያ ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ ልዩ ፡ ኢየሱስ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ አባቴ ፡ ኢየሱስ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ የሕይወቴ ፡ ንጉሥ ፡ ሃሌሉያ አዝ፦ ደግነቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ ደግነቱ ፡ የጌታዬ ደግነቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ አቤት ፡ ደግነቱ ፡ አዎ ደግንቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ ደግነቱ ፡ የአባብዬ ደግነቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ አቤት ፡ ደግነቱ ፡ አዎ ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ ልዩ ፡ ኢየሱስ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ ለእኔስ ፡ ኢየሱስ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ የነፍሴ ፡ ኢየሱስ ፡ ሃሌሉያ ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ ልዩ ፡ ኢየሱስ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ አባቴ ፡ ኢየሱስ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ የሕይወቴ ፡ ንጉሥ ፡ ሃሌሉያ ጨለማዬ ፡ በርቶልኛል ፡ ሸክም ፡ ከላዬ ፡ ወድቆልኛል አባቴ ፡ ነው ፡ የረዳኝ ፡ በድካሜም ፡ ያገዘኝ (፪x) ፡ አዎ መታሰቢያ ፡ አግኝቻለሁ ፡ በኢየሱሴ ፡ ታይቻለሁ እርሱ ፡ ጋሻ ፡ ምርኩዜ ፡ ነው የመዳኔ ፡ ቀንዴ ፡ እርሱ ፡ ነው (፪x) አዝ፦ ደግነቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ ደግነቱ ፡ የጌታዬ ደግነቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ አቤት ፡ ደግነቱ ፡ አዎ ደግንቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ ደግነቱ ፡ የአባብዬ ደግነቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ አቤት ፡ ደግነቱ ፡ አዎ ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ ልዩ ፡ ኢየሱስ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ ለእኔስ ፡ ኢየሱስ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ የነፍሴ ፡ ኢየሱስ ፡ ሃሌሉያ ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ ልዩ ፡ ኢየሱስ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ አባቴ ፡ ኢየሱስ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ የሕይወቴ ፡ ንጉሥ ፡ ሃሌሉያ ክቡር ፡ ደሙ ፡ ፈሶልኛል ፡ ኀጢአቴን ፡ አጥቦልኛል እርሱ ፡ እራሱ ፡ ወደደኝ ፡ ወደእራሱ ፡ አስጠጋኝ (፪x) ፡ አዎ ያን ፡ ዕዳዬን ፡ ከፈለልኝ ፡ ከአብ ፡ ጋራ ፡ አስታረቀኝ ፍቅሩ ፡ ብዙ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ውሎልኛል ፡ ብዙ ፡ ውለታ (፪x) ፡ አዎ አዝ፦ ደግነቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ ደግነቱ ፡ የጌታዬ ደግነቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ አቤት ፡ ደግነቱ ፡ አዎ ደግንቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ ደግነቱ ፡ የአባብዬ ደግነቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ አቤት ፡ ደግነቱ ፡ አዎ ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ ልዩ ፡ ኢየሱስ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ ለእኔስ ፡ ኢየሱስ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ የነፍሴ ፡ ኢየሱስ ፡ ሃሌሉያ ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ ልዩ ፡ ኢየሱስ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ አባቴ ፡ ኢየሱስ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ የሕይወቴ ፡ ንጉሥ ፡ ሃሌሉያ በክፉ ፡ ቀን ፡ መሸሸጊያ ፡ አለቴ ፡ ነው ፡ መደበቂያ እጁ ፡ ሁሌም ፡ ይጋርደኛል ፡ ከፍላጻም ፡ ሰውሮኛል (፪x) ፡ አዎ በረሃብ ፡ ዘመን ፡ እርካታዬ ፡ ጥጋቤ ፡ ነው ፡ አለኝታዬ ሥጋት ፡ ከቶ ፡ አይገባኝም ፡ ትምክቴ ፡ ነው ፡ ለዘለዓለም/መድሃኒዓለም (፪x) ፡ አዎ አዝ፦ ደግነቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ ደግነቱ ፡ የጌታዬ ደግነቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ አቤት ፡ ደግነቱ ፡ አዎ ደግንቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ ደግነቱ ፡ የአባብዬ ደግነቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ አቤት ፡ ደግነቱ ፡ አዎ ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ ልዩ ፡ ኢየሱስ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ ለእኔስ ፡ ኢየሱስ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ የነፍሴ ፡ ኢየሱስ ፡ ሃሌሉያ ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ ልዩ ፡ ኢየሱስ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ አባቴ ፡ ኢየሱስ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ የሕይወቴ ፡ ንጉሥ ፡ ሃሌሉያ

ዮሴፍ በቀለ · ሁሉም ዘማሪዎች