Gubae

Cherenetehen Aziemalehu

ዮሴፍ በቀለ · Mahetemien Yefetah

አዝ፦ አቤቱ ፡ አምላኬ ፡ ድንቅ ፡ ነህ ፤ ቃላቶች ፡ ያጥሩኛል ፡ የምልህ ምሥጋናን ፡ ሁልጊዜ ፡ አበዛለሁ ፤ ቸርነትህን ፡ አዜማለሁ አምላኬ ፡ አንተን ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፤ እገዛልሃለሁ ፡ ጠዋት ፡ ማታ አባቴ ፡ አንተን ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፤ እኔ ፡ አመልክሃለሁ ፡ በደስታ ተስፋ ፡ ያደረኩት ፡ ያመንኩት ፡ ሲከዳኝ አስፈሪው ፡ ጨለማም ፡ ዙሪያዬን ፡ ሲከበኝ ነፍሴ ፡ ስትጨነቅ ፡ ደረስህ ፡ ወዳጄ ጨለማዬም ፡ በራ ፡ ተዋበልኝ ፡ ደጄ ላንግስህ ፡ ሰግቼ ፡ ኢየሱስ ፡ ላንግስህ ፡ ሰግቼ አዝ፦ አቤቱ ፡ አምላኬ ፡ ድንቅ ፡ ነህ ፤ ቃላቶች ፡ ያጥሩኛል ፡ የምልህ ምሥጋናን ፡ ሁልጊዜ ፡ አበዛለሁ ፤ ቸርነትህን ፡ አዜማለሁ አምላኬ ፡ አንተን ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፤ እገዛልሃለሁ ፡ ጠዋት ፡ ማታ አባቴ ፡ አንተን ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፤ እኔ ፡ አመልክሃለሁ ፡ በደስታ የተሰበረውን ፡ ስብራቱን ፡ ጠጋኝ የታመመን ፡ ፈዋሽ ፡ ያዘነውን ፡ አጽናኝ ከእናት ፡ ከአባት ፡ በላይ ፡ ደርሰህ ፡ ትረዳለህ የምስኪኑ ፡ አባት ፡ መጠጊያው ፡ አንተ ፡ ነህ ዛሬም ፡ ላሞጋግስህ ፡ ኢየሱስ ፡ ዛሬም ፡ ላሞጋግስህ አዝ፦ አቤቱ ፡ አምላኬ ፡ ድንቅ ፡ ነህ ፤ ቃላቶች ፡ ያጥሩኛል ፡ የምልህ ምሥጋናን ፡ ሁልጊዜ ፡ አበዛለሁ ፤ ቸርነትህን ፡ አዜማለሁ አምላኬ ፡ አንተን ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፤ እገዛልሃለሁ ፡ ጠዋት ፡ ማታ አባቴ ፡ አንተን ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፤ እኔ ፡ አመልክሃለሁ ፡ በደስታ ወደላይ ፡ ብወጣም ፡ አንተ ፡ በዚያ ፡ አለህ ወደታች ፡ ብወርድም ፡ በዚያም ፡ ትገኛለህ በምድር ፡ ስፋት ፡ ሁሉ ፡ ያለውን ፡ የምታይ እንደአንተ ፡ ማን ፡ አለ ፡ የሚኖር ፡ በሰማይ አንተ ፡ ነህ ፡ የበላይ ፡ ጌታ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ የበላይ አዝ፦ አቤቱ ፡ አምላኬ ፡ ድንቅ ፡ ነህ ፤ ቃላቶች ፡ ያጥሩኛል ፡ የምልህ ምሥጋናን ፡ ሁልጊዜ ፡ አበዛለሁ ፤ ቸርነትህን ፡ አዜማለሁ አምላኬ ፡ አንተን ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፤ እገዛልሃለሁ ፡ ጠዋት ፡ ማታ አባቴ ፡ አንተን ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፤ እኔ ፡ አመልክሃለሁ ፡ በደስታ አዝ፦ አቤቱ ፡ አምላኬ ፡ ድንቅ ፡ ነህ ፤ ቃላቶች ፡ ያጥሩኛል ፡ የምልህ ምሥጋናን ፡ ሁልጊዜ ፡ አበዛለሁ ፤ ቸርነትህን ፡ አዜማለሁ አምላኬ ፡ አንተን ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፤ እገዛልሃለሁ ፡ ጠዋት ፡ ማታ አባቴ ፡ አንተን ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፤ እኔ ፡ አመልክሃለሁ ፡ በደስታ ተስፋ ፡ ያደረኩት ፡ ያመንኩት ፡ ሲከዳኝ አስፈሪው ፡ ጨለማም ፡ ዙሪያዬን ፡ ሲከበኝ ነፍሴ ፡ ስትጨነቅ ፡ ደረስህ ፡ ወዳጄ ጨለማዬም ፡ በራ ፡ ተዋበልኝ ፡ ደጄ ላንግስህ ፡ ሰግቼ ፡ ኢየሱስ ፡ ላንግስህ ፡ ሰግቼ አዝ፦ አቤቱ ፡ አምላኬ ፡ ድንቅ ፡ ነህ ፤ ቃላቶች ፡ ያጥሩኛል ፡ የምልህ ምሥጋናን ፡ ሁልጊዜ ፡ አበዛለሁ ፤ ቸርነትህን ፡ አዜማለሁ አምላኬ ፡ አንተን ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፤ እገዛልሃለሁ ፡ ጠዋት ፡ ማታ አባቴ ፡ አንተን ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፤ እኔ ፡ አመልክሃለሁ ፡ በደስታ የተሰበረውን ፡ ስብራቱን ፡ ጠጋኝ የታመመን ፡ ፈዋሽ ፡ ያዘነውን ፡ አጽናኝ ከእናት ፡ ከአባት ፡ በላይ ፡ ደርሰህ ፡ ትረዳለህ የምስኪኑ ፡ አባት ፡ መጠጊያው ፡ አንተ ፡ ነህ ዛሬም ፡ ላሞጋግስህ ፡ ኢየሱስ ፡ ዛሬም ፡ ላሞጋግስህ አዝ፦ አቤቱ ፡ አምላኬ ፡ ድንቅ ፡ ነህ ፤ ቃላቶች ፡ ያጥሩኛል ፡ የምልህ ምሥጋናን ፡ ሁልጊዜ ፡ አበዛለሁ ፤ ቸርነትህን ፡ አዜማለሁ አምላኬ ፡ አንተን ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፤ እገዛልሃለሁ ፡ ጠዋት ፡ ማታ አባቴ ፡ አንተን ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፤ እኔ ፡ አመልክሃለሁ ፡ በደስታ ወደላይ ፡ ብወጣም ፡ አንተ ፡ በዚያ ፡ አለህ ወደታች ፡ ብወርድም ፡ በዚያም ፡ ትገኛለህ በምድር ፡ ስፋት ፡ ሁሉ ፡ ያለውን ፡ የምታይ እንደአንተ ፡ ማን ፡ አለ ፡ የሚኖር ፡ በሰማይ አንተ ፡ ነህ ፡ የበላይ ፡ ጌታ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ የበላይ አዝ፦ አቤቱ ፡ አምላኬ ፡ ድንቅ ፡ ነህ ፤ ቃላቶች ፡ ያጥሩኛል ፡ የምልህ ምሥጋናን ፡ ሁልጊዜ ፡ አበዛለሁ ፤ ቸርነትህን ፡ አዜማለሁ አምላኬ ፡ አንተን ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፤ እገዛልሃለሁ ፡ ጠዋት ፡ ማታ አባቴ ፡ አንተን ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፤ እኔ ፡ አመልክሃለሁ ፡ በደስታ

ዮሴፍ በቀለ · ሁሉም ዘማሪዎች