Gubae

Abietu Endante Manew

ዮሴፍ በቀለ · ስንቱን ላውራ

https://www.youtube.com/watch?v=18KJy0-ell8   ዙሪያየ ፡ ሲጨልምብኝ ፡ መሄጃ ፡ ግራ ፡ ሲገባኝ ዓይኖቼን ፡ ወደአንተ ፡ አቀናሁ ፡ አባባ ፡ ፍጠንልኝ ፡ አልሁኝ አንተም ፡ አንጐዳጐድክና ፡ ጠላቴንም ፡ በተንክና ዳግም ፡ አጽንተህ ፡ አቆምከኝ ፡ ብርቱ ፡ ጦርኛም ፡ አረከኝ በሀዝን ፡ ችግሬ ፡ ጊዜ ፡ አይዞህ ፡ ባይ ፡ ደራስሽ ፡ አጋዤ ስጠራህ ፡ ፈጥነህ ፡ የምትደርስ ፡ ሳነባ ፡ እንባዬን ፡ ምታብስ አቤቱ ፡ እንዳንተ ፡ ማነው ፡ አባባ ፡ (ኢየሱስዬ) ፡ እንዳንተ ፡ ማነው(፪x) ጠላቴ ፡ ወጥመድ ፡ ዝርግቶ ፡ በብርቱ ፡ ነፍሴን ፡ ፈልጐ ዙሪያዬን ፡ ሲዞር ፡ ሲያደባ ፡ ሲዶልት ፡ ከጁ ፡ ሊያስገባ አንተ ፡ ግን ፡ ጌታ ፡ እግዚአብሔር ፡ ጻድቅ ፡ ነህ ፡ በቅን ፡ የምትፈርድ ወጥመዱን ፡ ሰባበርክልኝ ፡ ከለላ ፡ አንባዬ ፡ ሆንክልኝ በሀዝን ፡ ችግሬ ፡ ጊዜ ፡ አይዞህ ፡ ባይ ፡ ደራስሽ ፡ አጋዤ ስጠራህ ፡ ፈጥነህ ፡ የምትደርስ ፡ ሳነባ ፡ እንባዬን ፡ ምታብስ አቤቱ ፡ እንዳንተ ፡ ማነው ፡ አባባ ፡ (ኢየሱስዬ) ፡ እንዳንተ ፡ ማነው(፪x) በምክርህ ፡ አንተ ፡ ግሩም ፡ ነህ ፡ ሁሉን ፡ በፍቅር ፡ የያዝህ ምሬቴን ፡ ከእኔ ፡ አውጥተሃል ፡ በፍቅር ፡ ቃል ፡ አጽናንተኸኛል የሚጤስ ፡ ጧፌን ፡ ያበራህ ፡ ቅጥቅጥ ፡ ሸንበቆዬን ፡ ያጸናህ እንዳንተ ፡ ማን ፡ አለ ፡ ጌታ ፡ ምን ፡ ልክፈል ፡ ለአንተስ ፡ ውለታ በሀዝን ፡ ችግሬ ፡ ጊዜ ፡ አይዞህ ፡ ባይ ፡ ደራስሽ ፡ አጋዤ ስጠራህ ፡ ፈጥነህ ፡ የምትደርስ ፡ ሳነባ ፡ እንባዬን ፡ ምታብስ አቤቱ ፡ እንዳንተ ፡ ማነው ፡ አባባ ፡ (ኢየሱስዬ) ፡ እንዳንተ ፡ ማነው(፪x) እንዳንተ ፡ ማንው ፡ ማ ፡ ነው? እንዳንተ ፡ ማነው ፡ አባባ ፡ ኢየሱስ(ለእኔ ፡ የደረሰ)(፪x) አንተን ፡ ብዬ ፡ ስምህን ፡ ጠርቼ መች ፡ አፍሬ ፡ አውቃለሁ ፡ ጌታ አመልክሃለሁ ፡ ጥዋት ፡ ማታ [አመልክሃለሁ(፫x)](፪x) ዙሪያየ ፡ ሲጨልምብኝ ፡ መሄጃ ፡ ግራ ፡ ሲገባኝ ዓይኖቼን ፡ ወደአንተ ፡ አቀናሁ ፡ አባባ ፡ ፍጠንልኝ ፡ አልሁኝ አንተም ፡ አንጐዳጐድክና ፡ ጠላቴንም ፡ በተንክና ዳግም ፡ አጽንተህ ፡ አቆምከኝ ፡ ብርቱ ፡ ጦርኛም ፡ አረከኝ በሀዝን ፡ ችግሬ ፡ ጊዜ ፡ አይዞህ ፡ ባይ ፡ ደራስሽ ፡ አጋዤ ስጠራህ ፡ ፈጥነህ ፡ የምትደርስ ፡ ሳነባ ፡ እንባዬን ፡ ምታብስ አቤቱ ፡ እንዳንተ ፡ ማነው ፡ አባባ ፡ (ኢየሱስዬ) ፡ እንዳንተ ፡ ማነው(፪x) ጠላቴ ፡ ወጥመድ ፡ ዝርግቶ ፡ በብርቱ ፡ ነፍሴን ፡ ፈልጐ ዙሪያዬን ፡ ሲዞር ፡ ሲያደባ ፡ ሲዶልት ፡ ከጁ ፡ ሊያስገባ አንተ ፡ ግን ፡ ጌታ ፡ እግዚአብሔር ፡ ጻድቅ ፡ ነህ ፡ በቅን ፡ የምትፈርድ ወጥመዱን ፡ ሰባበርክልኝ ፡ ከለላ ፡ አንባዬ ፡ ሆንክልኝ በሀዝን ፡ ችግሬ ፡ ጊዜ ፡ አይዞህ ፡ ባይ ፡ ደራስሽ ፡ አጋዤ ስጠራህ ፡ ፈጥነህ ፡ የምትደርስ ፡ ሳነባ ፡ እንባዬን ፡ ምታብስ አቤቱ ፡ እንዳንተ ፡ ማነው ፡ አባባ ፡ (ኢየሱስዬ) ፡ እንዳንተ ፡ ማነው(፪x) በምክርህ ፡ አንተ ፡ ግሩም ፡ ነህ ፡ ሁሉን ፡ በፍቅር ፡ የያዝህ ምሬቴን ፡ ከእኔ ፡ አውጥተሃል ፡ በፍቅር ፡ ቃል ፡ አጽናንተኸኛል የሚጤስ ፡ ጧፌን ፡ ያበራህ ፡ ቅጥቅጥ ፡ ሸንበቆዬን ፡ ያጸናህ እንዳንተ ፡ ማን ፡ አለ ፡ ጌታ ፡ ምን ፡ ልክፈል ፡ ለአንተስ ፡ ውለታ በሀዝን ፡ ችግሬ ፡ ጊዜ ፡ አይዞህ ፡ ባይ ፡ ደራስሽ ፡ አጋዤ ስጠራህ ፡ ፈጥነህ ፡ የምትደርስ ፡ ሳነባ ፡ እንባዬን ፡ ምታብስ አቤቱ ፡ እንዳንተ ፡ ማነው ፡ አባባ ፡ (ኢየሱስዬ) ፡ እንዳንተ ፡ ማነው(፪x) እንዳንተ ፡ ማንው ፡ ማ ፡ ነው? እንዳንተ ፡ ማነው ፡ አባባ ፡ ኢየሱስ(ለእኔ ፡ የደረሰ)(፪x) አንተን ፡ ብዬ ፡ ስምህን ፡ ጠርቼ መች ፡ አፍሬ ፡ አውቃለሁ ፡ ጌታ አመልክሃለሁ ፡ ጥዋት ፡ ማታ [አመልክሃለሁ(፫x)](፪x)

ዮሴፍ በቀለ · ሁሉም ዘማሪዎች