Yemelkameneteh
ይድነቃቸው ተካ · ቸኮለብኝ ልቤ ሊያገኝህ
ሁልጊዜ ፡ እኔ ፡ የሚገርመኝ ራሴን ፡ ሳየው ፡ ስቃኘው ፡ ኋላዬን በሄድኩበት ፡ በሕይወት ፡ መንገድ ያሳረፍከኝ ፡ አለ ፡ ምልክት ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ የመልካምነትህ አዝ:- አቤት ፡ የመልካምነትህ አቤት ፡ የአባትነትህ አቤት ፡ እኔን ፡ አኑረሃል አቤት ፡ እንዲህ ፡ አሳድገህ (፪x) ዓይኖቹን ፡ አንስቶ ፡ አንተን ፡ የጠበቀ (፫x) መች ፡ እንዲሁ ፡ ይቀራል ፡ ትጐበኘዋለህ (፫x) ተሰብረህ ፡ ማትወጋ ፡ ለተደገፉብህ (፫x) አቅም ፡ ትሆናለህ ፡ በእውነት ፡ ለሚጠሩህ (፫x) ስለአንተ ፡ ላወራ ፡ እኔም ፡ ልናገር እድሉን ፡ አገኘሁ ፡ ከአረክላቸው ፡ ጋር በአንተ ፡ ነው ፡ ያየሁት ፡ ብሩህ ፡ ቀን ፡ ለራሴ ወደ ፡ ደካማው ፡ ሰው ፡ ስትመጣ ፡ ኢየሱሴ (፪x) እንዴት ፡ ነው ፡ ምትወደኝ ፡ እኔን ምንም ፡ ሳልሰራልህ ፡ ለምን ምን ፡ አይነት ፡ ፍቅር ፡ ነው ፡ ያለህ እኔን ፡ የወደድክበት (፪x) እኔማ (፰x) ፡ እኔማ ፡ ያየሁት ፡ ኢሄን ፡ ነው እኔማ ፡ ኢየሱስ ፡ በዘመኔ እኔማ ፡ መልካምነትህን ነው እኔማ ፡ ማወራው ፡ ከልቤ አዝ:- አቤት ፡ የመልካምነትህ አቤት ፡ የአባትነትህ አቤት ፡ እኔን ፡ አኑረሃል አቤት ፡ እንዲህ ፡ አሳድገህ (፪x) ዓይኖቹን ፡ አንስቶ ፡ አንተን ፡ የጠበቀ (፫x) መች ፡ እንዲሁ ፡ ይቀራል ፡ ትጐበኘዋለህ (፫x) ተሰብረህ ፡ ማትወጋ ፡ ለተደገፉብህ (፫x) አቅም ፡ ትሆናለህ ፡ በእውነት ፡ ለሚጠሩህ (፫x) ከፊትህ ፡ ጋር ፡ ደስታ ፡ አጠገብከኝና ዘመኔ ፡ ለምልሟል ፡ ብርሃንህ ፡ በራና ሕይወቴን ፡ የገዛ ፡ የድንግዝግዝ ፡ ኑሮ ላላየው ፡ አለፈ ፡ ሁሉ ፡ ተቀይሮ (፪x) እንዴት ፡ ነው ፡ ምትወደኝ ፡ እኔን ምንም ፡ ሳልሰራልህ ፡ ለምን ምን ፡ ዐይነት ፡ ፍቅር ፡ ነው ፡ ያለህ እኔን ፡ የወደድክበት (፪x) እኔማ (፰x) ፡ እኔማ ፡ ያየሁት ፡ ኢሄን ፡ ነው እኔማ ፡ ኢየሱስ ፡ በዘመኔ እኔማ ፡ መልካምነትህን ነው እኔማ ፡ ማወራው ፡ ከልቤ

