Gubae

Yehiwotie Keber

ይድነቃቸው ተካ · ቸኮለብኝ ልቤ ሊያገኝህ

የሕይወቴ ፡ ክብር ፡ የመኖሬ ፡ ግብ ፡ ነህ ስራመድ ፡ ስቀመጥ ፡ ሁልጊዜ ፡ ማልምህ ኢየሱሴ ፡ እስኪ ፡ ልንገርህ ፡ የልቤን ፡ ካላሳይህ ከአንተ ፡ ውጭ ፡ የቱ ፡ ክብሬ ፡ ነው ሕይወቴን ፡ ልቤን ፡ ሚገዛው (፪x) አዝ:- ኧረ ፡ ይሄ ፡ ሰው ፡ ተባረከ ፡ ቢባል (፪x) ምትቆጠርልኝ ፡ በረከቴ ፡ አንተው ፡ ነህ (፬x) ኧረ ፡ ይሄ ፡ ሰው ፡ አደገ ፡ እንኳን ፡ ቢባል (፪x) ምትቆጠርልኝ ፡ እድገቴ ፡ አንተው ፡ ነህ (፬x) በሩቅ ፡ ያሉ ፡ ሁሉ ፡ ስለእኔ ፡ ቢያወሩ ቅርቤም ፡ ያሉ ፡ ሁሉ ፡ ስለእኔ ፡ ቢያወሩ አቤት ፡ ተወራ/ተነገር ፡ ኢየሱስዬ ሰው ፡ የሆንኩብህ ፡ ነህ ፡ ቁም ፡ ነገሬ (፪x) ምንም ፡ ታሪክ ፡ የለኝ ፡ ስለእራሴ አንተ ፡ ግን ፡ ተወራ ፡ ኢየሱሴ ብቻህን ፡ ድንቅ ፡ ታርግ ፡ አንተ ፡ በእኔ አዝ:- ኧረ ፡ ይሄ ፡ ሰው ፡ ተባረከ ፡ ቢባል (፪x) ምትቆጠርልኝ ፡ በረከቴ ፡ አንተው ፡ ነህ (፬x) ኧረ ፡ ይሄ ፡ ሰው ፡ አደገ ፡ እንኳን ፡ ቢባል (፪x) ምትቆጠርልኝ ፡ እድገቴ ፡ አንተው ፡ ነህ (፬x) የሕይወቴ ፡ ክብር ፡ የመኖሬ ፡ ግብ ፡ ነህ ስራመድ ፡ ስቀመጥ ፡ ሁልጊዜ ፡ ማልምህ ኢየሱሴ ፡ እስኪ ፡ ልንገርህ ፡ የልቤን ፡ ካላሳይህ ከአንተ ፡ ውጭ ፡ የቱ ፡ ክብሬ ፡ ነው ሕይወቴን ፡ ልቤን ፡ ሚገዛው (፪x) አዝ:- ኧረ ፡ ይሄ ፡ ሰው ፡ ተባረከ ፡ ቢባል (፪x) ምትቆጠርልኝ ፡ በረከቴ ፡ አንተው ፡ ነህ (፬x) ኧረ ፡ ይሄ ፡ ሰው ፡ አደገ ፡ እንኳን ፡ ቢባል (፪x) ምትቆጠርልኝ ፡ እድገቴ ፡ አንተው ፡ ነህ (፬x) በሩቅ ፡ ያሉ ፡ ሁሉ ፡ ስለእኔ ፡ ቢያወሩ ቅርቤም ፡ ያሉ ፡ ሁሉ ፡ ስለእኔ ፡ ቢያወሩ አቤት ፡ ተወራ/ተነገር ፡ ኢየሱስዬ ሰው ፡ የሆንኩብህ ፡ ነህ ፡ ቁም ፡ ነገሬ (፪x) ምንም ፡ ታሪክ ፡ የለኝ ፡ ስለእራሴ አንተ ፡ ግን ፡ ተወራ ፡ ኢየሱሴ ብቻህን ፡ ድንቅ ፡ ታርግ ፡ አንተ ፡ በእኔ አዝ:- ኧረ ፡ ይሄ ፡ ሰው ፡ ተባረከ ፡ ቢባል (፪x) ምትቆጠርልኝ ፡ በረከቴ ፡ አንተው ፡ ነህ (፬x) ኧረ ፡ ይሄ ፡ ሰው ፡ አደገ ፡ እንኳን ፡ ቢባል (፪x) ምትቆጠርልኝ ፡ እድገቴ ፡ አንተው ፡ ነህ (፬x)

ይድነቃቸው ተካ · ሁሉም ዘማሪዎች