Gubae

Yegermal Eyesus

ይድነቃቸው ተካ · ቸኮለብኝ ልቤ ሊያገኝህ

አዝ:- ኢየሱሴ ፡ ስል ፡ ልቤ ፡ ውስጥ ፡ የሚገባው ፡ ፍቅር ኢየሱስዬ ፡ ስል ፡ ልቤ ፡ ውስጥ ፡ የሚገባው ፡ ፍቅር ኧረ ፡ ማን ፡ ሊተካው ፡ ኧረ ፡ ማን (፰x) ሲጠሩህ ፡ ረዳት ፡ ሚሹ ኢየሱስ ፡ እርዳን ፡ እያሉ ሲያስቆምህ ፡ የእነርሱ ፡ ጩኀት ሲያቅትህ ፡ ትቶ ፡ ለማለፍ ያዳንካችው ፡ ሁሉ ፡ ኢየሱሴ እግርህ ፡ ስር ፡ ሲደፉ ፡ ኢየሱሴ አብረንህ ፡ እንኑር ፡ ኢየሱሴ ብለው ፡ ቢለምኑ ፡ ኢየሱሴ አንዳንዶች ፡ ሲያለቅሱ ፡ ኢየሱሴ አንሄድም ፡ እያሉ ፡ ኢየሱሴ የትም ፡ ያላዩትን ፡ ኢየሱሴ ፍቅር ፡ ሲያገኙ ፡ ኢየሱሴ ኢየሱስ (፮x) ይገርማል ፡ ኢየሱስ ፡ ይገርማል (፱x) አዝ:- ኢየሱሴ ፡ ስል ፡ ልቤ ፡ ውስጥ ፡ የሚገባው ፡ ፍቅር ኢየሱስዬ ፡ ስል ፡ ልቤ ፡ ውስጥ ፡ የሚገባው ፡ ፍቅር ኧረ ፡ ማን ፡ ሊተካው ፡ ኧረ ፡ ማን (፰x) በመስቀል ፡ ስራህ ፡ አዳንከኝ በሞትህ ፡ ልጅህ ፡ አደረከኝ ቀየርከው ፡ ዘለዓለሜን ኢየሱስ ፡ ሞቴን ፡ ሞተህ ዘመኔን ፡ ያሰረ ፡ ኢየሱሴ የሕይወቴን ፡ ችግር ፡ ኢየሱሴ የዓለም ፡ ዕውቀት ፡ ጥበብ ፡ ኢየሱሴ አይፈታውም ፡ ነበር ፡ ኢየሱሴ በስብከት ፡ ሞኝነት ፡ ኢየሱሴ አንተን ፡ እሺ ፡ ብዬ ፡ ኢየሱሴ የሰማሁ ፡ ለታ ፡ ኢየሱሴ ቀረ ፡ ያ ፡ ታሪኬ ፡ ኢየሱሴ ኢየሱስ (፮x) ይገርማል ፡ ኢየሱስ ፡ ይገርማል (፱x) ኢየሱስ (፪x) ፡ ያዳንከኝ ፡ ኢየሱሴ ዘመኔን ፡ የቀየርከው ፡ ሕይወቴን ፡ የለወጥከው ፡ ታሪኬን ፡ ያደስከው ፡ ኢየሱሴ ያው ፡ ነው የእኔ ፈዋሽ የእኔ አዳኝ ኢየሱሴ የዘላለምን ክብር ያሰየኝ ኢየሱስ /3/ አዝ:- ኢየሱሴ ፡ ስል ፡ ልቤ ፡ ውስጥ ፡ የሚገባው ፡ ፍቅር ኢየሱስዬ ፡ ስል ፡ ልቤ ፡ ውስጥ ፡ የሚገባው ፡ ፍቅር ኧረ ፡ ማን ፡ ሊተካው ፡ ኧረ ፡ ማን (፰x) ሲጠሩህ ፡ ረዳት ፡ ሚሹ ኢየሱስ ፡ እርዳን ፡ እያሉ ሲያስቆምህ ፡ የእነርሱ ፡ ጩኀት ሲያቅትህ ፡ ትቶ ፡ ለማለፍ ያዳንካችው ፡ ሁሉ ፡ ኢየሱሴ እግርህ ፡ ስር ፡ ሲደፉ ፡ ኢየሱሴ አብረንህ ፡ እንኑር ፡ ኢየሱሴ ብለው ፡ ቢለምኑ ፡ ኢየሱሴ አንዳንዶች ፡ ሲያለቅሱ ፡ ኢየሱሴ አንሄድም ፡ እያሉ ፡ ኢየሱሴ የትም ፡ ያላዩትን ፡ ኢየሱሴ ፍቅር ፡ ሲያገኙ ፡ ኢየሱሴ ኢየሱስ (፮x) ይገርማል ፡ ኢየሱስ ፡ ይገርማል (፱x) አዝ:- ኢየሱሴ ፡ ስል ፡ ልቤ ፡ ውስጥ ፡ የሚገባው ፡ ፍቅር ኢየሱስዬ ፡ ስል ፡ ልቤ ፡ ውስጥ ፡ የሚገባው ፡ ፍቅር ኧረ ፡ ማን ፡ ሊተካው ፡ ኧረ ፡ ማን (፰x) በመስቀል ፡ ስራህ ፡ አዳንከኝ በሞትህ ፡ ልጅህ ፡ አደረከኝ ቀየርከው ፡ ዘለዓለሜን ኢየሱስ ፡ ሞቴን ፡ ሞተህ ዘመኔን ፡ ያሰረ ፡ ኢየሱሴ የሕይወቴን ፡ ችግር ፡ ኢየሱሴ የዓለም ፡ ዕውቀት ፡ ጥበብ ፡ ኢየሱሴ አይፈታውም ፡ ነበር ፡ ኢየሱሴ በስብከት ፡ ሞኝነት ፡ ኢየሱሴ አንተን ፡ እሺ ፡ ብዬ ፡ ኢየሱሴ የሰማሁ ፡ ለታ ፡ ኢየሱሴ ቀረ ፡ ያ ፡ ታሪኬ ፡ ኢየሱሴ ኢየሱስ (፮x) ይገርማል ፡ ኢየሱስ ፡ ይገርማል (፱x) ኢየሱስ (፪x) ፡ ያዳንከኝ ፡ ኢየሱሴ ዘመኔን ፡ የቀየርከው ፡ ሕይወቴን ፡ የለወጥከው ፡ ታሪኬን ፡ ያደስከው ፡ ኢየሱሴ ያው ፡ ነው የእኔ ፈዋሽ የእኔ አዳኝ ኢየሱሴ የዘላለምን ክብር ያሰየኝ ኢየሱስ /3/

ይድነቃቸው ተካ · ሁሉም ዘማሪዎች