Madanu Kef Yale New
ይድነቃቸው ተካ · ቸኮለብኝ ልቤ ሊያገኝህ
ይወርሰኛል ፡ ብዬ ፡ የፈራሁት ፡ ነገር ፡ የቆመ ፡ በበር አይሆንም ፡ አለ ፡ ጌታ ፡ ከሰማያት ፡ ቃል ፡ ወጣ ፡ ስለእኔ ራራልኝ ፡ ውዴ (፪x) ወጀብ ፡ አለ ፡ ከፊት ፡ አትፍራ ፡ አለኝ ፡ ጌታዬ ተገልብጧል ፡ ነገሩ ፡ ቃል ፡ ወጥቷል ፡ ዛሬ ፡ ለእኔ በመንገድ ፡ ሊያስቀረኝ ፡ ሊገታኝ ፡ የነበረ ቀደምኩት ፡ አለኝ ፡ ጌታ ፡ ወጥመዱ ፡ ተሰበረ ማነው ፡ ማዕበሉን ፡ የገሰጸው ማነው ፡ ወጀቡን ፡ ጸጥ ፡ ያደረገው ማነው ፡ ይሁን ፡ ሲል ፡ ሚሆንለት ማነው ፡ የአፉ ፡ ቃል ፡ ሚጸናለት ጌታዬን ፡ ነው ፡ ጌታዬ ፡ ያየሁት ፡ በዘመኔ (፪x) ፈርቶት ፡ የሩቅ ፡ ዘመኔን ፡ ቢነሳ ፡ ያ ፡ ጠላቴ ጉልበቴን ፡ ሊያደክመው ፡ ቢቆምም ፡ በመንገዴ ይሄዳል ፡ የኔ ፡ ነገር ፡ በቃል ፡ ሚኖር ፡ አይቆምም ሰባሪው ፡ ከፊት ፡ ወጥቷል ፡ ሰብሬ ፡ አልፋለሁ ፡ እኔ ማነው ፡ መንገዴን ፡ ያስጀመረኝ ማነው ፡ መንገዴን ፡ ሚያስጨርሰኝ ማነው ፡ ከፊቴ ፡ የቀደመው ማነው ፡ መንገዴን ፡ የከፈተው ጌታዬን ፡ ነው ፡ ጌታዬ ፡ ያየሁት ፡ በዘመኔ (፪x) ንጉሥ ፡ ወርዶ ፡ ከሰማይ ፡ አይቆምም ፡ ፊቱ ፡ ከልካይ ይታደጋል ፡ ያድናል ፡ ደርሶ ፡ ከሞት ፡ ያወጣል እኔም ፡ የእርሱ ፡ ልጅ ፡ ሆኜ ፡ ድኛለሁ ፡ ከጠላቴ ጠላት ፡ ያሴረው ፡ ሴራ ፡ መና ፡ ሆነ ፡ ፉከራ ማዳኑ ፡ ከፍ ፡ ያለ ፡ ነው ኢየሱስ ፡ ከፍ ፡ ያለ ፡ ነው ሲረዳኝ ፡ ከፍ ፡ ያለ ፡ ነው ሲያወጣኝ ፡ ከፍ ፡ ያለ ፡ ነው ጌታ ፡ ሲረዳኝ ፡ ጌታ ፡ ሲያወጣኝ ይወርሰኛል ፡ ብዬ ፡ የፈራሁት ፡ ነገር ፡ የቆመ ፡ በበር አይሆንም ፡ አለ ፡ ጌታ ፡ ከሰማያት ፡ ቃል ፡ ወጣ ፡ ስለእኔ ራራልኝ ፡ ውዴ (፪x) ወጀብ ፡ አለ ፡ ከፊት ፡ አትፍራ ፡ አለኝ ፡ ጌታዬ ተገልብጧል ፡ ነገሩ ፡ ቃል ፡ ወጥቷል ፡ ዛሬ ፡ ለእኔ በመንገድ ፡ ሊያስቀረኝ ፡ ሊገታኝ ፡ የነበረ ቀደምኩት ፡ አለኝ ፡ ጌታ ፡ ወጥመዱ ፡ ተሰበረ ማነው ፡ ማዕበሉን ፡ የገሰጸው ማነው ፡ ወጀቡን ፡ ጸጥ ፡ ያደረገው ማነው ፡ ይሁን ፡ ሲል ፡ ሚሆንለት ማነው ፡ የአፉ ፡ ቃል ፡ ሚጸናለት ጌታዬን ፡ ነው ፡ ጌታዬ ፡ ያየሁት ፡ በዘመኔ (፪x) ፈርቶት ፡ የሩቅ ፡ ዘመኔን ፡ ቢነሳ ፡ ያ ፡ ጠላቴ ጉልበቴን ፡ ሊያደክመው ፡ ቢቆምም ፡ በመንገዴ ይሄዳል ፡ የኔ ፡ ነገር ፡ በቃል ፡ ሚኖር ፡ አይቆምም ሰባሪው ፡ ከፊት ፡ ወጥቷል ፡ ሰብሬ ፡ አልፋለሁ ፡ እኔ ማነው ፡ መንገዴን ፡ ያስጀመረኝ ማነው ፡ መንገዴን ፡ ሚያስጨርሰኝ ማነው ፡ ከፊቴ ፡ የቀደመው ማነው ፡ መንገዴን ፡ የከፈተው ጌታዬን ፡ ነው ፡ ጌታዬ ፡ ያየሁት ፡ በዘመኔ (፪x) ንጉሥ ፡ ወርዶ ፡ ከሰማይ ፡ አይቆምም ፡ ፊቱ ፡ ከልካይ ይታደጋል ፡ ያድናል ፡ ደርሶ ፡ ከሞት ፡ ያወጣል እኔም ፡ የእርሱ ፡ ልጅ ፡ ሆኜ ፡ ድኛለሁ ፡ ከጠላቴ ጠላት ፡ ያሴረው ፡ ሴራ ፡ መና ፡ ሆነ ፡ ፉከራ ማዳኑ ፡ ከፍ ፡ ያለ ፡ ነው ኢየሱስ ፡ ከፍ ፡ ያለ ፡ ነው ሲረዳኝ ፡ ከፍ ፡ ያለ ፡ ነው ሲያወጣኝ ፡ ከፍ ፡ ያለ ፡ ነው ጌታ ፡ ሲረዳኝ ፡ ጌታ ፡ ሲያወጣኝ

