Gubae

Kefitie Hun Eyesusie

ይድነቃቸው ተካ · ቸኮለብኝ ልቤ ሊያገኝህ

ናና ፡ ከፊት ፡ ሁን ፡ ኢየሱሴ ክብሬ ፡ ነህ ፡ አትሆንም ፡ ከኋላዬ (፬x) በሰው ፡ መሃል ፡ ድፍረቴ በሰው ፡ መሃል ፡ ድምቀቴ በሰው ፡ መሃል ፡ ሕይወቴ በሰው ፡ መሃል ፡ ውበቴ (፪x) በማይጠቅም ፡ በማይረባ ፡ ነገር ልለውጠው ፡ አልችልም ፡ የዘለዓለም ፡ ክብሬን እርሱ ፡ ነው ፡ ከመሬት ፡ አንስቶ ያሳመረው ፡ ሕይወቴን ፡ ሞገሱን ፡ አፍሶ ዛሬ ፡ ላየኝ ፡ ሰው ፡ ጌታ ፡ እንደዚህ ፡ ሰርቶ ማለት ፡ አልችልም ፡ እጄ ፡ አደረገችው እኔ ፡ አሳያለሁ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ብዬ አልደብቀውም ፡ ክብሬን ፡ ከኋላዬ በእርሱ ፡ እኮ ፡ ነው (በጌታ) ፣ ክብር ፡ ያየሁት (በጌታ) ያንን ፡ ዘመን (በጌታ) ፣ የረሳሁት (በጌታ) ሌላውን (በጌታ) ፣ ተቀየረ (በጌታ) ክብሬ ፡ ገብቶ (በጌታ) ፣ ቤቴ ፡ አማረ (በጌታ) ለክብሬ (አለኝ ፡ ዛሬ) ፣ ዝማሬ (አለኝ ፡ ዛሬ) ምሥጋና (አለኝ ፡ ዛሬ) ፣ ለጌታ (አለኝ ፡ ዛሬ) ኢሄው ፡ እልልታ (አለኝ ፡ ዛሬ) ፣ ኢሄው ፡ ምሥጋና (አለኝ ፡ ዛሬ) ኢሄው ፡ ሙገሳ (አለኝ ፡ ዛሬ) ፣ ኢሄው ፡ ለጌታ (አለኝ ፡ ዛሬ) (፪x) የክብር ፡ የሞገስ ፡ አክሊሌ ኢየሱስ ፡ ሆኖ ፡ መጣልኝ ፡ ሊለውጥ ፡ ታሪኬን አይችልም ፡ ልቤም ፡ መራቅ ፡ ከእርሱ እንዴት ፡ ሊሆንለት ፡ ነው ፡ ዘንግቶት ፡ ሞገሱን ሙሽራ ፡ ጌጧን ፡ ደግሞ ፡ ዝርግፍ ፡ ጌጧን ትረሳለች ፡ ወይ ፡ ውብ ፡ ያደረጋትን እርሷ ፡ ካልረሳች ፡ እኔ ፡ እንዴት ፡ ብዬ ፡ ነው ውብ ፡ ያደረገኝን ፡ ኢየሱስን ፡ ምረሳው በእርሱ ፡ አይደል ፡ ወይ (በጌታ) ፣ ክብር ፡ ያየሁት (በጌታ) ያንን ፡ ዘመን (በጌታ) ፣ የረሳሁት (በጌታ) ሌላውን (በጌታ) ፣ ተቀየረ (በጌታ) ክብሬ ፡ ገብቶ (በጌታ) ፣ ቤቴ ፡ አማረ (በጌታ) ለክብሬ (አለኝ ፡ ዛሬ) ፣ ዝማሬ (አለኝ ፡ ዛሬ) ምሥጋና (አለኝ ፡ ዛሬ) ፣ ለጌታ (አለኝ ፡ ዛሬ) ኢሄው ፡ እልልታ (አለኝ ፡ ዛሬ) ፣ ኢሄው ፡ ምሥጋና (አለኝ ፡ ዛሬ) ኢሄው ፡ ሙገሳ (አለኝ ፡ ዛሬ) ፣ ኢሄው ፡ ለጌታ (አለኝ ፡ ዛሬ) (፪x) ልቤ ፡ እምቢ ፡ ይለኛል (ሌላ) ፣ አላይ ፡ ወደ ፡ ኋላ (ሌላ) ዓለም ፡ አትናፍቀኝ (ሌላ) ፣ ኢየሱሴን ፡ ብቻ (ሌላ) (፪x) ለክብሬ (አለኝ ፡ ዛሬ) ፣ ዝማሬ (አለኝ ፡ ዛሬ) ምሥጋና (አለኝ ፡ ዛሬ) ፣ ለጌታ (አለኝ ፡ ዛሬ) ኢሄው ፡ እልልታ (አለኝ ፡ ዛሬ) ፣ ኢሄው ፡ ምሥጋና (አለኝ ፡ ዛሬ) ኢሄው ፡ ሙገሳ (አለኝ ፡ ዛሬ) ፣ ኢሄው ፡ ለጌታ (አለኝ ፡ ዛሬ) (፪x) አለኝ (አለኝ ፡ ዛሬ) ፣ እህህህ ፡ (አለኝ ፡ ዛሬ) አለኝ ፡ (አለኝ ፡ ዛሬ) (፫x) ናና ፡ ከፊት ፡ ሁን ፡ ኢየሱሴ ክብሬ ፡ ነህ ፡ አትሆንም ፡ ከኋላዬ (፬x) በሰው ፡ መሃል ፡ ድፍረቴ በሰው ፡ መሃል ፡ ድምቀቴ በሰው ፡ መሃል ፡ ሕይወቴ በሰው ፡ መሃል ፡ ውበቴ (፪x) በማይጠቅም ፡ በማይረባ ፡ ነገር ልለውጠው ፡ አልችልም ፡ የዘለዓለም ፡ ክብሬን እርሱ ፡ ነው ፡ ከመሬት ፡ አንስቶ ያሳመረው ፡ ሕይወቴን ፡ ሞገሱን ፡ አፍሶ ዛሬ ፡ ላየኝ ፡ ሰው ፡ ጌታ ፡ እንደዚህ ፡ ሰርቶ ማለት ፡ አልችልም ፡ እጄ ፡ አደረገችው እኔ ፡ አሳያለሁ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ብዬ አልደብቀውም ፡ ክብሬን ፡ ከኋላዬ በእርሱ ፡ እኮ ፡ ነው (በጌታ) ፣ ክብር ፡ ያየሁት (በጌታ) ያንን ፡ ዘመን (በጌታ) ፣ የረሳሁት (በጌታ) ሌላውን (በጌታ) ፣ ተቀየረ (በጌታ) ክብሬ ፡ ገብቶ (በጌታ) ፣ ቤቴ ፡ አማረ (በጌታ) ለክብሬ (አለኝ ፡ ዛሬ) ፣ ዝማሬ (አለኝ ፡ ዛሬ) ምሥጋና (አለኝ ፡ ዛሬ) ፣ ለጌታ (አለኝ ፡ ዛሬ) ኢሄው ፡ እልልታ (አለኝ ፡ ዛሬ) ፣ ኢሄው ፡ ምሥጋና (አለኝ ፡ ዛሬ) ኢሄው ፡ ሙገሳ (አለኝ ፡ ዛሬ) ፣ ኢሄው ፡ ለጌታ (አለኝ ፡ ዛሬ) (፪x) የክብር ፡ የሞገስ ፡ አክሊሌ ኢየሱስ ፡ ሆኖ ፡ መጣልኝ ፡ ሊለውጥ ፡ ታሪኬን አይችልም ፡ ልቤም ፡ መራቅ ፡ ከእርሱ እንዴት ፡ ሊሆንለት ፡ ነው ፡ ዘንግቶት ፡ ሞገሱን ሙሽራ ፡ ጌጧን ፡ ደግሞ ፡ ዝርግፍ ፡ ጌጧን ትረሳለች ፡ ወይ ፡ ውብ ፡ ያደረጋትን እርሷ ፡ ካልረሳች ፡ እኔ ፡ እንዴት ፡ ብዬ ፡ ነው ውብ ፡ ያደረገኝን ፡ ኢየሱስን ፡ ምረሳው በእርሱ ፡ አይደል ፡ ወይ (በጌታ) ፣ ክብር ፡ ያየሁት (በጌታ) ያንን ፡ ዘመን (በጌታ) ፣ የረሳሁት (በጌታ) ሌላውን (በጌታ) ፣ ተቀየረ (በጌታ) ክብሬ ፡ ገብቶ (በጌታ) ፣ ቤቴ ፡ አማረ (በጌታ) ለክብሬ (አለኝ ፡ ዛሬ) ፣ ዝማሬ (አለኝ ፡ ዛሬ) ምሥጋና (አለኝ ፡ ዛሬ) ፣ ለጌታ (አለኝ ፡ ዛሬ) ኢሄው ፡ እልልታ (አለኝ ፡ ዛሬ) ፣ ኢሄው ፡ ምሥጋና (አለኝ ፡ ዛሬ) ኢሄው ፡ ሙገሳ (አለኝ ፡ ዛሬ) ፣ ኢሄው ፡ ለጌታ (አለኝ ፡ ዛሬ) (፪x) ልቤ ፡ እምቢ ፡ ይለኛል (ሌላ) ፣ አላይ ፡ ወደ ፡ ኋላ (ሌላ) ዓለም ፡ አትናፍቀኝ (ሌላ) ፣ ኢየሱሴን ፡ ብቻ (ሌላ) (፪x) ለክብሬ (አለኝ ፡ ዛሬ) ፣ ዝማሬ (አለኝ ፡ ዛሬ) ምሥጋና (አለኝ ፡ ዛሬ) ፣ ለጌታ (አለኝ ፡ ዛሬ) ኢሄው ፡ እልልታ (አለኝ ፡ ዛሬ) ፣ ኢሄው ፡ ምሥጋና (አለኝ ፡ ዛሬ) ኢሄው ፡ ሙገሳ (አለኝ ፡ ዛሬ) ፣ ኢሄው ፡ ለጌታ (አለኝ ፡ ዛሬ) (፪x) አለኝ (አለኝ ፡ ዛሬ) ፣ እህህህ ፡ (አለኝ ፡ ዛሬ) አለኝ ፡ (አለኝ ፡ ዛሬ) (፫x)

ይድነቃቸው ተካ · ሁሉም ዘማሪዎች