Kebreh Shelematie
ይድነቃቸው ተካ · ቸኮለብኝ ልቤ ሊያገኝህ
ሰማይና ፡ ምድርን ፡ አጸና ፡ በቃሉ ምድርና ፡ ሞላዋን ፡ ሸፈነ ፡ በክብሩ ዐይኑን ፡ ከፍቶ ፡ ያየ ፡ እንዴት ፡ የታደለ የእግዚአብሔርን ፡ ጥበብ ፡ ክብሩን ፡ ያስተዋለ ሰማዩም ፡ ይናገር ፡ ምድሩም ፡ ይመስክር የግርማ ፡ ሞገሱን ፡ የውበቱን ፡ ንገር ሁሉን ፡ የፈጠረ ፡ ሁሉንም ፡ የሰራ ከእርሱ ፡ በቀር ፡ ማነው ፡ አዬ ፡ እስቲ ፡ ይናገራ መደርደር ፡ በገና ፡ እጄ ፡ ለምዶ ጀመረ ፡ ሊቀኝ ፡ እጄ ፡ ለምዶ ጌታን ፡ ወዶ ፡ አሄሄ (፪x) መዘመር ፡ ለጌታ ፡ አፌ ፡ ለምዶ ጀመረ ፡ ሊቀኝ ፡ አፌ ፡ ለምዶ ጌታን ፡ ወዶ ፡ አሄሄ(፪x) (ጌታን ፡ ወዶ) ፡ የገባዋል ፡ ብሎ (ጌታን ፡ ወዶ) ፡ ቅኔውን ፡ ፈልጐ (ጌታን ፡ ወዶ) ፡ ታዲያ ፡ ለማን ፡ ላዚም (ጌታን ፡ ወዶ) ፡ ጌታዬ ፡ አለ ፡ ብሎ (ጌታን ፡ ወዶ) ፡ አዬዬ ፣ ጌታን ፡ ወዶ ፡ አሀሀሀሀ (ጌታን ፡ ወዶ) ፡ ወዶ ፣ (ጌታን ፡ ወዶ) ፡ ጌታን ፡ ወዶ (ጌታን ፡ ወዶ) ቢሆንልኝማ ፡ እህህህ ፡ ክብርህ ፡ ሽልማቴ ፡ እህህህ ዘምሬ ፡ አልጠግበውም ፡ እኔማ ፡ እስከዘለዓለሜ ቢሆንልኝማ ፡ እህህህ ፡ ክብርህ ፡ ሽልማቴ ፡ እህህህ በዜማ ፡ ይሞላል ፡ የእኔ ፡ ቤት ፡ ቀንና ፡ ሌሊቴ ይሁን ፡ ስትለው ፡ ሁሉ ፡ ሆነ በአንደበትህ ፡ ቃል ፡ ተፈጠረ (፪x) የሌለን ፡ ነገር ፡ ልክ ፡ እንዳለ አንተ ፡ ስትጠራው ፡ እውን ፡ ሆነ (፪x) ባዶ ፡ የሆነው ፡ ምድረ ፡ በዳ ገነት ፡ ይሆናል ፡ ቃል ፡ ከወጣ (፪x) የሞተ ፡ ነገር ፡ የቀበሩት ጌታ ፡ ስትጠራው ፡ ይላል ፡ አቤት (፪x) በሉት (፫x) ፡ ተባረክ ፡ በሉት በሉት (፫x) ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ በሉት በሉት (፫x) ፡ ጌታን ፡ ልዩ ፡ ነህ ፡ በሉት በሉት (፫x) ፡ ተባረክ ፡ በሉት በሉት ፡ ተባረክ ፡ በሉት ፣ በሉት ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ በሉት በሉት ፡ ልዩ ፡ ነህ ፡ በሉት ፣ በሉት ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ በሉት በሕይወቴ ፡ አይተው ፡ ለወደድከው ፡ ነገር ልብህ ፡ ደስ ፡ ብሎት ፡ ስለእኔ ፡ ብትምል ምላሽ ፡ አለኝ ፡ ብለህ ፡ ከወደድክ ፡ ልትሰጠኝ ክብርህ ፡ ሽልማቴ ፡ አሄሄ ፡ ምነው ፡ በሆነልኝ ቢሆንልኝማ ፡ እህህህ ፡ ክብርህ ፡ ሽልማቴ ፡ እህህህ ዘምሬ ፡ አልጠግበውም ፡ እኔማ ፡ እስከዘለዓለሜ ቢሆንልኝማ ፡ እህህህ ፡ ክብርህ ፡ ሽልማቴ ፡ እህህህ በዜማ ፡ ይሞላል ፡ የእኔ ፡ ቤት ፡ ቀንና ፡ ሌሊቴ (፪x) ሰማይና ፡ ምድርን ፡ አጸና ፡ በቃሉ ምድርና ፡ ሞላዋን ፡ ሸፈነ ፡ በክብሩ ዐይኑን ፡ ከፍቶ ፡ ያየ ፡ እንዴት ፡ የታደለ የእግዚአብሔርን ፡ ጥበብ ፡ ክብሩን ፡ ያስተዋለ ሰማዩም ፡ ይናገር ፡ ምድሩም ፡ ይመስክር የግርማ ፡ ሞገሱን ፡ የውበቱን ፡ ንገር ሁሉን ፡ የፈጠረ ፡ ሁሉንም ፡ የሰራ ከእርሱ ፡ በቀር ፡ ማነው ፡ አዬ ፡ እስቲ ፡ ይናገራ መደርደር ፡ በገና ፡ እጄ ፡ ለምዶ ጀመረ ፡ ሊቀኝ ፡ እጄ ፡ ለምዶ ጌታን ፡ ወዶ ፡ አሄሄ (፪x) መዘመር ፡ ለጌታ ፡ አፌ ፡ ለምዶ ጀመረ ፡ ሊቀኝ ፡ አፌ ፡ ለምዶ ጌታን ፡ ወዶ ፡ አሄሄ(፪x) (ጌታን ፡ ወዶ) ፡ የገባዋል ፡ ብሎ (ጌታን ፡ ወዶ) ፡ ቅኔውን ፡ ፈልጐ (ጌታን ፡ ወዶ) ፡ ታዲያ ፡ ለማን ፡ ላዚም (ጌታን ፡ ወዶ) ፡ ጌታዬ ፡ አለ ፡ ብሎ (ጌታን ፡ ወዶ) ፡ አዬዬ ፣ ጌታን ፡ ወዶ ፡ አሀሀሀሀ (ጌታን ፡ ወዶ) ፡ ወዶ ፣ (ጌታን ፡ ወዶ) ፡ ጌታን ፡ ወዶ (ጌታን ፡ ወዶ) ቢሆንልኝማ ፡ እህህህ ፡ ክብርህ ፡ ሽልማቴ ፡ እህህህ ዘምሬ ፡ አልጠግበውም ፡ እኔማ ፡ እስከዘለዓለሜ ቢሆንልኝማ ፡ እህህህ ፡ ክብርህ ፡ ሽልማቴ ፡ እህህህ በዜማ ፡ ይሞላል ፡ የእኔ ፡ ቤት ፡ ቀንና ፡ ሌሊቴ ይሁን ፡ ስትለው ፡ ሁሉ ፡ ሆነ በአንደበትህ ፡ ቃል ፡ ተፈጠረ (፪x) የሌለን ፡ ነገር ፡ ልክ ፡ እንዳለ አንተ ፡ ስትጠራው ፡ እውን ፡ ሆነ (፪x) ባዶ ፡ የሆነው ፡ ምድረ ፡ በዳ ገነት ፡ ይሆናል ፡ ቃል ፡ ከወጣ (፪x) የሞተ ፡ ነገር ፡ የቀበሩት ጌታ ፡ ስትጠራው ፡ ይላል ፡ አቤት (፪x) በሉት (፫x) ፡ ተባረክ ፡ በሉት በሉት (፫x) ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ በሉት በሉት (፫x) ፡ ጌታን ፡ ልዩ ፡ ነህ ፡ በሉት በሉት (፫x) ፡ ተባረክ ፡ በሉት በሉት ፡ ተባረክ ፡ በሉት ፣ በሉት ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ በሉት በሉት ፡ ልዩ ፡ ነህ ፡ በሉት ፣ በሉት ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ በሉት በሕይወቴ ፡ አይተው ፡ ለወደድከው ፡ ነገር ልብህ ፡ ደስ ፡ ብሎት ፡ ስለእኔ ፡ ብትምል ምላሽ ፡ አለኝ ፡ ብለህ ፡ ከወደድክ ፡ ልትሰጠኝ ክብርህ ፡ ሽልማቴ ፡ አሄሄ ፡ ምነው ፡ በሆነልኝ ቢሆንልኝማ ፡ እህህህ ፡ ክብርህ ፡ ሽልማቴ ፡ እህህህ ዘምሬ ፡ አልጠግበውም ፡ እኔማ ፡ እስከዘለዓለሜ ቢሆንልኝማ ፡ እህህህ ፡ ክብርህ ፡ ሽልማቴ ፡ እህህህ በዜማ ፡ ይሞላል ፡ የእኔ ፡ ቤት ፡ ቀንና ፡ ሌሊቴ (፪x)

