Feqreh Belebie
ይድነቃቸው ተካ · ቸኮለብኝ ልቤ ሊያገኝህ
ጨምሮ ፡ ፍቅርህ ፡ በልቤ ፡ ሲገባኝ ፡ የመወደዴ ተራዬ ፡ ልኖር ፡ ለክብርህ ፡ ዘመኔን ፡ በቃ ፡ ልሰጥህ የፍቅር ፡ ምላሼ ፡ ሊሆንህ ፡ ደስ ፡ እንዲልህ ፡ ብዬ እጆቼን ፡ አንስቼ ፡ መጣሁ ፡ እሄውልህ ፡ ውዴ ተረቱን ፡ ተረቱን ፡ ንቄ ፡ ወደ ፡ አንተ ፡ ስመጣ አንተን ፡ አይቼ ፡ እንጂ ፡ ኢየሱስ ፡ ሌላ ፡ ምን ፡ ፍለጋ (፭x) አልገባኝም ፡ ነበር ፡ እኔ ፡ ያኔ ፡ ስትጠራኝ እወድሃለሁ ፡ እኔ ፡ ስትለኝ ፡ መች ፡ እንዲህ ፡ መሰለኝ ፊትህ ፡ ላይ ፡ እያነበብኩ ፡ ውዴ ፡ የፍቅር ፡ ፈገግታ ኢየሱስዬ ፡ ብዬ ፡ ወዲያው ፡ እጄን ፡ እስካነሳ አሳየኸኝ ፡ የፍቅር ፡ ፊትህን መቼም ፡ ቢሆን ፡ እኔ አልለይህ ኢሄውና ፡ መላ ፡ ማንነቴ ንገሥበት ፡ ኢየሱስ ፡ አባቴ አዝ:- ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ የኔ ፡ ኢየሱስ በአንተ ፡ አይደል ፡ ይህን ፡ ክብር ፡ ያየሁት በእኔ ፡ ላይ ፡ ልቤን ፡ ሌላ ፡ ትምከት አይሞላም ፡ ኢየሱስ ፡ የኔ ፡ አባት የራሴ ፡ ትምክት ፡ እንዳይኖረኝ ምህረትህ ፡ እኔን ፡ ሰው ፡ አደረገኝ ትላንትን ፡ ሳየው ፡ ዛሬ ፡ ሆኜ አንተ ፡ ነህ ፡ እዚህ ፡ ለመድረሴ (፬x) ለዓለም ፡ የቀረ ፡ ቦታ ፡ እስካይኖረኝ የፍቅሬን ፡ በኩር ፡ እንካ ፡ የልቤን ፡ በኩር ፡ እንካ ለራሴ ፡ የቀረ ፡ ቦታ ፡ እስካይኖረኝ የፍቅሬን ፡ በኩር ፡ እንካ ፡ የልቤን ፡ በኩር ፡ እንካ ለክብርህ ፡ የቀረ ፡ ቦታ ፡ እስካይኖረኝ የክብሬን ፡ በኩር ፡ እንካ ፡ ውሰደው ፡ እንካ ፡ እንካ የአንተ ፡ ነው ፡ እንካ ፡ እንካ ፡ ያነጠፍኩልህ ፡ እንካ ተራመድበት ፡ እንካ ፡ ወደ ፡ እኔ ፡ ናበት ፡ እንካ ኦ ፡ የፍቅሬን ፡ በኩር ፡ እንካ ፡ ውሰደው (፬x) አዝ:- (ውሰደው) ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ የኔ ፡ ኢየሱስ (ውሰደው) በአንተ ፡ አይደል ፡ ይህን ፡ ክብር ፡ ያየሁት (ውሰደው) በእኔ ፡ ላይ ፡ ልቤን ፡ ሌላ ፡ ትምከት (ውሰደው) አይሞላም ፡ ኢየሱስ ፡ የኔ ፡ አባት (ውሰደው) የራሴ ፡ ትምክት ፡ እንዳይኖረኝ (ውሰደው) ምህረትህ ፡ እኔን ፡ ሰው ፡ አደረገኝ (ውሰደው) ትላንትን ፡ ሳየው ፡ ዛሬ ፡ ሆኜ አንተ ፡ ነህ ፡ እዚህ ፡ ለመድረሴ (፬x) ጨምሮ ፡ ፍቅርህ ፡ በልቤ ፡ ሲገባኝ ፡ የመወደዴ ተራዬ ፡ ልኖር ፡ ለክብርህ ፡ ዘመኔን ፡ በቃ ፡ ልሰጥህ የፍቅር ፡ ምላሼ ፡ ሊሆንህ ፡ ደስ ፡ እንዲልህ ፡ ብዬ እጆቼን ፡ አንስቼ ፡ መጣሁ ፡ እሄውልህ ፡ ውዴ ተረቱን ፡ ተረቱን ፡ ንቄ ፡ ወደ ፡ አንተ ፡ ስመጣ አንተን ፡ አይቼ ፡ እንጂ ፡ ኢየሱስ ፡ ሌላ ፡ ምን ፡ ፍለጋ (፭x) አልገባኝም ፡ ነበር ፡ እኔ ፡ ያኔ ፡ ስትጠራኝ እወድሃለሁ ፡ እኔ ፡ ስትለኝ ፡ መች ፡ እንዲህ ፡ መሰለኝ ፊትህ ፡ ላይ ፡ እያነበብኩ ፡ ውዴ ፡ የፍቅር ፡ ፈገግታ ኢየሱስዬ ፡ ብዬ ፡ ወዲያው ፡ እጄን ፡ እስካነሳ አሳየኸኝ ፡ የፍቅር ፡ ፊትህን መቼም ፡ ቢሆን ፡ እኔ አልለይህ ኢሄውና ፡ መላ ፡ ማንነቴ ንገሥበት ፡ ኢየሱስ ፡ አባቴ አዝ:- ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ የኔ ፡ ኢየሱስ በአንተ ፡ አይደል ፡ ይህን ፡ ክብር ፡ ያየሁት በእኔ ፡ ላይ ፡ ልቤን ፡ ሌላ ፡ ትምከት አይሞላም ፡ ኢየሱስ ፡ የኔ ፡ አባት የራሴ ፡ ትምክት ፡ እንዳይኖረኝ ምህረትህ ፡ እኔን ፡ ሰው ፡ አደረገኝ ትላንትን ፡ ሳየው ፡ ዛሬ ፡ ሆኜ አንተ ፡ ነህ ፡ እዚህ ፡ ለመድረሴ (፬x) ለዓለም ፡ የቀረ ፡ ቦታ ፡ እስካይኖረኝ የፍቅሬን ፡ በኩር ፡ እንካ ፡ የልቤን ፡ በኩር ፡ እንካ ለራሴ ፡ የቀረ ፡ ቦታ ፡ እስካይኖረኝ የፍቅሬን ፡ በኩር ፡ እንካ ፡ የልቤን ፡ በኩር ፡ እንካ ለክብርህ ፡ የቀረ ፡ ቦታ ፡ እስካይኖረኝ የክብሬን ፡ በኩር ፡ እንካ ፡ ውሰደው ፡ እንካ ፡ እንካ የአንተ ፡ ነው ፡ እንካ ፡ እንካ ፡ ያነጠፍኩልህ ፡ እንካ ተራመድበት ፡ እንካ ፡ ወደ ፡ እኔ ፡ ናበት ፡ እንካ ኦ ፡ የፍቅሬን ፡ በኩር ፡ እንካ ፡ ውሰደው (፬x) አዝ:- (ውሰደው) ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ የኔ ፡ ኢየሱስ (ውሰደው) በአንተ ፡ አይደል ፡ ይህን ፡ ክብር ፡ ያየሁት (ውሰደው) በእኔ ፡ ላይ ፡ ልቤን ፡ ሌላ ፡ ትምከት (ውሰደው) አይሞላም ፡ ኢየሱስ ፡ የኔ ፡ አባት (ውሰደው) የራሴ ፡ ትምክት ፡ እንዳይኖረኝ (ውሰደው) ምህረትህ ፡ እኔን ፡ ሰው ፡ አደረገኝ (ውሰደው) ትላንትን ፡ ሳየው ፡ ዛሬ ፡ ሆኜ አንተ ፡ ነህ ፡ እዚህ ፡ ለመድረሴ (፬x)

