Gubae

5

ይድነቃቸው ተካ · ኢየሱስ

ሁሉ ይደርሳል ካንተ ኋላ (×2) ማንም ይደርሳል ካንተ ኋላ (×2) ምንም ይደርሳል ካንተ ኋላ (×2) ባይደርስም ግድ የለኝ ካንተ ኋላ (×2)           ዋና ነገሬ ነህ (×2) ኢየሱስ           ውዱ ነገሬ ነህ (×2)ኢየሱስ ኢየሱስ(×4) አንተ ኢየሱስ(×2) ውዱ ኢየሱስ (×2)        መኖርን የወደድኩት አንተ ጋ        እራሴን የወደድኩት አንተ ጋ        ህይወቴን የወደድኩት አንተ ጋ         ነገዬን የወደድኩት አንተ ጋ              ኢየሱሴ (×4)  አይደለህ ወይ ፅኑ ፍቅሬ   የዘላለም መኖሪያዬ            ኢየሱስ(×3)... ሁሉ ይደርሳል ካንተ ኋላ (×2) ማንም ይደርሳል ካንተ ኋላ (×2) ምንም ይደርሳል ካንተ ኋላ (×2)         ዋና ነገሬ ነህ (×2) ኢየሱስ          ውዱ ነገሬ ነህ (×2)ኢየሱስ የምሬን ነው ምወድህ የምሬን (×2) የእውነቴን ነው ማከብርህ የእውነቴን(×2)     ኢየሱሴ (×4)  አይደለህ ወይ ፅኑ ፍቅሬ   የዘላለም መኖሪያዬ            ኢየሱስ(×3)...

ይድነቃቸው ተካ · ሁሉም ዘማሪዎች