14
ይድነቃቸው ተካ · ኢየሱስ
የክብርህ ፡ ፀዳል ግርማ ፡ ሞገስህ ከፀሐይ ፡ ልቆ ያበራል ፡ ፊትህ እግሮችህ ፡ በእቶን እንደ ፡ ጋለ ፡ ነሀስ ድምፅህ ፡ የሚይስፈራ እንደ ፡ ብዙ ፡ ውሆች ፡ ድምፅ ኃይል ፡ ጥበብ ፡ ባለጠግነት ክብርና ፡ ምስጋናም ፡ ብርታት በረከትን ፡ ልትቀበል የታረድከው ፡ ይገባሃል አዳኝ ፡ ስም የእየሱስ ፡ ስም ክቡር ፡ ስም የእየሱስ ፡ ስም የእየሱስ ፡ ስም የእየሱስ ፡ ስም ሞትን ፡ የረታ የእየሱስ ፡ ስም ማኅተሙን ፡ ፈታ የእየሱስ ፡ ስም ኦሆ ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ (፬x) ስምህን ፡ ከሚወዱ ፡ ከእነርሱ ፡ ጋራ ከእነርሱ ፡ ጋራ ፡ ከእነርሱ ፡ ጋራ እኔም ፡ እየሱስ ፡ ብዬ ፡ ስምህን ፡ ልጥራ ስምህን ፡ ልጥራ ፡ ስምህን ፡ ልጥራ ከቋንቋ ፡ ከዘር ፡ ጎሳ ፡ ከነገድ ፡ ሁሉ ከነገድ ፡ ሁሉ ፡ ከነገድ ፡ ሁሉ እኔንም ፡ ዋጅተህኛል ፡ ፈተህ ፡ ማኅተሙን ፈተህ ፡ ማኅተሙን ፡ ፈተህ ፡ ማኅተሙን እየሱስ ፡ እየሱስ ፡ ማለቴ ሆነልኝ ፡ ለደኅንነቴ እየሱስ ፡ እየሱስ ፡ ስልማ ተገፏል ፡ ከኔ ፡ ጨለማ በቃ ፡ ይኼን ፡ ስም ፡ ደጋግሜ እጠራዋለሁ ፡ ደጋግሜ በቃ ፡ ይኼን ፡ ስም ፡ ደጋግሜ እውጀዋለሁ ፡ ደጋግሜ እየሱስ ፡ እየሱስ ፡ እየሱስ ፡ እየሱስ እየሱስ ፡ እየሱስ ፡ እየሱስ ፡ እየሱስ እየሱስ ፡ እየሱስ ፡ እየሱስ ፡ እየሱስ እየሱስ ፡ እየሱስ ፡ እየሱስ ፡ እየሱስ አዳኝ ፡ ስም የእየሱስ ፡ ስም ክቡር ፡ ስም የእየሱስ ፡ ስም የእየሱስ ፡ ስም የእየሱስ ፡ ስም ሞትን ፡ የረታ የእየሱስ ፡ ስም ማኅተሙን ፡ ፈታ የእየሱስ ፡ ስም ኦሆ ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ (፬x)

