Gubae

Endiet Endiyaden Yawqal Egziabhier

ወርቅነህ አላሮ · ከእሳት ውስጥ የነጠቀኝ

እንዴት ፡ እንዲያድን ፡ ያውቃል ፡ እግዚአብሔር (፪x) እንዴት ፡ እንዲያስመልጥ ፡ ያውቃል ፡ እግዚአብሔር (፪x) እንዴት ፡ እንዲያድን ፡ ያውቃል ፡ እግዚአብሔር (፪x) እንዴት ፡ እንዲያስመልጥ ፡ ያውቃል ፡ እግዚአብሔር (፪x) የሚያመልኩትን ፡ የእርሱ ፡ የሆኑትን በፈተና ፡ ሆነው ፡ የሚያለቅሱትን (፪x) አመጻ ፡ ቢጀመር ፡ ምናምንቴ ፡ በዝቶ ጻድቅ ፡ ቢከበብ ፡ ጠላት ፡ አንሰራርቶ በአመጸኞች ፡ ኑሮ ፡ ያን ፡ የተገፋውን ሊያድን ፡ ይመጣል ፡ እግዚአብሔር ፡ ባሪያውን (፪x) እንዴት ፡ እንዲያድን ፡ ያውቃል ፡ እግዚአብሔር (፪x) እንዴት ፡ እንዲያስመልጥ ፡ ያውቃል ፡ እግዚአብሔር (፪x) እንዴት ፡ እንዲያድን ፡ ያውቃል ፡ እግዚአብሔር (፪x) እንዴት ፡ እንዲያስመልጥ ፡ ያውቃል ፡ እግዚአብሔር (፪x) የሚያመልኩትን ፡ የእርሱ ፡ የሆኑትን በፈተና ፡ ሆነው ፡ የሚያለቅሱትን (፪x) ድብልቅ ፡ ህዝብ ፡ ነው ፡ በግብጽ ፡ የወጣው የእግዚአብሔርን ፡ ወገን ፡ መለየት ፡ ከባድ ፡ ነው ቢሆንም ፡ አምላኬ ፡ የእርሱ ፡ የሆኑትን ፡ ያውቃል ማውረስ ፡ ያለበትን ፡ ትውልድ ፡ ያሻግራል (፪x) እንዴት ፡ እንዲያድን ፡ ያውቃል ፡ እግዚአብሔር (፪x) እንዴት ፡ እንዲያስመልጥ ፡ ያውቃል ፡ እግዚአብሔር (፪x) እንዴት ፡ እንዲያድን ፡ ያውቃል ፡ እግዚአብሔር (፪x) እንዴት ፡ እንዲያስመልጥ ፡ ያውቃል ፡ እግዚአብሔር (፪x) የሚያመልኩትን ፡ የእርሱ ፡ የሆኑትን በፈተና ፡ ሆነው ፡ የሚያለቅሱትን (፪x) እግዚአብሔር ፡ ባርያውን ፡ ማንም ፡ አይጐዳም ከእሳት ፡ ውስጥ ፡ ሲመጣ ፡ ያኔ ፡ ምልክት ፡ አያልፍም የማምለጫ ፡ አለት ፡ ነው ፡ በእርግጥ ፡ ያስመልጣል በእርሱ ፡ ያመነን ፡ መቼ ፡ ያሳፍራል (፪x) እንዴት ፡ እንዲያድን ፡ ያውቃል ፡ እግዚአብሔር (፪x) እንዴት ፡ እንዲያስመልጥ ፡ ያውቃል ፡ እግዚአብሔር (፪x) እንዴት ፡ እንዲያድን ፡ ያውቃል ፡ እግዚአብሔር (፪x) እንዴት ፡ እንዲያስመልጥ ፡ ያውቃል ፡ እግዚአብሔር (፪x) የሚያመልኩትን ፡ የእርሱ ፡ የሆኑትን በፈተና ፡ ሆነው ፡ የሚያለቅሱትን (፪x)

ወርቅነህ አላሮ · ሁሉም ዘማሪዎች